ru
Feedback
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن

شـبـاب السـلــفـــيـــيــن

Открыть в Telegram

👉«ሰለፍያ ቀጥተኛ የሀቅ መንገድ ብሎም አይነኬ ፅኑ ተራራ ነው።» ለአስተያዬትና እርማት

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала شـبـاب السـلــفـــيـــيــن

Канал شـبـاب السـلــفـــيـــيــن (@nuredinal_arebi) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 29 090 подписчиков, занимая 2 519 место в категории Религия и духовность и 1 171 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 29 090 подписчиков.

Согласно последним данным от 14 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -324, а за последние 24 часа — 11, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 18.63%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.99% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 5 421 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 2 617 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 67.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
👉«ሰለፍያ ቀጥተኛ የሀቅ መንገድ ብሎም አይነኬ ፅኑ ተራራ ነው።» ለአስተያዬትና እርማት

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 15 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

29 090
Подписчики
+1124 часа
-377 дней
-32430 день
Архив постов
✅ወደ አላህ እንመለስ! ✅ወደ ራሳችን እንመለስ! 📚أَلَمۡ يَأۡنِ لِلَّذِينَ ءَامَنُوٓاْ أَن تَخۡشَعَ قُلُوبُهُمۡ لِذِكۡرِ ٱللَّهِ وَمَا نَزَلَ مِنَ ٱلۡحَقِّ، 🎙Dr. Hussein Ali Al_Kelaly የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/husseinali210 ¤t.me/husseinali210

አንተ ሰለፍይ ሆይ «ወላሒ ያንተ ደስታ ካንተ በላይ እኔን ያስደስተኛል ስለዚህ ሁሌም ደስተኛ ሁንልኝ እወድሀለሁ። t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

በመስጀል አንሷር የተደረገ ዳዕዋ ✍️ማሳሰቢያ-ይህ ቻናል የሠለፍዮች ዳዕዋ የሚለቀቅበት ቻናል ስለሆነ በቻላችሁት መጠን ለሁሉም ተደራሽ አድርጉት ወደ ቻናል ለመቀላቀል 👇👇👇 https://t.me/yedaewachannel https://t.me/yedaewachannel

በመስጀል አንሷር የተደረገ ዳዕዋ በታላቁ ሸይኽ አሊይ ቢን አህመድ አር-ራዚሒ ✍️ማሳሰቢያ-ይህ ቻናል የሠለፍዮች ዳዕዋ የሚለቀቅበት ቻናል ስለሆነ በቻላችሁት መጠን ለሁሉም ተደራሽ አድርጉት ወደ ቻናል ለመቀላቀል 👇👇👇 https://t.me/yedaewachannel https://t.me/yedaewachannel

አጠር መጠን ያለች ኮርስ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር ሀፊዘሁሏሁ ወረዓ ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yedaewachannel https://t.me/yedaewachannel

የመስጀል አንሷር ኮርስ 03 ✍️ማሳሰቢያ-ይህ ቻናል የሠለፍዮች ዳዕዋ የሚለቀቅበት ቻናል ስለሆነ በቻላችሁት መጠን ለሁሉም ተደራሽ አድርጉት ወደ ቻናል ለመቀላቀል 👇👇👇 https://t.me/yedaewachannel https://t.me/yedaewachannel

የመስደል አንሷር ኮርስ 01 ✍️ማሳሰቢያ ይህ ቻናል የሠለፍዮች ዳዕዋ የሚለቀቅበት ቻናል ስለሆነ በቻላችሁት መጠን ለሁሉም ተደራሽ አድርጉት ወደ ቻናል ለመቀላቀል 👇👇👇 https://t.me/yedaewachannel https://t.me/yedaewachannel

ጠላቶቻችን ሆይ፦ ለቀጣይ ስትቆምሩ #ሻሂድ ሳይሆን “#ሸሂድ” ነው የሚባለው እሽ። #የድንቁርና_ጌቶች የምንላችሁኮ በምንክንያት ነው።

2026-06-14-22-30-13-970_Church.mp34.08 MB

ኮቻወች ለፕሮግራሙ የሚሆን ምርጥ ግጥም ላክልን እያሉኝ ነው 👉እስኪ ርዕስ ምረጡልኝ⁉️

«ድምፅ አለው ፅሁፍህ» ---------------------- ድሮን ነው ፅሁፍህ ምሽግን ያፈርሳል፡ በጠላት ቀጠና ፍርሀትን ያነግሳል፡ ሒዝብያን ከዋሻ ገብቶ ያስነጥሳል መሰሎችህ ይብዙ አዋቂና በሳል፡ ሰው ከሰው ይለያል ካሜራ አለው ቃልህ፡ አሏህ በሐቅ ያፅናህ ጀግናችን ነህ ስልህ፡ ግሩም ፅሁፎችህ፤ በመረጃ ቀርበው በቃል ሲከሸኑ፡ ታውቃለህ አይደለ፤ ስንቱን #ድንጋይ_ራስ እንደሚረሽኑ‼️ እንኳንስ በኛ ውስጥ ያሉት አራዊትቶች፡ ይፈሩሀል በጣም የኢስላም ጠላቶች፡ የትም ቦታ እሚደርስ ሀሳብህ ሚሳዔል፡ ስትፅፍ ይጮሀል #ገብረም ናትናዔል፡ ልዩ ውብ ችሎታህ ውቅያኖስ አቋርጦ፡ ኢላማ ይመታል ጠላቶችን መርጦ፡ በድል ይመለሳል በሁጃ ዘርሮ፡ ይሔ ተረጋግጧል ታውቋል ተመርምሮ፡ ስምህ ይከበራል እጂጉን ይፈራል፡ አንድ ሀሳብ ስትለቅ ጠላት ይሸበራል፡ ፅሁፍ ድምፅ አውጥቶ ጎልቶ ይናገራል፡ እውቀትን ከአደብ ጋር ታድለሀልና፡ #ስርዓት አላብሶህ ግሩም ልዕልና፡ አሏህ ይጠብቅህ በተውሒድ በሱና፡ የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡ የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡ የተውሒድን ፍቅር የመንሀጂን ድምቀት፡ ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡ ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!? ................................. ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡ ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡ የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡ የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡ የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጣጥስ፡ የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡ ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡ ................................. ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡ ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡ ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡ የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡ #ለመንሀጀ_ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡ ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡ ................................. ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡ ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡ ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡ ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡ አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡ ................................. ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡ ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡ እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡ ................................. የመውደድ ምክንያቴን፤ ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡ ጀግናዬ ነህና፤ አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡ ................................. ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡ ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡ ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡ ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡ ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!?              👉#ስማኝማ_ጀግናው....⁉️ እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡ በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡ ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!! በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ⁉️ ተረዳኝ ጀግናዬ፤ ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡ ሌላ አይናገርም፤ አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡ ......................................... ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡ የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡ #አርማ_ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡ የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡ በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡ በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡ #እናከብርሀለን_ያለ_ድንበር_ማለፍ፡      ................................. ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡ ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡ አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡ በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡ ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡ ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡ የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡ ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡ አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡ እንኳን ሶውትህ እና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡      .................................           «ለኢብኑ ሙነወር»                            በኑረዲን አል አረብ -------------------------------- http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

በዳዕዋ ላይ መድከም (01) 🎙️ ውዱ ኡስታዛችን፦ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጠብቀውና t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

አድስ ሙሐደራ ደሴ አረብ ገንዳ መስጅድ 💉ስለ ተውሒድና ሽርክ ምረጥ ምክር 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሀፊዘሁሏህ) t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy