uz
Feedback
Amharic Spritual Books

Amharic Spritual Books

Kanalga Telegram’da o‘tish

በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መፅሐፍት ፣ መፅሐፍ ቅዱስን ለማጥናት የሚረዱ ... የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያዎች ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች እንዲሁም መንፈሳዊ ጹሑፎች ይቀርባሉ ። "Christlikeness is the goal of every true believer."  @Getu_Kebebe @mhbc74

Ko'proq ko'rsatish
6 864
Obunachilar
+224 soatlar
+227 kun
+11030 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+13
0 kanalda
Avgust '26
+199
1 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+245
1 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+209
2 kanalda
Get PRO
May '26
+251
4 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+226
1 kanalda
Get PRO
Mart '26
+184
1 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+131
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+149
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+149
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+157
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+163
2 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+122
1 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+203
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+208
2 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+202
1 kanalda
Get PRO
May '25
+232
3 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+172
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+194
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+189
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+311
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+314
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+284
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+221
2 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+392
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+499
1 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+369
1 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+325
1 kanalda
Get PRO
May '24
+284
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+300
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+335
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+206
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+118
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+72
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+33
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+47
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+35
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+45
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+46
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+50
0 kanalda
Get PRO
May '23
+49
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+42
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+26
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+40
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+64
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+51
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+58
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+34
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+44
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+39
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+70
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+40
0 kanalda
Get PRO
May '22
+67
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+65
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+71
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+45
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+233
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
03 Sentabr+4
02 Sentabr+4
01 Sentabr+5
Kanal postlari
ከመልካምነት ከመልካምነት ከፍቅርህ በቀር እኔ አላየሁም የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ የማይተካ የሱስን አዩ የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ ፍቅርህን አዩ ኢየሱስ/12X/ በገጠመኝ ነገር ፈጽሞ አለካህም እኔን የገጠመኝ አንተን አይገልጥህም ፈልጌ ባጣሁት ፈጽሞ አለካህም ፈልጌ ያጣሁት አንተን አይገልጥህም ጥንትም ፍቅር ዛሬም ፍቅር ፍቅር ብቻ ፍቅር ነህ ጥንትም መልካምዛሬም መልካም መልካም ብቻ መልካም ነህ በሕይወት መንገዴ ጣልቃ የገባህ ልቤን የገዛህ በቀራንዮ ለኔ የሞትከው አንተ ነህ ለኔ የሱስ ነህ ለኔ የፍቅር መለኪያ በቀራንዮ ለኔ የሞትከው አንተ ነህ ለኔ የፍቅር መለኪያ ኢየሱስ ከመልካምነት ከፍቅርህ በቀር እኔ አላየሁም የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ የማይተካ የሱስን አዩ የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ ፍቅርህን አዩ ጥንትም ፍቅር ዛሬም ፍቅር ፍቅር ብቻ ፍቅር ነህ ጥንትም መልካም ዛሬም መልካም መልካም ብቻ መልካም ነህ

2
4_5877487582924770346.m4a
87
3
Shekimen by Dawit Getachew - Dawit Getachew.mp3
341
4
እግዚአብሔርን ለመኖር እንፈልግ : 👉አትሞክሩ ያለ እግዚአብሔር ለመኖር ትሞታላችሁ! ምክንያቱም እግዚአብሔር የሌለበት ሞት አለበት። : አሞጽ 5:4✨ 4 እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ “እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤ : @lifewithchriatjesus _መልካም ምሽት🙏
360
5
ከሚያስጨንቀን ነገር፣ ከምናልፍበት ከባድ ሁኔታ በላይ የሚናገረን፣ የሚያጽናናን የእግዚአብሔር ድምጽ፤ እርሱ የሰጠን ቃል ኪዳን ይበልጣልና እግዚአብሔርን መስማት ይሁንልን!! ዘጸአት 6 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ “ስለዚህ ለእስራኤላውያን እንዲህ በላቸው፤ ‘እኔ እግዚአብሔር (ያህዌ) ነኝ፤ ከግብፃውያን ቀንበር አወጣችኋለሁ። ለእነርሱ ባሪያ ከመሆን ነጻ አወጣችኋለሁ፤ በተዘረጋች ክንድና በታላቅ ፍርድ እቤዣችኋለሁ። ⁷ “የራሴ ሕዝብ አደርጋችኋለሁ፤ እኔም አምላክ (ኤሎሂም) እሆናችኋለሁ ከግብፃውያን ቀንበር ያላቀቅኋችሁ እኔ እግዚአብሔር አምላክ (ያህዌ ኤሎሂም) መሆኔንም ታውቃላችሁ። ⁸ ከዚያም ለአብርሃም፣ ለይስሐቅ፣ ለያዕቆብ እሰጣችኋለሁ ብዬ ወደማልሁላቸው ምድር አመጣችኋለሁ፤ ርስት አድርጌ እሰጣችኋለሁ። እኔ እግዚአብሔር (ያህዌ) ነኝ።’ ” ⁹ ሙሴ ይህን ለእስራኤላውያን ነገራቸው፤ ተስፋ ከመቍረጣቸውና ከአስከፊ እስራታቸው የተነሣ ግን አላዳመጡትም። #HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional
410
6
ከሚያስጨንቀን ነገር፣ ከምናልፍበት ከባድ ሁኔታ በላይ የሚናገረን፣ የሚያጽናናን የእግዚአብሔር ድምጽ፤ እርሱ የሰጠን ቃል ኪዳን ይበልጣልና እግዚአብሔርን መስማት ይሁንልን!! https://t.me/hopministry10
392
7
"እንግዲህ የሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች ሆይ፤ የእምነታችን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት የሆነውን ኢየሱስን አስቡ።" ዕብራውያን 3፥1
575
8
"አቻምና ኢየሱስ አምናም ኢየሱስ ትላንት ኢየሱስ ዛሬም ኢየሱስ"
662
9
Lidia_Anteneh_kingdom_Sound_Worship_2026_“Kemegegneteh”_Original.mp3
794
10
"እግዚአብሔርን ከማያከብር ርባና ቢስ አፈ ታሪክና ከአሮጊቶች ተረታ ተረት ራቅ፤ ይልቁንም ለእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ራስህን አሠልጥን። የአካል ብቃት ልምምድ ለጥቂት ነገር ይጠቅማልና፤ ለእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ራስን ማሠልጠን ግን ለአሁኑም ሆነ ለሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው ለሁለቱም ይጠቅማል።" 1 ጢሞቴዎስ 4፥7-8
840
11
የማን ጥፋት ይሆን? : ሁለት ጎረቤታሞች ሰዎች ነበሩ አብረው ያወራሉ ይጫወታል ..... ታድያ በአንድ ቀን ጎረቤት ያለው ሰው ቤቱ ይቃጠል ነበር ከፍቶ እንዳይወጣ በሩ ከውጪ የተቆለፈ ነበር ታድያ ጎረቤቶ እሳቱን አይቶ ወደ እርሱ መጣ ነገር ግን በሩን ሳይከፍትለት በመጮህ ይመለከተው ነበር ...... : ጥፋቱ ምን ይመስላችኋል ? : ለማዳን ቁልፉ እጁ ላይ አያለ ባለመስተዋል ወንድሙን ገደለ ! ይሄ እኛ ነን ታውቃላችሁ እኛ ከሞት አምልጠናል ግን ቤተሰቦቻችን ወይም ጓደኞቻችን እየሞቱ ነው እኛ ነፃ ሆነን ግን የምንወዳቸው ሰዎች በአለም እስራት እየተቃጠሉ እኛ መክፈት እና ማዳን እየቻልን አሁን ግን ዝም ብለናል ቀኖች ይሄዳሉ ሰዎችም ያልፋሉ ወዳጆቼ ስሙኝ ልንገራችሁ ከስጦታዎች ሁሉ የሚበልጥ ስጦታ በእጃችሁ አለ : በዓለም ያሉ ሰዎች ሲስቁ ሲጫወቱ ደስታ እና ሰላም ያላቸው አይመሰላችሁ ሰላምና ደስታ ያለው በኢየሱስ ነው ኢየሱስ የሌለው ደስታ የለውም ኢየሱስ የልብ መድሀኒት ነው በዓለም ያሉ ፈውሳቸው ኢየሱስ ነው : ቁልፉን ይዞ ለመርዳት ሌላ መፍትሄ መፈለግ ማዳን እየቻሉ መግደል ነው እናስተውል በእኛ መዘግየት ብዙዎች እየጠፉ ነው 🙏 : ወንጌልን የምንመሰክርበት ጊዜ አሁን ነው እርምጃ እንጀምር !✨ : @lifewithchristjesus @lifewithchristjesus _ተባረኩልኝ🙏
901
12
እግዚአብሔር የሌለበት ፈቃዱ የሌለበት ህይወት አይሆንም ✨ : እግዚአብሔር ስለ ክርክራችን ብሎ ለሌለበትን አይስጠን የሚያኖረን የነገሮች መኖር ሳይሆን የእርሱ መኖር ነው ። : @lifewithchristjesus @lifewithchristjesus _መልካም ምሽት🙏
925
13
እግዚአብሔር ይመስገን✨ : 2 ቆሮንቶስ 9:15 15 ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። : @lifewithchriatjesus @lifewithchriatjesus _ብሩህ ቀን✨
እግዚአብሔር ይመስገን✨ : 2 ቆሮንቶስ 9:15 15 ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። : @lifewithchriatjesus @lifewithchriatjesus _ብሩህ ቀን✨
911
14
"ሁሉ ነገር ለርሱና በርሱ የሚኖር እግዚአብሔር፣ ብዙ ልጆችን ወደ ክብር ለማምጣት፣ የድነታቸውን መሥራች በመከራ ፍጹም ሊያደርገው የተገባ ነበር። ሰዎችን የሚቀድሰውና የሚቀደሱት ሰዎች ከአንድ ቤተ ሰብ ናቸው፤ ስለዚህ ኢየሱስ ወንድሞች ብሎ ሊጠራቸው አያፍርም።" ዕብራውያን 2፥10-11
837
15
1ኛ ቆሮንቶስ 9 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ በሩጫ ውድድር የሚሮጡ ብዙዎች እንደሆኑ፣ ሽልማቱን የሚቀበለው ግን አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁምን? ስለዚህ ሽልማቱን እንደሚቀበል ሰው ሩጡ። ²⁵ ለውድ ድር የሚዘጋጅ ማንኛውም ሰው በሁሉም ነገር ራሱን ይገዛል፤ እነርሱ ዐላፊ ጠፊ የሆነውን አክሊል ለማግኘት ይደክማሉ፤ እኛ ግን ለዘላለም የማይጠፋውን አክሊል ለማግኘት እንደክማለን። ²⁶ ስለዚህ እኔ ግብ እንደሌለው ሰው በከንቱ አልሮጥም፤ ደግሞም ነፋስን እንደሚጐስም ሰው እንዲያው አልታገልም፤ ²⁷ ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ እኔ ራሴ ውድቅ ሆኜ እንዳልቀር፣ ሰውነቴን እየጐሰምሁ እንዲገዛልኝ አደርገዋለሁ። #HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional
897
16
🏃‍♂️🥊 Run with purpose. Fight with discipline. Don’t just beat the air—train your life for an eternal reward. 🔥🏆 📖 1 Corinthians 9:24–27 (ESV) “Do you not know that in a race all the runners run, but only one receives the prize? So run that you may obtain it. Every athlete exercises self-control in all things. They do it to receive a perishable wreath, but we an imperishable. So I do not run aimlessly; I do not box as one beating the air. But I discipline my body and keep it under control, lest after preaching to others I myself should be disqualified.” #1Corinthians9 #RunTheRace #FightWithPurpose #SpiritualDiscipline #Faith #EternalReward https://t.me/hopministry10
765
17
ተስፋዬ_ጋቢሶ_ነፍሴ_ሆይ_||_Tesfaye_Gabiso_Nefse_Hoy.mp3
771
18
“እግዚአብሔር ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላል፤ “እኔን ፈልጉ፤ በሕይወትም ትኖራላችሁ።””   — አሞጽ 5፥4 (አዲሱ መ.ት) “እግዚአብሔርን ፈልጉ፤ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤ ”   — አሞጽ 5፥6 (አዲሱ መ.ት) #HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional
904
19
“For thus says the LORD to the house of Israel: “Seek me and live;”      — Amos 5: 4 (ESV) https://t.me/hopministry10
856
20
🚏 Live Like Time Is Short ⏳ Life is like a bus journey 🚌🛣️ One day, we will reach our station and have to get off 🚏⏳ So live with purpose 🎯✨ Live for your calling 🙏🔥 Live like someone who has no time to waste ⏰💨 Love deeply ❤️ Forgive quickly 🤍 and make your journey count 🌍💫 #LifeJourney 🚌 #LiveWithPurpose 🎯 #WalkInYourCalling 🙏 #LifeIsShort ⏳ #MakeYourLifeCount ✨ #LiveWisely 🌱 #PurposeDriven 🔥 #HOPMinistry 🌱 https://t.me/hopministry10
873