Amharic Spritual Books
Открыть в Telegram
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መፅሐፍት ፣ መፅሐፍ ቅዱስን ለማጥናት የሚረዱ ... የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያዎች ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች እንዲሁም መንፈሳዊ ጹሑፎች ይቀርባሉ ። "Christlikeness is the goal of every true believer." @Getu_Kebebe @mhbc74
Больше6 983
Подписчики
+524 часа
+397 дней
+13130 дней
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сентябрь '26сент. '26
сентябрь '26
+168
в 2 каналах
август '26
+199
в 1 каналах
Get PRO
июль '26
+245
в 1 каналах
Get PRO
июнь '26
+209
в 2 каналах
Get PRO
май '26
+251
в 4 каналах
Get PRO
апрель '26
+226
в 1 каналах
Get PRO
март '26
+184
в 1 каналах
Get PRO
февраль '26
+131
в 1 каналах
Get PRO
январь '26
+149
в 2 каналах
Get PRO
декабрь '25
+149
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+157
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '25
+163
в 2 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+122
в 1 каналах
Get PRO
август '25
+203
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+208
в 2 каналах
Get PRO
июнь '25
+202
в 1 каналах
Get PRO
май '25
+232
в 3 каналах
Get PRO
апрель '25
+172
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+194
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+189
в 1 каналах
Get PRO
январь '25
+311
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '24
+314
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+284
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '24
+221
в 2 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+392
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+499
в 1 каналах
Get PRO
июль '24
+369
в 1 каналах
Get PRO
июнь '24
+325
в 1 каналах
Get PRO
май '24
+284
в 1 каналах
Get PRO
апрель '24
+300
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+335
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+206
в 1 каналах
Get PRO
январь '24
+118
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+72
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+33
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '23
+47
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+35
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+45
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+46
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+50
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+49
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+42
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+26
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+40
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+64
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+51
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+58
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+34
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+44
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+39
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+70
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+40
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+67
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+65
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+71
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+45
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+233
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 27 сентября | +2 | |||
| 26 сентября | +6 | |||
| 25 сентября | +9 | |||
| 24 сентября | +4 | |||
| 23 сентября | +7 | |||
| 22 сентября | +8 | |||
| 21 сентября | +9 | |||
| 20 сентября | +3 | |||
| 19 сентября | +4 | |||
| 18 сентября | +9 | |||
| 17 сентября | +6 | |||
| 16 сентября | +8 | |||
| 15 сентября | +7 | |||
| 14 сентября | +7 | |||
| 13 сентября | +14 | |||
| 12 сентября | +6 | |||
| 11 сентября | +7 | |||
| 10 сентября | +5 | |||
| 09 сентября | +6 | |||
| 08 сентября | +7 | |||
| 07 сентября | +6 | |||
| 06 сентября | +5 | |||
| 05 сентября | +3 | |||
| 04 сентября | +4 | |||
| 03 сентября | +7 | |||
| 02 сентября | +4 | |||
| 01 сентября | +5 |
Посты канала
Pastor_Tesfaye_Gabiso_ፓስተር_ተስፋዬ_ጋቢሶ_መህረቱ_አያልቅምና_Protestant_Mezmuer.m4a10.70 MB
| 2 | ያላለቀ ፍቅር፣ ያላለቀ ምህረት፣ ያላለቀ የእግዚአብሔር ርህራሄ ተሸክሞ ዘመናትን አሻግሮናል። ደግሞም የማያልቅ ርህራሄ ያለው ቸሩ አምላካችን ዛሬን፣ ነገንም ሊሸከመን፣ ሊያሻግረን የታመነ ነው።
✍️ መክሊት አየለ
📆 September 27, 2026
#HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional | 120 |
| 3 | "ስለዚህ በሁሉም ነገር ወንድሞቹን መምሰል ተገባው፤ ይህንም ያደረገው መሓሪና ታማኝ ሊቀ ካህናት ሆኖ፣ እግዚአብሔርን ለማገልገልና ለሕዝቡ የኀጢአትን ስርየት ለማስገኘት ነው። እርሱ ራሱ በተፈተነ ጊዜ መከራን ስለ ተቀበለ፣ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።"
ዕብራውያን 2፥17-18 | 425 |
| 4 | #HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional
https://t.me/hopministry10 | 490 |
| 5 | "... የሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች ሆይ፤ የእምነታችን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት የሆነውን ኢየሱስን አስቡ።"
ዕብራውያን 3፥1 | 733 |
| 6 | የሚስጨንቀንን ነገር፣ ሸክማችንን ሁሉ ገለል አድርጎ፣ እርግፍ አድርጎ ትቶ፦ ቅድሚያ ለእግዚአብሔር መስጠት፣ በእግዚአብሔር ፊት መሆን ይቻላል።
https://t.me/hopministry10 | 791 |
| 7 | 4_5940537531031358300.m4a | 913 |
| 8 | 📌 መመዝገቢያ፦ በነጻ
🔗 የምዝገባ ሊንክ፦ https://ebnethiopia.org/index.php/next-event
📅 ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 30, 2019 ዓ.ም
⏰ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 1:30 - 5:30
📍 ቦታ፦ ACLA ካዛንችስ፣ አዲስ አበባ
📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 961 43 44 45
አሁኑኑ ይመዝገቡ!
#EBNEthiopia #HeavenOnBusiness #Networking#EthiopianEntrepreneurs #BusinessPrayer #FreeRegistration #Ethiopia #FaithAndBusiness | 1 016 |
| 9 | Fithin_eshalhu_ፊትህን_እሻለሁ_Kenessa_and_Solomon_Bula_ኬነሳ_እና_ሰለሞን_ቡላ.m4a | 956 |
| 10 | #ከድካሜ_ተማሩ።
ከተወሰኑ ጊዜያት በፊት የነበረኝ፣ የሕይወት መልሕቅ የሆነ መልካም ልማድ ነበር፦ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብሆን መጸለይን አስቀድማለሁ፤ ጸሎት ለእኔ የዕለቱ አንድ ተግባር ሳይሆን፤ የመቀጠል፣ በሕይወት የመሰንበት ጉዳይ፣ ምንም ነገር ከማድረጌ በፊት በቅድሚያ የማደርገው ዋና ነገሬ ነበር።
እንደ ሰው ልማድ በቀላሉ ሊደረጉ ለሚችሉ ነገሮች፣ "ለዚህም ደግሞ ይጸለያል እንዴ?" ለሚያስብሉ ነገሮች እንኳን ሳይቀር በየዋህነት፣ በድፍረት #አዎ_ይጸለያል። ብዬ ወደ እግዚአብሔር የመገስገስ ልብ፣ ጉልበት፣ እርሱን ሳያማክሩ ምንም ነገር ያለማድረግ ልማድ፣ ጥንቃቄ ነበረኝ።
ከጊዜ ወደ ጊዜ ሁሉን በቀላሉ ማድረግ ስለምድ፣ የሕይወት ኃላፊነቶቼ ሲበዙ፣ በእግዚአብሔር ቤት የሰነበትኹ ሲመስለኝ፣ በመንፈሳዊው ነገርም በሳል ነኝ ስል፣ በቀኔ ውስጥ የምከውናቸው ተግባራት ሲበዙ፦ በነገር ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ፊት የሚገሰግሰው ማንነቴ እየመነመነ ሲሄድ፣ በፊቱ የሚንበረከከው ጉልበቴ ሲዝል፣ ምንም ሳያይ እግዚአብሔር ላይ ድግፍ የሚለው እምነቴ ሲላላ ታወቀኝ።
ጥንት ከአምላኬ ጋር ብዙ በመቆየት፣ በጓዳ ነገሬን ጭርስርስ አደርግና በውጪ ለሚሰራው ነገር ትንሽ አቅም አወጣለሁ፣ በጓዳ የሰማኝ እርሱም በአደባባይ ነገሬን ሲሰራው ተረጋግቼ አያለሁ። ከሁሉ በፊት "ቆይ ጸልዬ ልምጣ" ብዬ፣ ሁሉን ጣል አድርጌ ወደ ፊቱ መሮጤ አንድም ቀን ሲያሳፍረኝ አይቼ አላውቅም።
በመንበርከክ ብዙውን ሸክሜን ሳራግፍ፣ የመንገዴን ብዙውን ርቀት ስሄድ፣ የማይታለፈውን ብዙ ነገር ሳልፍ፣ ከእግዚአብሔር ደግ እጆች እልፍ ነገሮች ስቀበል በሕይወቴ አይቻለሁ።
ዛሬ አሁን ስላሁበት ሁለንተናዊ አቋም፣ ሁኔታ እያሰላሰልኹ፣ ራሴንም እያየሁ እግዚአብሔር ከላይ የዘረዘርኹትን ነገር ወደኋላ መለስ ብዬ እንዳስተውል ረዳኝ፣ ሕይወቴ ውስጥ ያለውንም ክፍተት አሳየኝ።
እውነት ለመናገር አሁን ባለሁበት ሁኔታ መቅደም ያለበትን ነገር ለማስቀደም ቅደም ተከተሉ እንደተዛባብኝ አስባለሁ፤ በፊት ብዙ ነገር ተደርድሮ እየጠበቀኝ እርግፍ አድርጌ ትቼው፣ ከአምላኬ ጋር ቆይቼ፣ ብዙውን ነገር በጓዳ ጨርሼ፣ ወደ አደባባዩ ስራ እመለሳለሁ፤ አሁን ግን ያለብኝ የተለያየ ኃላፊነት፣ መስራት ያለብኝ ብዙ ስራ አእምሮዬን ተቆጣጥሮት #Busy_ነኝ የሚለውን ነገር ለራሴ ደጋግሜ ነግሬው፣ ጸሎቴ ሁሉ ካደከመኝና አቅሜ ከተሟጠጠ በኋላ፣ የመጨረሻ ተግባሬ ሆኗል።
እግዚአብሔር ግን መሃሪ ነው። ስንጠፋ ዝም ብሎ አያየንም፣ በመንገዳችን ላይ ጣልቃ ገብቶ ወደ ትክክለኛው ጎዳና ይመልሰናል። ዛሬ ከድካሜ እንዳርፍ
ይህንን ከእርሱ ጋር የነበረኝን ሕይወት አስታወሰኝ። ንስሃ ገባሁ፣ የቀድሞ ነገሬን በእጥፍ መልስልኝ አልኹት፣ አጥብቄ ጸለይኹ፣ እንዲህ ስል ለመንኹት፦ የቀድሞው ፍቅር፣ የቀድሞው መሰጠት ይሻለኛል። አንተ ስትበዛልኝ ከባዱን ነገር ቀሎኝ አልፈዋለው። ዛሬ ነፍሴን አንድ ቁልፍ ነገር ላስታውሳት እፈልጋለሁ፦ ብዙ የሚያሳስቡሽ፣ ሸክም የሚሆኑብሽ ነገሮች ቢኖሩ፤ ሁሉን ትተሽ፣ ከሁሉ አስቀድመሽ ወደ አምላክሽ መገስገስሽን አትተይ። ብዙ ተሰልፈው የሚጠብቁሽ ነገሮች እያሉ፤ ቆይ! በቅድሚያ የአምላኬን ፊት ፈልጌ ልምጣ ማለትን አትዘንጊ።
ከድካሜ እንድትማሩ፣ እኔን ያዛለ ነገር እንዳያዝላችሁ፣ እኔን ያነቃ፣ ሊመልሰኝ፣ ሊያድሰኝ የወደደ ቸሩ እግዚአብሔር ለእናንተም እንዲሁ እንዲያደርግላችሁ ስል ይህን ጽሁፍ ላጋራችሁ ወደድኹ። ጸጋ ይብዛልን!!
✍️ መክሊት አየለ
📆 September 20, 2026
#HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional | 1 012 |
| 11 | "ስለዚህም ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ፥ በበጎነትም እውቀትን፥ በእውቀትም ራስን መግዛት፥ ራስንም በመግዛት መጽናትን፥ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፥
እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ።
እነዚህ ነገሮች ለእናንተ ሆነው ቢበዙ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ሥራ ፈቶችና ፍሬ ቢሶች እንዳትሆኑ ያደርጉአችኋልና፤"
— 2 ጴጥሮስ 1:5-8
#HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional | 902 |
| 12 | ዘማሪ_ቤተልሄም_ወልዴ_አንተን_የታመነ_መች_አፈረ_Protestant_mezmur_ፕሮቴስታንት_መዝሙሮች128k.m4a | 1 106 |
| 13 | #የእግዚአብሔርን_የጊዜ_ሰሌዳ_አለመቅደም።
#በእግዚአብሔር_አሳብ_ውስጥ_መቆየት።
#እግዚአብሔርን_መታመን።
#የእግዚአብሔርን_ፈቃድ_ማወቅ።
#የእግዚአብሔርን_ጊዜ_መጠበቅ።
#HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional
https://t.me/hopministry10 | 1 102 |
| 14 | "ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤"
— ፩ጢሞቴዎስ 6:6 | 1 064 |
| 15 | #የማለዳ_ጸሎቴ፦
እግዚአብሔር ሆይ የቀኑ ክፋት እንዳይዘኝ፣ በቀኑ ሸክም እንዳልያዝ፣ አንተን በማሳብ ውስጥ ሕይወቴን እንዳኖር፣ እንዳቆይ እርዳኝ!!
✍️ መክሊት አየለ
📆 September 18, 2026
#HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional | 1 185 |
| 16 | Addisu_Terefe_Kingdom_Sound_Worship_Night_2026_“Alteganenem”_Orignal.mp3 | 1 420 |
| 17 | በጎ ፈቃዱን ማድረግ እንዳለብን ነግሮን፣ አድርጉ ብሎ፣ ለብቻችንን ጥሎን ዘወር የማይል አምላክ እግዚአብሔር! ይልቁንም በጎ ፈቃዱን መፈለግ እንድንችል ልባችንን ያሰፋል፤ ደግሞም በጎ ፈቃዱንም በእኛ ውስጥ በሚኖረው በመንፈሱ በእኛ ውስጥ ይሠራዋል።
ታዲያ በእግዚአብሔር #ድግፍ! ማለት፣ እርሱ በእኛ ውስጥ እንዲሰራ ራሳችንን ለእርሱ ማስገዛት እንዴት አያዋጣንም?! እግዚአብሔርን ማክበር ሽቶ በተቃራኒው ደግሞ ያለ እግዚአብሔር ሮጦ፣ በራስ ታግሎ የትም አይደረስም! ይልቁንም እንደ በጎ ፈቃዱ መፈለግንና ማድረግን በእኛ ውስጥ በሚሠራው በእግዚአብሔር እርፍ፣ ድግፍ ብሎ፣ እርሱን ተጠግቶ ሲኖር ክርስትና ቀላል ነው።
ፊልጵስዩስ 2 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ስለዚህ፣ ወዳጆቼ ሆይ፤ ሁልጊዜም ታዛዦች እንደ ነበራችሁ ሁሉ፣ አሁንም እኔ በአጠገባችሁ ሳለሁ ብቻ ሳይሆን፣ ይልቁንም አሁን በሌለሁበት ጊዜ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤
¹³ እንደ በጎ ፈቃዱ መፈለግንና ማድረግን በእናንተ ውስጥ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።
✍️ መክሊት አየለ
📆 September 15, 2024
#HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional | 1 513 |
| 18 | #በየዕለቱ_የሚጨምር_እምነት።
ከእግዚአብሔር ጋር በቆየን፣ በፊቱ በሰነበትን መጠን እግዚአብሔር ላይ ራስን ወደ መጣል፤ ይበልጥ እርሱ ላይ ጥገኛ ወደ መሆን ማደግ፣ በእውቀት በበሰልን እና ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ብዙ በቆየን መጠን እምነታችንን እያደረጀን መሄድ እንዴት መታደል ነው?!
ትናንት በመንፈሳዊው ነገር ልጅ በነበርኹ ጊዜ፣ የእግዚአብሔርን ቃል በቅጡ ሳልረዳ እግዚአብሔር ላይ የበረታ እምነት ነበረኝ። ከእርሱ በላይ ስለእኔ የሚያውቅልኝ እንደሌለ ጠንቅቄ አውቃለሁ። በሆነው ባልሆነው፣ ሰበብ አስባብ እየፈለግኹ ወደ እግዚአብሔር ለመሮጥ፣ ራሴንና ነገሬን እርሱ ላይ ለመጣል አቅም ነበረኝ።
በእግዚአብሔር ቤት ስጎለምስ፣ በእውቀትም እንዳደግኹ ሲሰማኝ፣ አእምሮዬም ሁሉን ለመመርመር ሲቸኩል እግዚአብሔርን አምኖ ከመከተል ይልቅ ለሁሉ ነገር ማብራሪያ መጠየቅ ሲቀናኝ ራሴን አገኘሁ።
በእድሜ፣ በእግዚአብሔር ቤትና በፊቱ በመሰንበት፣ በእውቀት እያደግኹ በሄድኹ መጠን እምነቴም እየጨመረ፣ እግዚአብሔርን መደገፌ እየበረታ ቢሄድ ብዬ ተመኘሁ፤ በዚህ ማለዳም ለእግዚአብሔር ይህንን ልመና ላቀርብ ወደድኹ፦
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ከአንተ ጋር በመሰንበት በነገር ሁሉ ሳድግ በየዕለቱ በሚያድግ እምነት፣ ዘወትር በሚጨምር አንተን መደገፍ ባርከኝ። አንተን ይበልጥ እያወቅሁኽ ስመጣ፣ የቃልህ ፍቺ ሲበራልኝ አንተ ላይ ያለኝ መደገፍ፣ ራሴን አንተ ላይ መጣሌ ይጨምር። አቤቱ ያለ ቅድመ ሁኔታ የሆነ እምነት፤ ሳያይ፣ ለእያንዳንዱ ነገር ማብራሪያ ሳይጠይቅ አንተን የሚከተል ልብ፤ ከሚያየው ነገር በላይ ቃልህን የሚያምን ማንነት ስጠኝ!! አሜን!!
✍️ መክሊት አየለ
📆 September 15, 2026
#HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional | 1 234 |
| 19 | ተስፋ አለ!
📌 የዚህ አለም ውጣ ውረዱ ፈተናው ችግሩ ማለቂያ እንደሌለው ዥረት ሁሌም እንደፈሰሰ ነው። ከአንዱ ፈተና ወደ አንዱ መዛወራቹ የችግሩ ገደብ መች ነው ያስብላል ይህም እውን ነው።
👉 ግን አንድ ነገር በልባቹ ያዙ መቼም ቢሆን ተስፋ አትቁረጡ መቼም! 🔥
📌 አብረሀም ከሞተ ስጋው ይስሀቅን እንዳየ፣ ሳራም ካለማመን ሳቋ ወደ እውነተኛው ሳቅ እንደመጣች፤ የሀና እንባ ሳሙኤልን ይዞ እንደመጣ መቼ ይሁን ያላችሁት ጉዳይ መሆኑ አይቀርም ምክኒያት ብትሉኝ እግዚአብሔር ተስፋ የሚቆረጥበት አምላክ አይደለም።
📌 እንደ አላዛር በሞተ ነገራችን ላይ ትንሳኤን መዝራት ይችላል።
ለምን? እርሱ ህያው አምላክ ነው። ያስጨነቀን ግራ ያጋባን ለምን? መቼ? እንዴት? ያልንበት ነገር በሙሉ በጊዜው ውብ ሆኖ እናየዋለን።
🖊 በርቱልኝ ወዳጆቼ የያዘን አምላክ የሚጥል፣ የሚረሳ፣ የሚተው አይደለም! | 1 130 |
| 20 | ቃልህ___Kalih(128k).m4a | 1 070 |
