ar
Feedback
Amharic Spritual Books

Amharic Spritual Books

الذهاب إلى القناة على Telegram

በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መፅሐፍት ፣ መፅሐፍ ቅዱስን ለማጥናት የሚረዱ ... የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያዎች ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች እንዲሁም መንፈሳዊ ጹሑፎች ይቀርባሉ ። "Christlikeness is the goal of every true believer."  @Getu_Kebebe @mhbc74

إظهار المزيد
6 938
المشتركون
+724 ساعات
+427 أيام
+11530 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+119
في 2 قنوات
أغسطس '26
+199
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+245
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+209
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '26
+251
في 4 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+226
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '26
+184
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+131
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '26
+149
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+149
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+157
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+163
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+122
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+203
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+208
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+202
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '25
+232
في 3 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+172
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+194
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+189
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+311
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+314
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+284
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+221
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+392
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+499
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+369
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+325
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '24
+284
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+300
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+335
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+206
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+118
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+72
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+33
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+47
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+35
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+45
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+46
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+50
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+49
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+42
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+26
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+40
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+64
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+51
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+58
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+34
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+44
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+39
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+70
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+40
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+67
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+65
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+71
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+45
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+233
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
19 سبتمبر+3
18 سبتمبر+9
17 سبتمبر+6
16 سبتمبر+8
15 سبتمبر+7
14 سبتمبر+7
13 سبتمبر+14
12 سبتمبر+6
11 سبتمبر+7
10 سبتمبر+5
09 سبتمبر+6
08 سبتمبر+7
07 سبتمبر+6
06 سبتمبر+5
05 سبتمبر+3
04 سبتمبر+4
03 سبتمبر+7
02 سبتمبر+4
01 سبتمبر+5
منشورات القناة
ዘማሪ_ቤተልሄም_ወልዴ_አንተን_የታመነ_መች_አፈረ_Protestant_mezmur_ፕሮቴስታንት_መዝሙሮች128k.m4a6.95 MB

2
#የእግዚአብሔርን_የጊዜ_ሰሌዳ_አለመቅደም። #በእግዚአብሔር_አሳብ_ውስጥ_መቆየት። #እግዚአብሔርን_መታመን። #የእግዚአብሔርን_ፈቃድ_ማወቅ። #የእግዚአብሔርን_ጊዜ_መጠበቅ። #HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional https://t.me/hopministry10
247
3
"ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤" — ፩ጢሞቴዎስ 6:6
372
4
#የማለዳ_ጸሎቴ፦ እግዚአብሔር ሆይ የቀኑ ክፋት እንዳይዘኝ፣ በቀኑ ሸክም እንዳልያዝ፣ አንተን በማሳብ ውስጥ ሕይወቴን እንዳኖር፣ እንዳቆይ እርዳኝ!! ✍️ መክሊት አየለ 📆 September 18, 2026 #HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional
494
5
Addisu_Terefe_Kingdom_Sound_Worship_Night_2026_“Alteganenem”_Orignal.mp3
749
6
በጎ ፈቃዱን ማድረግ እንዳለብን ነግሮን፣ አድርጉ ብሎ፣ ለብቻችንን ጥሎን ዘወር የማይል አምላክ እግዚአብሔር! ይልቁንም በጎ ፈቃዱን መፈለግ እንድንችል ልባችንን ያሰፋል፤ ደግሞም በጎ ፈቃዱንም በእኛ ውስጥ በሚኖረው በመንፈሱ በእኛ ውስጥ ይሠራዋል። ታዲያ በእግዚአብሔር #ድግፍ! ማለት፣ እርሱ በእኛ ውስጥ እንዲሰራ ራሳችንን ለእርሱ ማስገዛት እንዴት አያዋጣንም?! እግዚአብሔርን ማክበር ሽቶ በተቃራኒው ደግሞ ያለ እግዚአብሔር ሮጦ፣ በራስ ታግሎ የትም አይደረስም! ይልቁንም እንደ በጎ ፈቃዱ መፈለግንና ማድረግን በእኛ ውስጥ በሚሠራው በእግዚአብሔር እርፍ፣ ድግፍ ብሎ፣ እርሱን ተጠግቶ ሲኖር ክርስትና ቀላል ነው። ፊልጵስዩስ 2 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ስለዚህ፣ ወዳጆቼ ሆይ፤ ሁልጊዜም ታዛዦች እንደ ነበራችሁ ሁሉ፣ አሁንም እኔ በአጠገባችሁ ሳለሁ ብቻ ሳይሆን፣ ይልቁንም አሁን በሌለሁበት ጊዜ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤ ¹³ እንደ በጎ ፈቃዱ መፈለግንና ማድረግን በእናንተ ውስጥ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና። ✍️ መክሊት አየለ 📆 September 15, 2024 #HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional
799
7
#በየዕለቱ_የሚጨምር_እምነት። ከእግዚአብሔር ጋር በቆየን፣ በፊቱ በሰነበትን መጠን እግዚአብሔር ላይ ራስን ወደ መጣል፤ ይበልጥ እርሱ ላይ ጥገኛ ወደ መሆን ማደግ፣ በእውቀት በበሰልን እና ከእግዚአብሔ
#በየዕለቱ_የሚጨምር_እምነት። ከእግዚአብሔር ጋር በቆየን፣ በፊቱ በሰነበትን መጠን እግዚአብሔር ላይ ራስን ወደ መጣል፤ ይበልጥ እርሱ ላይ ጥገኛ ወደ መሆን ማደግ፣ በእውቀት በበሰልን እና ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ብዙ በቆየን መጠን እምነታችንን እያደረጀን መሄድ እንዴት መታደል ነው?! ትናንት በመንፈሳዊው ነገር ልጅ በነበርኹ ጊዜ፣ የእግዚአብሔርን ቃል በቅጡ ሳልረዳ እግዚአብሔር ላይ የበረታ እምነት ነበረኝ። ከእርሱ በላይ ስለእኔ የሚያውቅልኝ እንደሌለ ጠንቅቄ አውቃለሁ። በሆነው ባልሆነው፣ ሰበብ አስባብ እየፈለግኹ ወደ እግዚአብሔር ለመሮጥ፣ ራሴንና ነገሬን እርሱ ላይ ለመጣል አቅም ነበረኝ። በእግዚአብሔር ቤት ስጎለምስ፣ በእውቀትም እንዳደግኹ ሲሰማኝ፣ አእምሮዬም ሁሉን ለመመርመር ሲቸኩል እግዚአብሔርን አምኖ ከመከተል ይልቅ ለሁሉ ነገር ማብራሪያ መጠየቅ ሲቀናኝ ራሴን አገኘሁ። በእድሜ፣ በእግዚአብሔር ቤትና በፊቱ በመሰንበት፣ በእውቀት እያደግኹ በሄድኹ መጠን እምነቴም እየጨመረ፣ እግዚአብሔርን መደገፌ እየበረታ ቢሄድ ብዬ ተመኘሁ፤ በዚህ ማለዳም ለእግዚአብሔር ይህንን ልመና ላቀርብ ወደድኹ፦ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ከአንተ ጋር በመሰንበት በነገር ሁሉ ሳድግ በየዕለቱ በሚያድግ እምነት፣ ዘወትር በሚጨምር አንተን መደገፍ ባርከኝ። አንተን ይበልጥ እያወቅሁኽ ስመጣ፣ የቃልህ ፍቺ ሲበራልኝ አንተ ላይ ያለኝ መደገፍ፣ ራሴን አንተ ላይ መጣሌ ይጨምር። አቤቱ ያለ ቅድመ ሁኔታ የሆነ እምነት፤ ሳያይ፣ ለእያንዳንዱ ነገር ማብራሪያ ሳይጠይቅ አንተን የሚከተል ልብ፤ ከሚያየው ነገር በላይ ቃልህን የሚያምን ማንነት ስጠኝ!! አሜን!! ✍️ መክሊት አየለ 📆 September 15, 2026 #HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional
776
8
ተስፋ አለ! 📌 የዚህ አለም ውጣ ውረዱ ፈተናው ችግሩ ማለቂያ እንደሌለው ዥረት ሁሌም እንደፈሰሰ ነው። ከአንዱ ፈተና ወደ አንዱ መዛወራቹ የችግሩ ገደብ መች ነው ያስብላል ይህም እውን ነው። 👉 ግን አንድ ነገር በልባቹ ያዙ መቼም ቢሆን ተስፋ አትቁረጡ መቼም! 🔥 📌 አብረሀም ከሞተ ስጋው ይስሀቅን እንዳየ፣ ሳራም ካለማመን ሳቋ ወደ እውነተኛው ሳቅ እንደመጣች፤ የሀና እንባ ሳሙኤልን ይዞ እንደመጣ መቼ ይሁን ያላችሁት ጉዳይ መሆኑ አይቀርም ምክኒያት ብትሉኝ እግዚአብሔር ተስፋ የሚቆረጥበት አምላክ አይደለም። 📌 እንደ አላዛር በሞተ ነገራችን ላይ ትንሳኤን መዝራት ይችላል። ለምን? እርሱ ህያው አምላክ ነው። ያስጨነቀን ግራ ያጋባን ለምን? መቼ? እንዴት? ያልንበት ነገር በሙሉ በጊዜው ውብ ሆኖ እናየዋለን። 🖊 በርቱልኝ ወዳጆቼ የያዘን አምላክ የሚጥል፣ የሚረሳ፣ የሚተው አይደለም!
733
9
ቃልህ___Kalih(128k).m4a
731
10
#ከእግዚአብሔር_ቃል_ጋር_መቆየት። ከእግዚአብሔር ቃል ጋር በምንወስደው ጊዜ፣ በምንቆየው ቆይታ እጅግ አትራፊዎች ነን። ሕያው፣ የሚሰራ ብቸኛው ቃል የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው። እኛን በሚያይ፣ በሚያውቅ በእግዚአብሔር ፊት ሁሉ ነገራችን የተገለጠና የተራቆተ ነው። ሆኖም እግዚአብሔር ድካምን ቢያይብን፣ እንከን ቢያገኝብን፣ ገልጦ ሊያዋርደን ሳይሆን፣ በቃሉና በመንፈሱ ሊሰራን፣ ሊገራን፣ እርሱ የወደደውን ቅርጽ ሊያስይዘን የታመነ ነው። የክርስቲያናዊ ሕይወት ቱምቢ፣ የእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት መለኪያ የእግዚአብሔር ቃል ነው። በቃሉ ተመዝኖ ያለፈ፣ ይሁንታን እንደሚያገኝ ሁሉ፣ በቃሉ ተመዝኖ የወደቀም ከቃሉ መስፈርት የራቀ መሆኑ ይገለጣል። የእግዚአብሔር ቃል በአንባቢው ላይ ያለውን ሥራ እንደማንኛውም መጽሐፍ ንባብ፣ አእምሮአዊ እውቀትን ማስፋት ላይ ብቻ አያቆምም። ይልቁንም የአንባቢውን ሁለንተና አንዳች ሳያስቀር ይመረምራል፣ ይሰራል፣ ይቀይራል። ምክንያቱም ቃሉ ሕያውና የሚሰራ ነውና። ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ለመቆየት ብርታት ከሚሆነን ነገር መካከል አንዱ፣ የቃሉ ሕያው መሆንና የሚሰራ መሆኑ ነው። በምንም ዓይነት ሁኔታ ወደ እርሱ ብንቀርብ እንደነበርን የማይተወን፣ ዘወትር ሊሰራን የታመነ፣ አላስፈላጊ ሸክሞቻችንን አራግፎ በእግዚአብሔር ሸክም የሚሞላን፣ ቸሩ እግዚአብሔር የሰጠን የሕይወታችን መመሪያ ቅዱስ ቃሉ ነው። እውቀትን ከመቅዳት እልፍ ያለ ዓላማ ይዞ ወደ እግዚአብሔር ቃል የተጠጋ፣ ከቃሉ ጋር የቆየ፣ ቃሉን ሁነኛ ወዳጅ ያደረገ ሰው፣ መቼም የማይሳሳት መካሪ፣ እውቀት የማይጎድለው አስተማሪ፣ መስራትና ማበጃጀት የማይደክመው ፍጹም አድርጎ ሰሪ ያገኛል። ከሁኔታዎች እልፍ እያልን ከቃሉ ጋር እንቀመጥ፣ እንቆይ፤ እስከ ዛሬ ያላየነውን እልፍ በረከት እናገኛለን!! ✍️ መክሊት አየለ 📆 September 14, 2026 #HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional
919
11
ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ። ትናንት እና ከትናንት በስቲያ በተከፈተው ድምጽ መስጫ Poll ላይ በመሳተፍ ድምፅ የሰጣችሁ ሰዎችን እያመሰገንኹ፤ ቋሚ፣ ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለመጀመር ታስቦ ድምፅ ለመሰብሰብ በተከፈተው Poll ላይ ከ50 % በላይ የሚሆነው  ድምጽ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቱ ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ የሆኑ ሰዎች እንዳሉ ያሳያል። በዚህ መሰረት ጥናቱን ለመጀመር እንዲረዳን ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ተከፍቷል። ስለሆነም ጥናቱ ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ የሆናችሁ ሰዎች ግሩፑን በመቀላቀል ቢጠና ብላችሁ የምታስቡትን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እና ለእናንተ አመቺ የሆነውን የጥናት ቀንና ሰዓት እንድትጠቁሙ እንጠይቃለን። በዚህ መሰረት ከሁሉም ተሳታፊ ጥቆማ ከሰበሰብን በኋላ የሚጠናውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እና ምቹ ጊዜ የቴሌግራም Poll በመጠቀም መርጠን ጥናቱን እንጀምራለን። ተባረኩ!!🙏 https://t.me/HOPMinistryBSGroup
853
12
በሁሉም ነገር የተፈተነ በድካማችን የሚራራልን መሓሪና ታማኝ ሊቀ ካህናት ስላለን የሚያስጨንቀንን ሁሉ በእግዚአብሔር ላይ እንጣል። በትጋት ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።በተሰጠን የእረፍት ህይወት እንመላለስ።
921
13
#የአዲሱ_ዓመት_ጸሎቴንና_የትኩረት_አቅጣጫዬን_ላጋራችሁ። አዲስ ዓመት ነገሮችን አንድ ብሎ፣ በአዲስ ኃይል፣ በታደሰ ጉልበት፣ በተስፋ ለመጀመር እድል ስለሚሰጥ ለእኛ ለክርስቲያኖች ምንም ያህል ትናንት የጀመረ ትጋት፣ መልካም ልማድ ቢኖረንም እንኳ፤ እንደ አዲስ እግዚአብሔርን የመከተል፣ ኢየሱስን የመምሰል፣ እርሱን ተጠግቶ የመኖር ረሃብ፣ በፊቱ የመቆየት ጉልበት፣ ቃሉን እንደ አዲስ የመውደድ መሻት እንዲኖረን ይረዳናል። ከትናንት ይበልጥ ወደ ተጨመረልን ቀን፣ ወደ አዲሱ ዘመን ሊሻገሩ የሚገቡ በጎ ልማዶች፣ ፣መልካም መሻቶች፣ ሊተገበሩ የሚገባቸው ዕቅዶችን ለመሰነቅ እድል ይሰጣል። ስለዚህ እኔም በዚህ እድል ተጠቅሜ ራሴን ለማየት ሞክሬ፣ ደግሞ ከፊት ላለው ዘመን የያዝኹት የትኩረት አቅጣጫ፣ ለእግዚአብሔር ያቀረብኹት ልመና አለኝ። ባጋራችሁ ይጠቅማል ብዬ ስላሰብኹ እንደዚህ ለማቅረብ ሞክሪያለሁ። ጸሎትና ልመናዬን በመጋራት፣ ተግባር በሚሻው ነገርም በመትጋት ማትረፍ ይሁንልን!! እግዚአብሔርን ከምለምነው ቁልፍ ልመናዎቼ መካከል፦ 1. የማለዳ ሰው አድርገኝ፦ በቀኔ መጀመሪያ ላይ ወደ የዕለት ተግባሬ ሳልዘረጋ በፊት ከአንተ ልብ፣ ከአንተ ፊት የዕለት ስንቅ መያዝ ይሁንልኝ። ደግሞ ለአንተ የምሰጠው ጊዜ ማለዳዬን፣ የነቃውን፣ ኃይል ያለበትን፣ የተከፈተ ልብ፣ የተዘጋጀ አእምሮ፣ የሚሮጡ እግሮች፣ የበረታ ጉልበት ያለበትን እንጂ፤ ከብዙ ነገር የተራረፈውን፣ ሽርፍራፊ ሰዓት፣ የተበላ ጉልበት፣ በዛለ ልብ የሆነውን የአመሻሽ ጊዜ አይሁንብኝ። 2. እንደ ሰው ብዙ የሚያስፈልገኝ፣ የሚያስጨንቀኝ ጥያቄ ቢኖር፤ መፍትሄ ፍለጋ ወደ ማንም፣ ወደ ምንም ዘወር ከማለቴ በፊት ወደ አንተ ልመልከት፤ ወደ አንተ ልጠጋ፣ አቅጣጫና ምሪትን ከአንተ ልቀበል። ደግሞ ጸሎቴና ልመናዬ እንዳይቀር፣ ለይምሰል አይሁንብኝ፤ ይልቁንም እግዚአብሔር እንዳለ፣ ከልብ ለሚፈልጉትም ዋጋን እንደሚሰጥ በማመን፣ በእምነት የሚቀርብ ይሁንልኝ። 3. በየዕለቱ የነቃ ማንነት፣ የሚሰራ፣ የሚዘጋጅ፣ ሁሉን ከዘላለም አንጻር የሚያይ፣ የሚገመግም፣ የሚያደርግ ማንነት፤ በእግዚአብሔር እርሻ ውስጥ፣ በእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ድርሻውን በአግባቡ የሚወጣ ማንነት እንዲኖረኝ እርዳኝ። ድንገት አንተ ብትመጣ፣ ወይም የእኔ ቀን ደርሶ ብትወስደኝ በመክሊቴ እያተረፍኹ እንድገኝ፣ ያለ አንዳች ጸጸት ወደ አንተ እንድሰበሰብ እርዳኝ። 4. ታላቁ ተልዕኮ የሁልጊዜ የጠረጴዛ ላይ ጉዳዬ ይሁን። 5. ከእግዚአብሔር የተሰጡኝ፣ ነገር ግን የጣልኻቸውን መክሊቶቼን፣ የዘነጋኹትን ትጋቴን ማንሳት፣ በመክሊቴ ማትረፍ ይሁንልኝ። መስራት ያለብኝን ነገር የባከነ ሰዓት ላይ እንዳ ሰው በፍጥነት፣ በትጋት መስራት ይሁንልኝ። 6. መንፈስ ቅዱስ የዘወትር ወዳጄ፣ ናፍቆቴ፣ መደገፊያዬ ይሁነኝ። በማልፍበት ሁሉ የእግዚአብሔር ጸጋ በእኔ የወደደውን ይፈጽም። አሜን!! ✍️ መክሊት አየለ 📆 መስከረም 2, 2019 (September 12, 2026) #HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional
1 052
14
በቴሌግራም ግሩፕ ቋሚ የሆነ ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቢጀመር፤ ለመሳተፍ ዝግጁ ነዎት?
971
15
በዚህ ቻነል ላይ ከሚቀርቡ የተለያየ ይዘት ካላቸው አገልግሎቶች በየትኛው ይበልጥ ተጠቅመዋል? የቱ ተጠናክሮ ይቀጥል?
1 035
16
መዝሙር 23 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ የዳዊት መዝሙር መልካሙ እረኛ ¹  እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም። ² በለመለመ መስክ ያሳርፈኛል፤ በዕረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል፤ ³ ነፍሴንም ይመልሳታል። ስለ ስሙም፣ በጽድቅ መንገድ ይመራኛል። ⁴ በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ፤ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋር ስለ ሆንህ፣ ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል። ⁵ ጠላቶቼ እያዩ፣ በፊቴ ማዕድ አዘጋጀህልኝ፤ ራሴን በዘይት ቀባህ፤ ጽዋዬም ሞልቶ ይፈስሳል። ⁶ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በጎነትና ምሕረት በእርግጥ ይከተሉኛል፤ እኔም በእግዚአብሔር ቤት፣ ለዘላለም እኖራለሁ። #HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional
938
17
04 azeb 4.mp3
952
18
ኤርምያስ 29 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ለእናንተ ያለኝን ዕቅድ እኔ ዐውቃለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤ “ዕቅዱም ፍጻሜው ያማረና ተስፋ የሚሰጥ፣ እናንተንም የሚጠቅም እንጂ የሚጐዳ አይደለም። ¹² እናንተም ትጠሩኛላችሁ፤ ቀርባችሁ ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፤ እኔም እሰማችኋለሁ። ¹³ እናንተ ትፈልጉኛላችሁ፣ በፍጹም ልባችሁም ከፈለጋችሁኝ ታገኙኛላችሁ፤ ¹⁴ እኔም እገኝላችኋለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤” https://t.me/hopministry10
1 102
19
ኤርምያስ 29 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ለእናንተ ያለኝን ዕቅድ እኔ ዐውቃለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤ “ዕቅዱም ፍጻሜው ያማረና ተስፋ የሚሰጥ፣ እናንተንም የሚጠቅም እንጂ የሚጐዳ አይደለም። ¹² እናንተም ትጠሩኛላችሁ፤ ቀርባችሁ ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፤ እኔም እሰማችኋለሁ። ¹³ እናንተ ትፈልጉኛላችሁ፣ በፍጹም ልባችሁም ከፈለጋችሁኝ ታገኙኛላችሁ፤ ¹⁴ እኔም እገኝላችኋለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤” #HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional
923
20
ሰላም ተወዳጆች #መስከረም_1_እንጀምራለን ። ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር 2019 ላይ ሙሉ የመጽሐፉ ቅዱስ ክፍል የማጥናት ሀሳብ አለን። የጥናቱ ሂደት የሚሆነው በያለንበት ስፍራ በቀን 4 ምእራፍ ማንበብ ወይም በድምጽ መስማት እንደ ጌታ ፍቃድ 2019 ከማለቁ በፊት ሙሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የማጥናት እድል ይኖረናል። በዚ መሳተፍ ምትፈልጉ ለጥናት እንዲረዳን የተከፈተ ቴሌግራም ግሩፕ አለ join ያድርጉ ። 🙏🙏 https://t.me/+jEruievHWbAwMjM0
1 230