cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Больше
Рекламные посты
18 767
Подписчики
-1424 часа
-1617 дней
-45330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

☞::::::::ጓደኛህን ምረጥ!::::::::☜ #ሁሌም ልናስታውስ የሚገባው ነገር መጥፎ ጓደኛ እስካልተውን ድረስ ጥሩ ጓደኛ አናፈራም።    #ለዚህም ነበር የአላህ መልእክተኛ(ﷺ)ለምንመርጣቸው ጓደኞቻችን ትኩረት እንድንሰጥ የመከሩን።   #ጓደኞቻችን በሙሉ የአላህን መንገድ እንዳንዘነጋ የሚያስታውሱን መሆን ይኖርባቸዋል። #የአላህ መልእክተኛ (ﷺ)መርጠዋቸው የነበሩት ሰሃቦች በጠቅላላ ከርሳቸዉ ጋር እስከ መጨረሻዉ የዘለቁትን እና በተልዕኮዋቸውም ተስፋ ያልቆረጡትን ነበሩ። #ምርጥ ጓደኛ ማለት ስንረሳ አስታዋሻችን ስንጨነቅ ፍቅርን እና ብርታትን ለጋሻችን የሆነ ነው። ምርጥ ጓደኛ ለዱንያ ብቻ ሳይሆን በአኼራም ጠቃሚ ነው። #ምርጥ ጓደኛ ከራስ ፍላጎት የወንድሙን     ፍላጐት ያስቀድማል!     @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal
Показать все...
👍 10💯 1
👆👆👆 #የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ እና የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ የተወሰነ የህይወት ታሪክ ክፍል ሁለት /②ት☜✅ 🎤በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal
Показать все...
የሶስቱ_መሰረቶች_ኪታብ_ማብራሪያ_ክፍል_2.MP314.88 MB
👍 3
ጁመአ ነዉ ሱረቱል ካህፍ በሚያምር ድምፅ❤️ ቃሪዕ ismail al nouri قال رسول الله صلى الله عليه وسلم. من قرأ سورةالكهف في يوم الجمعة أضاءله من النور مابين الجمعتين (صحيح الجامع ـ .٦٤٧) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።» إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّاتُ الْفِرْدَوْسِ نُزُلًا እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡ አል ካህፍ 107
Показать все...
15.08 MB
👍 6 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በሽታ ከሰው ወደ ሰው እንደሚጋባ ሁሉ ጤንነትም ከሰው ወደ ሰው ይጋባል። ጤናማ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች ጋር መዋል ጤናማ አስተሳሰብ እንድንይዝ ያረገናል። ሰው የአስተሳሰብ እና የድርጊት ውጤት ነው። ዉሎችን ከመልካም ሰዉ ጋር ይሁን✅ @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal
Показать все...
👍 11 1💯 1
👆👆👆 #የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ እና የሸሪዓን እውቀት በመፈለግ ላይ ማነሳሳት ክፍል አንድ/①☜✅ 🎤በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
Показать все...
የሶስቱ_መሰረቶች_ኪታብ_ማብራሪያ_ክፍል_1_.mp39.30 MB
👍 5
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ እና የተከበራችሁ የዳሩል ኢስላም ቤተሰቦች እንዴት ከረማችሁ አልሀምዱሊላህ እኔ ደህና ነኝ በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጠዉ የነበሩ ደርሶች እና ፁሁፎች ከነገ ጀምረዉ የሚቀጥሉ መሆናቸዉን  በአክብሮት ላሳዉቃችሁ እወዳለዉ። እስካዉሁን በመጥፋቴ ይቅርታን ወይንም አዉፍታን በመጠየቅ ወደ ትምህርታችን እንድንመለስ በአክብሮት እጠይቃለዉ ። አዉፉ በሉኝ ስላልተመቸኝ ነዉ የጠፋዉት። ከዛ በፊት ይጨመር ወይንም ይቀነስ አሊያም ይስተካከል የምትሉት ነገር  ካለ በዚህ አድራሻ ሀሰባችሁን መግለፅ ትችላላችሁ። بارك الله فيكم✍✍🌷👇👇 ሀያት ቢንት ኸዲር
Показать все...
👍 5 1
ማስታወቀያ ለ 👉ቻናል የሱና ቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ ✍መስፈርት  2/:-  ከ1.5k member በላይ ✅ ከዛበታች ❌ ✍መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ 👉 @twhidfirst1 👈 👉 @twhidfirst1 👈
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎈تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🎈ኢድ ሙባረክ፤ እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል 🎈አድሃ በዓል በሰላም አደረሰን! # አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን። #ዒድ አል አድሐ 1442 ሂ Iid Mubaarak! Baga ayyaana Iid al-adha  bara 1442tiin nuun gahe! Taqabbalallaahu minnaa waminkum Saalihal a'amaal
Показать все...
👍 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
ወንጀሉ ላሳሰበው ሰው ትልቅ ብስራት «የአረፋ ቀን ፆም የሁለት አመት ወንጀል ያብሳል።» ትንሽ ሰርቶ ብዙ ማትረፍ ማለት ይህ ነው። ከአቡቀታዳህ ተይዞ እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ አሉ፦ {ያለፈውንም የወደፊቱንም (የሁለት) አመት ወንጀል ያብሳል}። ሙስሊም ዘግቦታል። ይህ ሀቂቃ ለተጠቀመበት ሰው ትልቅ እድል ነው። √√የአረፋ ቀን ማለት፦ ⸕ሰዎች ከጀሀነም ነፃ የሚወጡበት ⸕ወንጀሎቻቸው በብዛት የሚማርበት ⸕ዱአቸው ይበልጥ ተቀባይነት የሚያገኝበት ⸕አረፋ ተራራ ላይ በቆሙት ባሮቹ አላህ የሚፎክርበት ⸕የሀጅ ዋና ሩክን የሆነው አረፋ ተራራ ላይ የሚቆምበት ⸕አላህ እዝነቱ ለባሮቹ የሚቸርበት የአመቱ ምርጥ ቀን ነው። ⁌ይህንን ወሳኝ ቀን፦ ☞ቀኑን በመፃም ☞ዱአ በማብዛት ☞ቁርአን በመቅራት ☞ዚክር በመዘከር ☞ሶደቃ በመስጠት ☞ተክቢራ በማብዛትና 👉በሌሎችም መልካም ስራ ላይ ሆነን ልናሳልፈው ይገባል። @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal
Показать все...
👍 13
sticker.webp0.15 KB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.