Amharic Spritual Books
Відкрити в Telegram
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መፅሐፍት ፣ መፅሐፍ ቅዱስን ለማጥናት የሚረዱ ... የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያዎች ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች እንዲሁም መንፈሳዊ ጹሑፎች ይቀርባሉ ። "Christlikeness is the goal of every true believer." @Getu_Kebebe @mhbc74
Показати більше7 036
Підписники
Немає даних24 години
+227 днів
+13230 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
жовтень '26жовт '26
жовтень '26
+53
в 1 каналах
вересень '26
+187
в 2 каналах
Get PRO
серпень '26
+199
в 1 каналах
Get PRO
липень '26
+245
в 1 каналах
Get PRO
червень '26
+209
в 2 каналах
Get PRO
травень '26
+251
в 4 каналах
Get PRO
квітень '26
+226
в 1 каналах
Get PRO
березень '26
+184
в 1 каналах
Get PRO
лютий '26
+131
в 1 каналах
Get PRO
січень '26
+149
в 2 каналах
Get PRO
грудень '25
+149
в 1 каналах
Get PRO
листопад '25
+157
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '25
+163
в 2 каналах
Get PRO
вересень '25
+122
в 1 каналах
Get PRO
серпень '25
+203
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+208
в 2 каналах
Get PRO
червень '25
+202
в 1 каналах
Get PRO
травень '25
+232
в 3 каналах
Get PRO
квітень '25
+172
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+194
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+189
в 1 каналах
Get PRO
січень '25
+311
в 1 каналах
Get PRO
грудень '24
+314
в 1 каналах
Get PRO
листопад '24
+284
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '24
+221
в 2 каналах
Get PRO
вересень '24
+392
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+499
в 1 каналах
Get PRO
липень '24
+369
в 1 каналах
Get PRO
червень '24
+325
в 1 каналах
Get PRO
травень '24
+284
в 1 каналах
Get PRO
квітень '24
+300
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+335
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+206
в 1 каналах
Get PRO
січень '24
+118
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+72
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+33
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '23
+47
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+35
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+45
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+46
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+50
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+49
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+42
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+26
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+40
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+64
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+51
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+58
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+34
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+44
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+39
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+70
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+40
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+67
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+65
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+71
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+45
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+233
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 09 жовтня | +4 | |||
| 08 жовтня | +7 | |||
| 07 жовтня | +4 | |||
| 06 жовтня | +11 | |||
| 05 жовтня | +7 | |||
| 04 жовтня | +4 | |||
| 03 жовтня | +2 | |||
| 02 жовтня | +7 | |||
| 01 жовтня | +7 |
Дописи каналу
Repost from ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ ✝️
✍️ምን ሳስብ በጣም እንደምደሰት ታውቃላችሁ?
:
👉አባት እንዳለኝ ደግሞ መጨረሻዬ ከአባቴ ከእግዚአብሔር ጋር እንደሆነ ሳስብ እንደሚመጣ እንደሚወስደኝ ሳስብ !😊
:
👉በጣም የሚገርመው አባቴ ያዘጋጀልኝ ህይወት በፍቅርና በሰላም የተሞላ በሰው አይምሮ ከሚታሰበው የበለጠ ዘላለም በፍቅር የተሞላ ህይወት እንደሆነ ሳስብ እገረማለው
:
👉የኔ አባት የእናንተም አባት ነው ምክንያቱም በክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ይሆን ዘንድ የልጅነት ስልጣን ተሰቶታልና ልጅ የሆነ ሁሉ ከአባቱ ጋር ደግሞ ለዘላለም ይኖራል ።
:
ኢየሱስ ይመጣልናል !
:
@lifewithchristjesus
@lifewithchristjesus
_ተባረኩልኝ🙏
| 2 | #ከድካም_ሸሽቶ_ወደ_እግዚአብሔር_መሮጥ፡፡
ድካም እኛን አስሮ፣ ገንዘቡ አድርጎ ለማቆየት ከሚጠቀምባቸው መንገዶች ዋና ዋናው በእግዚአብሔር ፊት ለመቅረብ ብቁ አለመሆናችንን ማሳየት፤ የዛልንበትን ነገር፣ ውድቀታችንን በልባችን ላይ ማግዘፍ፤ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ የማይገባን መሆናችንን፣ እግዚአብሔርም በእኛ ደስ እንደማይሰኝ ማሳሰብ ነው፡፡
ለምሳሌ በእግዚአብሔር ፊት መጸለይ፣ ቃሉን ማጥናት፣ ፈቃዱን ማድረግ ሲገባን ፈቃድ፣ ጊዜ፣ ትኩረታችንን ለሌላ ነገር ሰጥተን ከእግዚአብሔር ፊት ስንጠፋ #ልባችን_እግዚአብሔርን_እንዲሰማ_ክፍት_ካላደረግነው በቅድሚያ ለማድረግ የሚቀናን ሁሉን አልፎ ወደ እግዚአብሔር መገስገስ ሳይሆን፣ በጀመርነው የስህተት መንገድ መቀጠል፣ በእግዚአብሔር ፊት ለመቅረብ አለመብቃታችንን እያሰብን ወደኋላ ማፈግፈግ ነው፡፡
በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆን እግዚአብሔር የሚወደው፣ የሚሻው በድካማችን ተሸማቀን ከፊቱ እንድንርቅ ሳይሆን ከድካማችን ሸሽተን ወደ እርሱ፣ ወደ ትክክለኛው መንገድ እንድንመለስ ነው፡፡
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የእረፍት ጥሪ ብርቱዎችን ወደ እርሱ ለማሮጥ የተነገረ ሳይሆን፤ ደካሞችን፣ ሸክም የከበደባቸውን ወደ አሳራፊው ለመሳብ፣ለማሳረፍ የተነገረ ነው፡፡
"እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።" — ማቴዎስ 11:28
በእግዚአብሔር የጸጋ ዙፋን ፊት በእምነት የምንቀርበውም ያለ አንዳች ድካም የሆንን፣ በራሳችን የበቃን እና ጥንቅቅ ያልን ሰዎች መሆናችንን ለማሳየት ሳይሆን፤ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ምህረትን እንድንቀበል፣ በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ነው፡፡
"እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።" — ዕብራውያን 4:16
ከድካም ጋር ስታገል፣ ስንፍናዬ፣ አለመብቃቴ፣ ስህተቴ ገዝፎ ሲታየኝ፣ ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ሳፍርና ስሸማቀቅ፣ ለመጸለይ፣ ቃሉን ለማጥናት አቅም ሳጣ እግዚአብሔር ለልቤ አንድ ነገር ሲናገር ተሰማኝ፡፡ ይህም፦ ለድካም፣ ለስንፍና፣ ለየትኛውም ስህተትና አለመብቃት መፍትሔውና መድኃኒቱ ከእግዚአብሔር መሸሽ፣ ወደኋላ ማፈግፈግ ሳይሆን አንዳሉ፣ የሆኑትን ሆኖ፣ በተሰበረ ልብ፣ በእምነት ወደ እግዚአብሔር፣ ወደ ጸጋው ዙፋን መቅረብ ነው፡፡
ይሄ ሲገባኝ በእግዚአብሔር እግር ስር ለመውደቅ አቅም አገኘሁ፡፡ ለእግዚአብሔርም እንዲህ አልኩት፡- እግዚአብሔር ሆይ ከድካሜ ስሸሽ ወደ አንተ እሮጣለሁ፡፡ ድካም አቅም የሚያጣው፣ ድል የሚነሳው በአንተ ፊት ብቻ ነው፡፡ አቤቱ ድካሜን እይ፣ ሸክሜን ተመልከት፣ በጸጋህ ጉልበት ከላዬ አንሳው፣ እንደገና አድሰህ፣አጽንተህ አቁመኝ፡፡ ሳልዝል እንድከተልህ ጸጋህን አብዛልኝ አሜን!!
✍️ መክሊት አየለ
📆 October 11, 2026
#HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional | 217 |
| 3 | Keep your eyes on Jesus Christ. | 404 |
| 4 | ፀሎቴ__Tselote_Prayer(128k).m4a | 516 |
| 5 | #ጸሎቴ፦
እግዚአብሔር ሆይ ብዙዎች አሁን ታይተው ወዲያው እንደ ጤዛ በሚጠፉበት በዚህ ዘመን፤ በምድር ብሰነብት ለአንተ እንዳድር፣ እንድኖር እርዳኝ!!
✍️ መክሊት አየለ
📆 October 10, 2026 | 504 |
| 6 | #የፈለግነውን_ነገር_በማጣት_ውስጥ_የእግዚአብሔር_ጥበቃ_አለ።
#የፈለግነውን_ነገር_ባለማግኘት_ውስጥ_ለሚያስፈልገን_ነገር_በእግዚአብሔር_ተጠብቆ_መቆየት_አለ።
በሕይወታችን ውስጥ ፈልገን ስላጣነው ነገር፣ ከእግዚአብሔር ለምነን ስላልተቀበልነው ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
ምክንያቱም እግዚአብሔር የለመነውን ነገር ለእኛ ባለመስጠቱ ውስጥ እኛን ከጥፋት እየጠበቀን ነው።
የለመነውን ነገር በመከልከል ለሚያስፈልገን ነገር ጠብቆ፣ ሸሽጎ ለሚያቆየን አምላክ ክብር ይሁን!!
#የእግዚአብሔር_ፈቃድ
#የእግዚአብሔር_ጊዜ
#የእግዚአብሔር_ጥበቃ
✍️ መክሊት አየለ
📆 October 10, 2026
#HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional | 561 |
| 7 | "ያዕቆብ ሆይ፥ እስራኤልም ሆይ። መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች ለምን ትላለህ? ለምንስ እንዲህ ትናገራለህ?
አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም።
ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።
ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።"
— ኢሳያስ 40:27-31 (አማርኛ 1954) | 662 |
| 8 | እፎይ ብያለሁኝ .mp3 | 764 |
| 9 | "እንግዲህ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንደ ጥበበኞች እንዴት እንደምትኖሩ ተጠንቀቁ። ቀኖቹ ክፉ ናቸውና ዘመኑን በሚገባ ዋጁ። ስለዚህ ሞኞች አትሁኑ፤ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ።"
ኤፌሶን 5፥15-17 | 710 |
| 10 | https://youtu.be/Zsm6z93zSFY?list=RDZsm6z93zSFY | 834 |
| 11 | "ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ!"
ፊልጵስዩስ 4፥4 | 818 |
| 12 | "ሰዎችን የሚቀድሰውና የሚቀደሱት ሰዎች ከአንድ ቤተ ሰብ ናቸው፤ ስለዚህ ኢየሱስ ወንድሞች ብሎ ሊጠራቸው አያፍርም።"
ዕብራውያን 2፥11 | 960 |
| 13 | Track_14_Erasih_Asitemarekegn_እራስህ_አስተማርከኝ_Aster_Abebe_Vol_2128k.m4a | 1 050 |
| 14 | " #ጉዳይ_የለኝም_ከአንተ_የሚያጎድለኝ፤
#ቁምነገሬ_ነህ_ሌላ_ምን_አለኝ። "
#በየዕለቱ_ከእግዚአብሔር_ጋር
#እግዚአብሔርን_ማስቀደም
#እግዚአብሔርን_መፈለግ
#HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional
https://t.me/hopministry10 | 1 037 |
| 15 | "በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩል የሚገባ ሁሉ ይድናል፤ ይገባል፤ ይወጣልም፤ መሰማሪያም ያገኛል። ሌባው ሊሰርቅ፣ ሊገድልና ሊያጠፋ ብቻ ይመጣል፤ እኔ ግን ሕይወት እንዲኖራቸውና እንዲትረፈረፍላቸው መጥቻለሁ።"
ዮሐንስ 10፥9-10 | 996 |
| 16 | https://youtu.be/31TK7REoxJ0 | 1 037 |
| 17 | "#በማናቸውም_ሁኔታ_አመስግኑ፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ለእናንተ ይህ ነውና።"
1 ተሰሎንቄ 5፥18 | 1 010 |
| 18 | የእግዚአብሔር እጅ ይታመናል። "ምን ይፈጠር ይሆን?" ብለን እስካንሰጋ ድረስ ሁሉን ለታማኝ እጁ ጥለን፣ ራሳችንንም በማይጥል እጁ ላይ አሳርፈን እርፍ! እንላለን።
✍️ መክሊት አየለ
📆 October 5, 2026
#HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional | 931 |
| 19 | ጌታ ሆይ መልካሚቱ እጅ በእኛ ላይ ትሁን። በቅድስና መመላለስ የምንችልበትን ጸጋ አብዛልን። መንፈስ ቅዱስ አንተ በሕይወታችን ላይ ንገስ። እኔነት፣ ስጋዊነት፣ የዚህ ዓለም ከንቱ ሐሳብ ሕይወታችንን አይቆጣጠር። መንፈስ ቅዱስ ሕይወታችንን ተቆጣጠር። በነገራችን ሁሉ ላይ ቅድመልን, አንተ ምራን, ኢየሱስን ግለጥልን። ነገሮቻችን ሁሉ ከመገኘትህ የተነሳ ባንተ ያማረ ይሁን። | 872 |
| 20 | የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ
የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ
በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ
ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x)
ምንም ፡ በሌለበት ፡ ማይነጥፍ ፡ ደስታ
ብር ፡ ያልደጋገፈው ፡ የዚህ ፡ አለም ፡ ስጦታ
ፊትን ፡ የሚያበራ ፡ ከላይ ፡ የሆነው
ዘላቂው ፡ ደስታዬ ፡ ጌታ ፡ ባንተ ፡ እኮ ፡ ነው
አዝ፦ የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ
የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ
በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ
ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x)
አይኖቼን ፡ ወደ ፡ ተራሮች ፡ ባነሳ
መመኪያን ፡ ለማግኘት ፡ ለእኔ ፡ የሚሳሳ
ለአይን ፡ የሚሞላ ፡ ከቶ ፡ አንድም ፡ አላየሁ
ይልቅ ፡ ባንተ ፡ ሆነ ፡ ልቤን ፡ ደስ ፡ የሚለው
አዝ፦ የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ
የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ
በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ
ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x)
በስደት ፡ ምድር ፡ ላይ ፡ በደረቅ ፡ በረሃ
ለአይን ፡ ተስፋ ፡ ሳይኖር ፡ ለጥም ፡ የሚሆን ፡ ውሃ
ዙሪያ ፡ ሲጨላልም ፡ መጽናናት ፡ ሲሳነኝ
በእንግድነት ፡ ሀገር ፡ ስራህ ፡ መዝሙር ፡ ሆነኝ
አዝ፦ የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ
የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ
በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ
ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x) | 895 |
