cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Big Habesha

This is the official telegram channel of @bighabesha from Tiktok. My YouTube channel: @bighabesha ማንኛውም አይነት ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ቲፖች፣ ትምህርታዊ መጽሃፍትና ዶክመንተሪዎች ይለቀቁበታል። You can talk to me here👉 @bighabesha

Больше
Рекламные посты
61 370
Подписчики
+6524 часа
+6167 дней
+8 15430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Best telegram bots part 3 ➡️@filetobot ያልተገደበ cloud storage የምታገኙበት bot. ➡️@DropmailBot ነፃ email adress የምታገኙበት (ለከባባድ ነገር ባትጠቀሙት እንመክራለን ለsocial midea ለመሳሰሉት) ➡️@DrWebBot ማንኛውም ሰው ሊንክ ልኮላችሁ አልያም የተጠራጠራችሁት ሊንክ ካለ ለዚህ bot ላኩለት እና check ያደርግላችኋል። ➡️@check_my_text_bot english ስትፅፉ spelling  ስህተት ካለ ያስተካክልላችኋል even if ለቻናላችሁ admin አርጋችሁት ስትፖስቱ ያስተካክልላችኋል። ➡️@UTasksBot ልትሰሩ ያሰባችሁን እና የሰራችሁትን ስራዎች እዚሁ telegram ላይ manege ታረጉበታላችሁ ። ➡️@WikipediaPDF_bot Wikipedia እዚሁ search አድርጋችሁ ማንበብ እና በ pdf ማውረድ የሚያስላችሁ bot. ➡️@jobs_bot it ላይ የምትሰሩ ከሆናችሁ የtelegram ስራ የምታገኙበት bot ነው። ➡️@PaintAIbot እናንተ በምትልኩለት text ተመርኩዞ image generate የሚያደርግላችሁ bot. ➡️@CopilotOfficialBot ትክክለኛው Microsoft copilot telegram bot. ➡️@AcceptRequestBot private channel ካላችሁ በራሱ join requist የጠየቁ ሰዎችን accept ያደርጋል። ➡️@FontStylerBot የፃፋችሁለትን text በተለያዩ disign እና font ያደርግላችኋል።
Показать все...
👍 65🔥 14👌 2 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚘Safe Auto Market🚘 መኪና ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ ፈልገው የፈለጉትን አጥተዋል? 🚘ለማንኛውም አይነት የመኪና ፍላጎትዎ እኛን ያማክሩ፤ ከSafe Auto Market ጋር ይስሩ። 🚘አዲስም ሆነ ያገለገለ መኪና ካልዎት ሙሉ መረጃ እንዲሁም ፎቶ በመላክ እናሻሽጥሎታለን ። 🚘መቀየርም አስበው ከሆነ እኛን ሳያነጋግሩ እንዳይወስኑ። The Dedicated online market in town!! ለበለጠ መረጃ ➡️የቴልግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።           🌐 @Safeautomarket2019 ➡️Our Website: safe auto market Contact @solesafe ይደውሉ። ☎️ +251911392793 ☎️ +251912603619
Показать все...
👍 10
ይህ የTON blockchain whitepaper ዶክመንት ነው። ⚫ስለTON Blockchain በደምብ ማዎቅ ከፈለጋችሁ አንብቡት ይጠቅማችኋል። ⚫ይህን ስራ የሰራው የPavel Durov ወንድም Dr. Nikolai Durov ነው። እስኪ አንዴ ለጋሽ Nikolai👏
Показать все...
Ton whitepaper.pdf9.37 KB
👏 164👍 35😁 14🔥 6👌 1
Family እንዴት ናችሁ? ⚫Telegram ዋሌታችሁ በተለያየ ምክንያት restrict ሆኖባችሁ wallet support team አናግራችሁ ካልተስተካከለ እኔን በinbox አትጠይቁኝ። ከእነርሱ በላይ እንዴት ላውቅ እችላለሁ? መጀመርያ restrict የተደረገበትን ምክንያት በደምብ አስረዷቸው ካልተስተካከለ አዝናለሁ። ያላችሁ አማራጭ ውስጥ ያላችሁን crypto ወደ external wallet መላክ ነው።
Показать все...
👍 64😁 34🤬 7🤔 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
Guys ይህን የቴሌግራም update አይታችሁታል? የTelegram min-app ከፍታችሁ ስትዘጉት minimize ይሆናል። በቀላሉ መክፈት ትችላላችሁ።
Показать все...
👍 178🔥 24👌 12🤔 7🤝 5 2🤯 2😁 1
Please Guys ቻናሉን Mute አታድርጉት።🙏 ✔️እዚ ቻናል ላይ ብቻ የምትሰሟቸው ትኩስ የቴክ መረጃዎችንና ጠቃሚ ቲፓችን ስለምንለቅ ቶሎ ቶሎ እንዲደርሷችሁ Mute ከሆነ unmute እድርጉት። ✔️በእያንዳንዱ post ስር ስሜታችሁን የሚገልፅ react አድርጉ። ኮሜንትም ፃፉ። Let's be a family!! Deal!!🤝
Показать все...
👍 347🔥 50😁 42🤝 29👏 13🤬 10🤔 8 6🤯 5👌 4
2-step verification ምንድን ነው? እንዴትስ እንጠቀመዋለን? እንደሚታወቀው በማንኛውም website ወይም application ላይ account ከከፈትን በኋላ username  እና password አስገብተን login ማድረግ እንችላለን። ነገር ግን username እና password ብቻውን አስተማማኝ ስላልሆነና ለ3ኛ ወገን ተጋላጭ ስለሚያደርገን ብዙ ድርጅቶች ተጨማሪ  የsecurity  step ይጨምራሉ። ስለዚህ ሃከሩ ዩሰርኔምና እና ፓስዎርዳችን ቢኖረው ራሱ login ለማድረግ ተጨማሪውን step ማለፍ ይጠበቅበታል። ይህ ተጨማሪ ሁለትም ሆነ ከዛ በላይ security feature  2-step verification ይባላል። ከ2 በላይ ከሆነ ደግሞ multi step verification/authentication ይባላል። ይህም የsecurity ደረጃውን ከፍ ለማድረግና access የሚያደርገው ትክክለኛ ባለቤቱ መሆኑን ለማረጋገጥ ያግዛል። አሁን አሁን ሁሉም ሶሺያል ሚዲያዎች ማለት ይቻላል 2-step/multi step verification አላቸው። ስለዚህ ያሉንን ሶሻል ሚዲያዎች 2 step verification "on" ማድረግ አለብን። የተወሰኑ social media  ፕላትፎርሞችን በሚከተለው መንገድ on ማድረግ ትችላላችሁ። 🌐Telegram Setting - privacy and security - Two step verification 🌐Instagram setting - security - two factor authentication 🌐Facebook Setting - security and login - use 2 factor authentication 🌐TikTok Setting and privacy - security - 2 step verification እዚጋ መታዎቅ ያለበት ነገር 2 step verification ስላለው ብቻ 100% secure ነው ማለት አይደለም። "አለም ላይ 100% secure የሆነ ነገር የለም!!" ስለዚህ ሌሎች ተጨማሪ የsecurity መንገዶችን መጠቀም ይገባል።
Показать все...
👍 107👏 9😁 6 3
⚫Notcoin መሸጥ ⚫Ton መግዛት (ከ0.5Ton ጀምሮ) ⚫Telegram premium መግዛት ከፈለጋችሁ በዚህ Username ብቻ inbox አድርጉልኝ። @bighabesha ⚠️አስተውሉ። እኔ ልግዛችሁ ብየ በinbox አልጠይቅም። Bighabesha ነኝ ልግዛችሁ ብሎ ቢጠይቃችሁ ለማንም እንዳትሸጡ። probably that will be a scam!!
Показать все...
👍 56🤬 29🔥 4🤔 2😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Beta program (app) Beta program ማለት አንድ መተግበሪያ (software) ከመለቀቁ አሊያም update  ከመሆኑ በፊት ለተወሰኑ ተጠቃሚዎች ተለቆ (pre-realse ተደርጎ) የሚሞከርበት program ነው። ይህም beta testers ለሆኑ ውስን ተጠቃሚዎች ብቻ ተለቆ የተለያዩ ስህተቶች እና feed back ካለ ድርጅቱ አስተካክሎ ለኖርማል ተጠቃሚ (public user) ይለቃል ። እናንተም beta tester ከሆናችሁ ማንኛውም feature መተግበራው ላይ release ከመደረጉ በፊት እናንተ ስልክ ላይ ያለው Beta app ላይ ታገኙታላችሁ። ለምሳሌ እንዴት የTiktok beta version አውርዳችሁ beta tester እንደምትሆኑ እንይ ❶. በመጀመሪያ ይህንን ሊንክ ክፈቱ tiktok ❷. በመቀጠል become a tester የሚለውን button መንካት። ❸. አሁን ወደ  Play Store ሂዳችሁ tik tok ብላችሁ search በማድረግ መቀላቀል ትችላላችሁ። ለማቋረጥ ደግሞ:- መተግበሪያውን uninstall አድርጋችሁ ዋናውን public app ማውረድ። ነገር ግን beta app ስትጠቀሙ ብዙ ስህተቶች ሊኖሩ ስለሚችሉ አንዳንድ ጊዜ ሊያስቸገራችሁ ይችላል። ብዙ ጊዜ ይህ ፕሮግራም በapp ይሰጥ እንጂ የተለያዩ OS beta program አላቸው። ©️ @bighabesha_softwares
Показать все...
👍 31😁 1
ሐምሌ 1 የሚጀምረውን የ Full-stack web development ስልጠና ይቀላቀሉ። የዌብሳይት ዴቨሎፐር ባለሙያ መሆን ይፈልጋሉ❓ ✅ HTML, CSS & JS  ✅ Reactjs ✅ Data fetching, Hooks, Routing, & more ✅ Modern website development ✅  Nodejs ✅ Expressjs ✅  MongoDB And more topics... 1 ወር ኢንተርንሺፕ ድርጅታችን ላይ ይወጣሉ። ለመመዝገብ 0975491734 / 0912970734 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን        @Qemer_online_training ያነጋግሩን። Follow us: https://t.me/Qemertech tiktok.com/@qemer_softwaretechnology
Показать все...
4.94 MB
👍 14😁 2
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.