fa
Feedback
Freshman Materials

Freshman Materials

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል ለFreshman ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ ተማሪዎች የዩንቨርስቲ ህይወታቸውን በተሻለ መልኩ እንዲጀምሩ፣ ትምህርታቸውን እንዲያጠናክሩ እና ወደ ሚፈልጉት Department በስኬት እንዲገቡ የሚያግዙ ጠቃሚ መረጃዎችንና የትምህርት ግብዓቶችን ያቀርባል። DM FOR PROMOTION @simon_elsab   @freshman_materials @freshman_materials

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Freshman Materials

کانال Freshman Materials (@freshman_materials) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 159 مشترک است و جایگاه 15 188 را در دسته آموزش و رتبه 2 607 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 159 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 01 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 515 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 46 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 21.11% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.21% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 778 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 344 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 8 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ይህ ቻናል ለFreshman ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ ተማሪዎች የዩንቨርስቲ ህይወታቸውን በተሻለ መልኩ እንዲጀምሩ፣ ትምህርታቸውን እንዲያጠናክሩ እና ወደ ሚፈልጉት Department በስኬት እንዲገቡ የሚያግዙ ጠቃሚ መረጃዎችንና የትምህርት ግብዓቶችን ያቀርባል። DM FOR PROMOTION @simon_elsab   @freshman_materials @freshman_materials

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

13 159
مشترکین
+4624 ساعت
+1947 روز
+51530 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+47
در 3 کانال‌ها
اوت '26
+525
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+341
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+19
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+47
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+24
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+155
در 6 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+178
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+39
در 8 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+400
در 14 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+437
در 9 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+123
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+362
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+166
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+263
در 7 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+52
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+270
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+704
در 9 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+2 798
در 16 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+1 957
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+2 131
در 7 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+1 438
در 10 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+1 087
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+1 152
در 7 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+903
در 14 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+192
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+335
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+532
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+1 102
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
02 سپتامبر+1
01 سپتامبر+46
پست‌های کانال
📣  ስለ ፊልድ አመራረጥ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ምን ይመስላል? ባለፈው አመት ጀምሮ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከእስከዛሬው ለየት ያለ አሰራር ይዞ መጥቷል። ሁላችሁም የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የመጀመሪያ መንፈቀ አመትን ካጠናቀቃችሁ በኋላ ወደተለያዩ ዘርፎች ትመደባላችሁ። 1. የምዘና ፈተና የሚወስዱ COC / የምዘና ፈተና ለመውሰድ በቂ ውጤት ያላቸው በባለፈው ዓመት ጅማ ዩኒቨርሲቲ 3.46 እና ከዛ በላይ  ያስመዝገቡ ተማሪዎች ለፈተና መቀመጥ ችለዋል ። የምዘና ፈተና / COC የሚያስፈልጋቸው የትምህርት ዘርፎች ምንድናቸው? 1. 𝗠𝗲𝗱𝗶𝗰𝗶𝗻𝗲 2. 𝗣𝗵𝗮𝗿𝗺𝗮𝗰𝘆 3. 𝗗𝗲𝗻𝘁𝗶𝘀𝘁𝗿𝘆 4. Veterinary 5. Medical lab 6. Anaesthesia 7. HO 8. Environmental health 9. Physiotherapy 10. Midwifery ጊዜው ሚሆነው አንደኛ ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በኃላ ሌሎች ዘርፎች ወደ ሁለተኛ ሴሚስተር ሲሸጋገሩ COC ተፈትነው ብቁ የሆኑ ተማሪዎች ብቁ የሆኑለትን ዲፓርትመንት ተቀላቅለው ይጀምራሉ፡፡ ይህ ማለት ለMedicine ብቁ የሆነ ተማሪ Pre-Medicine ኮርሶችን በመጀመር Doctor የመሆን ህልሙን ጉዞ አንድ ብሎ ይጀምራል ማለት ነው፡፡ ነገር ግን አንድ የቀረ የጤና ዲፓርትነንት አለ እሱም ነርሲንግ ሲሆን ነርሲንግ መግቢያ መስፈርቱ እና ሁኔታው ከሌሎቹ ይለያል እርሱም ገና አንደኛ ሴሚስተር ስትጀምሩ ለነርሲንግ ብቻ ምዝገባ የምታካሄዱ ይሆናል ከዚያ የመግቢያ ፈተና ይሰጥና ብቁ ሁናችሁ ከተገኛችሁ ከሌሎቹ በተለየ ቀድማችሁ ትመደባላችሁ ማለት ነው ብቁ ያልሆናችሁት ደግሞ ወደ ሌላ ዘርፍ መግባት የምትችሉ ይሆናል። 2. All Engineering and Computing - Electrical, Biomedical, Mechanical, Civil Engineering and etc.. - Software Engineering - Aerospace Engineering(Needs COC) - Architecture (Needs COC) - Computer Science - Information Technology (IT) - Information Science(IS) ከላይ የተዘረዘሩት Pre- engineering and Computing በሚለው Stream ውስጥ ይካተታሉ፡፡ ከዚያም በሁለተኛ መንፈቅ ዓመት በምታገኙት እና በመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት አማካይ ውጤት አማካኝነት ምደባ ይካሄዳል። 𝟹.ምንም አይነት ዲፓርትመንት ያልመረጣቹህ ተማሪዎች (OTHER NATURAL SCIENCE) ይሄኛው ምድብ ደግሞ ከላይ የተጠቀሰውን ሁለቱንም ዘርፎች ለመግባት Apply ያላደረገ ተማሪ ወደዚኛው ዘርፍ ይመደባል፡፡ እዚህ ውስጥ እንደ Agro-Economics, Agro-Business, Applied , Teaching,  Sport Science, Animal Science, Agriculture ጨምሮ  ሌሎችም ይካተታሉ፡፡ በጣይ ስለየትኛው ዩኒቨርሲት ይሰራላችሁ? LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_material @Freshman_materials

2
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ። እንደሚታወቀው ውጤታችሁን አይታችኋል። ቀጣዩ ወሳኝ ውሳኔ ደግሞ“የትኛውን ዩኒቨርሲቲ ልምረጥ?” የሚለው ነው። ዩኒቨርሲቲ ለአንድ ወይም ለሁለት ዓመት ብቻ የምትቆዩበት ቦታ አይደለም። ብዙ ጊዜ አራት፣ አምስት እና ከዚያም በላይ ዓመታት የምታሳልፉበት፣ ከቤተሰብ ርቃችሁ ራሳችሁን ችላችሁ የምትኖሩበትና የወደፊት ሙያችሁን የምትገነቡበት ወሳኝ የሕይወት ደረጃ ነው። ስለዚህ ዩኒቨርሲቲን በስሙ ብቻ አትምረጡ። የሚከተሉትን ነጥቦች በጥንቃቄ ትኩረት አድርጉ:- 1. መጀመሪያ የምትማሩትን Department ለዩ “ወደፊት ምን መስራት እፈልጋለሁ?” “የትኛው የትምህርት ዘርፍ ከእኔ Passion ጋር ይሔዳል?” ለምሳሌ:- Website፣  Mobile App Development፣ Software ወይም ሌሎች የTechnology ዘርፎች ላይ መስራት ከፈለጋችሁ Software Engineering, Computer Science,  Information Technology እና ተመሳሳይ ዘርፎችን መማር ትችላላችሁ። እንዲሁም ህክምና ላይ Passionu ካላችሁ። Health Related Department በጥራትና አንጋፋ ስም ያላቸው ግቤዎቾ መምረጥ ይኖርባቹሀል። 2. የዩኒቨርሲቲውን ጥራት በደንብ Check አድርጉ። ዩኒቨርሲቲው ጥሩ ስም አለው ብሎ ብቻ የምትፀፀቱበትን ውሳኔ እንዳትወስኑ። በተለይ የመረጣችሁት Department ምን ያህል ጥራት እንዳለው በደንብ ማወቅ ይኖርባቹሀል። 🔹 መምህራኖቹ ያላቸው የትምህርትና የማስተማር ልምድ 🔹 የትምህርት ጥራት 🔹 የቤተ-መጻሕፍት Quality 🔹 Computer Labs 🔹 Internet / Wi-Fi አገልግሎት 🔹 Laboratories እና የተግባር መሳሪያዎች 🔹 የተማሪዎች የመማሪያ አካባቢ 🔹 የDepartment የስራ እድልና የሙያ ተዛማጅነት 3. የራሳችሁን አቅም በትክክል ይገምግሙ ከፍተኛ ተወዳዳሪነት ባላቸው ዩኒቨርሲቲዎችና Departments ውስጥ ለመግባት የሚያስፈልገው GPA እንደ ዓመቱ፣ እንደ Department እና እንደ ተወዳዳሪዎች ብዛት ሊለያይ ይችላል። ስለዚህ “እኔ ይህን University እፈልጋለሁ” ብቻ ሳይሆን፣ “የእኔ ውጤትና አቅም ይህን ምርጫ ይደግፋል?” ብላችሁ ጠይቁ። ከፍተኛ GPA የሚፈልጉ Departments ላይ ውድድሩ ሊጠነክር ይችላል። ስለዚህ የምትፈልጉትን Department ከውጤታችሁ ጋር አመዛዝኑ። 4. የኑሮ ሁኔታውንም አትዘንጉ የትምህርት ጥራት ብቻ አይደለም። -  Dormitory - የምግብ አገልግሎት(Cafe) - የደህንነት ሁኔታ(Security Isssues) - Internet አገልግሎት - የጤና አገልግሎት - የመጓጓዣ ሁኔታ - የአካባቢው ሁኔታ እነዚህም በውሳኔያችሁ ውስጥ መካተት አለባቸው። በቀጣይ ስለ ተለያዩ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች Review የምንሰራላችሁ ይሆናል። LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_Materials @Freshman_Materials
566
3
#Update ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሚሰጥባቸው ነባር እና አዲስ የፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል
#Update ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሚሰጥባቸው ነባር እና አዲስ የፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም መውጣቱ ይታወቃል።   ይሁን እንጂ አንዳንድ ተማሪዎች የመፈተኛ ቦታቸውን ባለማወቃቸው ምክንያት የፈተና ቀኑን በአንድ ቀን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱን ሚኒስቴሩ ገልጿል።   🔔 በመሆኑም የሙከራ ፈተና ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እና ዋናው ፈተና ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል። በተገለፁት ቀናት ጠዋት 2:30 በየተመደባችሁባቸው ጣቢያዎች ራሳችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ ተብሏል። @Freshman_Materials
901
4
"🎓 FRESHMAN & REMEDIAL COURSE — COMING SOON! Freshman እና Remedial ለምትገቡ ተማሪዎች ከመደበኛ ኮርስ በላይ የሆነ Complete & Professional Full
"🎓 FRESHMAN & REMEDIAL COURSE — COMING SOON! Freshman እና Remedial ለምትገቡ ተማሪዎች ከመደበኛ ኮርስ በላይ የሆነ Complete & Professional Full Course እያዘጋጀንላችሁ ነው። 📚 🗓️ Registration በቅርቡ እንጀምራለነን! የRegistration መክፈቻ ቀንና ተጨማሪ መረጃዎችን በቅርቡ እናሳውቃችኋለን። 📚 በFULL COURSE ውስጥ ምን ያገኛሉ? 🎥 Complete Video Classes 📝 Lecturer Notes & Study Materials በትምህርት ጊዜ ለመጠቀምና ለፈተና ዝግጅት የሚያግዙ የተዘጋጁ Notes እና የStudy Materials። 📖 Exam Preparation & Experience ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የወጡ Previous Examoch 🏫 University-Specific Guidance ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች ልምድና ተግባራዊ መረጃ እና University Experience። ⭐ ትምህርቱን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በተደራጀ በቀላሉ ለመከታተል በሚያስችል እና በፈተና ዝግጅት ላይ በሚያተኩር መልኩ እናቀርባለን። በትግስት  ጠብቁን @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 264
5
h+1
h
1 338
6
የትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው የፈተና ውጤት ላይ የገጠመን ከፍተኛ ችግር እንዲሰማልን እንፈልጋለን። በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የNatural Science ተማሪዎች ውጤት ሙሉ በሙሉ Disqualif
የትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው የፈተና ውጤት ላይ የገጠመን ከፍተኛ ችግር እንዲሰማልን እንፈልጋለን። በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የNatural Science ተማሪዎች ውጤት ሙሉ በሙሉ Disqualified የተደረገ ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም በወሎ፣ አርባምንጭ፣ ሚዛንቴፒ፣ ደብረብርሃን፣ ሰመራ፣ ባህርዳር፣ወልቂጤ፣ ኦዳ ቡልቱም ፣ ጎንደር ደግሞ የNatural እና Social Science ተማሪዎችም ውጤት ላይ ተመሳሳይ ችግሮችና የተጋነኑ Disqualified/ዝቅተኛ ውጤቶች አጋጥመውናል። ይህ በብዙ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በአንድ ላይ መከሰቱ ከፍተኛ ስጋት የፈጠረብን ሲሆን፣ የቴክኒክ ወይም የሲስተም ስህተት ሊሆን እንደሚችል እናምናለን። በመሆኑም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጉዳዩን በአስቸኳይ መርምሮ እስታንዳርድ ማስተካከያ እንዲያደርግልን ድምፃችን ሆናችሁ ታሰሙልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን። ከ 2018 የሬሜዲያል ተማሪዎች !!! @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 485
7
🎓 REMEDIAL ያለፋችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉 በRemedial ፈተና ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! 👏🎊 ቀጣዩን የትምህርት ጉዞአችሁን በትክክለኛ መረጃ እና በተዘጋጀ መልኩ እንድትጀምሩ ከእናንተ ጎን ነን። የPlacement መረጃዎች፣ አስፈላጊ ማስታወሻዎች፣ Exam Short Notes እና ለቀጣዩ ደረጃ የሚያግዙ ጠቃሚ መረጃዎች የምታገኙበት ልዩ Channel አዘጋጅተናል። Placement ስትሞሉ ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች ከአምና ተማሪዎች ልምድ፣ ስህተቶች እና ጠቃሚ ምክሮች በመነሳት Placement ስትሞሉ ስለሚገባችሁ ነገሮች በግልጽ መልኩ የምናቀርብበት Channel አዘጋጅተናል። @Remedial_Union @Remedial_Union 👉 ያልተሳካላችሁም ተማሪዎች ተስፋ አትቁረጡ! ይህ የጉዞአችሁ መጨረሻ አይደለም። ከዚህ ልምድ ተማሩ፣ ሌሎች አማራጮችን ሞክሩ እና ወደፊት እራሳችሁን የተሻለ ሰው ለማድረግ ተጠቀሙበት።
1 403
8
ውጤት እንዴት ነበር Guys😊?
1 422
9
ሰበር ዜና!! የ2018 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል የ ሬሜዲያል ዉጤት Offical ተለቋል Link :-https://result.ethernet.edu.et @MOE_Resultbot @Freshman_Materia
ሰበር ዜና!! የ2018 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል የ ሬሜዲያል ዉጤት Offical ተለቋል Link :-https://result.ethernet.edu.et @MOE_Resultbot @Freshman_Materials
1 732
10
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም 200 (ሁለት መቶ) ልዩ የፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ ዕድል አዘጋጅቷል። በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም 200 (ሁለት መቶ) ልዩ የፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ ዕድል አዘጋጅቷል። በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ፣ የተቀመጡ መመዘኛዎችን የሚያሟሉ እና ዩኒቨርሲቲው የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና በብቃት የሚያልፉ ተማሪዎች የስኮላርሺፕ ዕድሉ ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ተብሏል፡፡ የ Presidential Scholarship Program ዕድሉ ተጠቃሚዎች፣ ዩኒቨርሲቲው ባሉት ሰባት ኮሌጆች እና የሕግ ትምህርት ቤት ስር ባሉ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ይመደባሉ። ነጻ የትምህርት ዕድሉ ሙሉ ነፃ የትምህርት ዕድል፣ መጠነኛ የኪስ ገንዘብ እና ከአጋር ተቋማት ጋር በሚኖር ትብብር ተጨማሪ ድጋፍና የስልጠና ዕድሎችን ያስገኛል፡፡ በዚህ የትምህርት ዕድል በወጥነት ተጠቃሚ ለመሆን፣ የዕድሉ ተጠቃሚዎች በየሴሚስተሩ አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.50 እና ከዚያ በላይ ማስመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። በተጨማሪም የዕድሉ ተጠቃሚዎች በተመደቡበት የትምህርት ዘርፍ መቀጠል ይኖርባቸዋል። የዚህ ስኮላርሺፕ ተጠቃሚዎች በቀጣይነት ዩኒቨርሲቲው የድኅረ-ምረቃ (Masters እና PhD) የትምህርት ዕድል ያገኛሉ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የ2019 ዓ.ም ምዝገባ እስከ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም  እንደሚከናወን መገለፁ ይታወቃል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ 👇 https://admission.aau.edu.et/UGAnnouncements @Freshman_Materials
1 653
11
#Ad Do u need Fully Funded Scholarship in Italy?🇮🇹🎓 Italy Gateway is here to keep you informed and guide you through every
#Ad Do u need Fully Funded Scholarship in Italy?🇮🇹🎓 Italy Gateway is here to keep you informed and guide you through every stage of your journey from choosing a university to arriving in Italy. 📚 University Admissions & Scholarships 🎓 Study opportunities, programs & university information 🇮🇹 Student Visa & Application Updates 📢 Latest visa news, requirements & important announcements 📋 Documents & Application Guidance 📝 Helpful information to prepare and organize your applications JOIN @ItalyGateway
1 611
12
SOCIAL SCIENCE | FIRST SEMESTER COURSE GUIDE በቀጣይ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች፣ በመጀመሪያ ዓመታችሁ የመጀመሪያ ሴሚስተር ላይ ልትወስዷቸው ስለምትችሏቸው ኮርሶች አጭርና ጠቃሚ መረጃ እነሆ። 📌 FIRST SEMESTER COURSES 1️⃣ Communicative English Skill I 2️⃣ Economics 3️⃣ Geography 4️⃣ Maths (Social) 5️⃣ Civics and Moral Education 6️⃣ Global Trends 7️⃣ Physical Fitness 1. Communicative English Skill I ይህ ኮርስ በተለይ እንግሊዝኛ ጥሩ መሠረት ላላችሁ ተማሪዎች ጥሩ ውጤት ለማምጣት ዕድል ይሰጣል። በኮርሱ ውስጥ በዋናነት፦ 🟢 Reading Skills – ከEntrance ፈተና ጋር የሚመሳሰሉ Passage-based questions ታገኛላችሁ። 🟢 Grammar – Tenses, Conditional Sentences, Modal Verbs እና ሌሎች የGrammar ርዕሶች። በተለይ Active & Passive Voice እና Conditional Sentences ላይ በቂ ትኩረት ስጡ። 🟢 Vocabulary – ቃላትን ከአውድ (Context) በመነሳት ትርጉማቸውን፣ Synonyms እና Antonyms መለየት። 📌 Tip: በፈተና የሚደጋገሙ የGrammar እና Vocabulary ጥያቄዎችን በመለማመድ ተዘጋጁ። 📚 2. Economics Economics በዩኒቨርሲቲ ደረጃ ብዙ ተማሪዎችን ሊፈትን የሚችል ኮርስ ነው። በተለይ የፈተና ጥያቄዎቹ conceptual ስለሆኑ፣ ነገሮችን በቃላት ከመሸምደድ ይልቅ ጽንሰ-ሀሳቦቹን በደንብ መረዳት ወሳኝ ነው። 💡 Tip: “ምንድነው?” ብቻ ሳይሆን “ለምን?” እና “እንዴት?” ብላችሁ እያሰባችሁ አንብቡ። 🌍 3. Geography በዚህ ኮርስ በዋናነት የኢትዮጵያ እና የምስራቅ አፍሪካ መልክዓ ምድራዊ ገፅታ የሚመለከቱ ርዕሶችን ትማራላችሁ። 📌 Geography በአንድ ጊዜ አንብቦ የሚተው ኮርስ ስላልሆነ፣ የራሳችሁን short notes መያዝ በጣም ይጠቅማል። ➡️ Module ዋና ምንጫችሁ ይሁን፤ PPT እንደተጨማሪ ማጠናከሪያ ውሰዱት። ➡️ በየጊዜው አጭር ክለሳ አድርጉ፤ ምክንያቱም ብዙ መረጃ ስለሚኖረው በቀላሉ ሊረሳ ይችላል። 🎯 4. Maths (Social) ይህ ኮርስ በአብዛኛው በGrade 11 እና 12 የተማራችሁትን መሠረታዊ የMathematics እውቀት በመጠኑ በማስፋት የሚቀጥል ነው። 📌 ለፈተና ዝግጅት፦ • Definitions • Properties • Examples • Exercises • Course Outline እነዚህን በደንብ ተመልከቱ። Module በቂ ሳታነቡ በReference ብቻ ላይ መመስረት አይመከርም። 5. Civics and Moral Education ⚠️ ይህን ኮርስ ከHigh School/Preparatory Civics ጋር በቀጥታ አታመሳስሉት። በዩኒቨርሲቲ ደረጃ ኮርሱ በተለይ Ethics, Morality, Political Philosophy, State, Government እና Citizenship የሚመለከቱ ሰፊ ጽንሰ-ሀሳቦችን ያካትታል። በተለይ፦ 🔹 Normative & Non-Normative Ethics 🔹 Teleological Ethics 🔹 Ethical Egoism & Psychological Egoism 🔹 Altruism 🔹 Utilitarianism 🔹 Act & Rule Utilitarianism 🔹 Virtue Ethics 🔹 Meta-Ethics 🔹 State & Government 🔹 Pluralist, Capitalist & Minimal State 🔹 Leviathan & Patriarchal State 🔹 Developmental & Social-Democratic State 🔹 Collectivized & Totalitarian State 🔹 Religious State 🔹 Citizenship ስለዚህ ኮርሱን በመሸምደድ ብቻ ሳይሆን የእያንዳንዱን concept ትርጉምና ልዩነት በመረዳት ማጥናት ይሻላል። 🌐 6. Global Trends ከስሙ እንደምትረዱት ይህ ኮርስ የዓለምን አቀፍ Political, Economic & Technological Trends እና ጉዳዮችን ይዳስሳል። በተለይ፦ 🌐 International Relations 🔹 Liberalism 🔹 Realism 🔹 Marxism 🔹 Constructivism 🔹 Foreign Policy 🔹 National Interest 🔹 Globalization ኮርሱ ለአንዳንድ ተማሪዎች የሚከብድ ሊሆን ስለሚችል conceptun ከማስታወስ ይልቅ ትርጉማቸውን፣ ልዩነታቸውን እና አተገባበራቸውን ለመረዳት ሞክሩ። 🏃 7. Physical Fitness ይህ ኮርስ ከሌሎቹ ትንሽ የተለየ ነው። በተለምዶ A, B+, C የመሳሰሉ Grade ይልቅ Pass/Fail በሚል የሚመዘን ነው። በተግባር የሚሰሩ የስፖርትና የPhysical Fitness እንቅስቃሴዎች ይኖራሉ። ስለዚህ የስፖርት ትጥቅ አዘጋጁ። Attendance በመጠበቅ እና መምህሩ የሚሰጣችሁን ተግባራዊ ስራ በመስራት ኮርሱን ማለፍ ትችላላችሁ። @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 615
13
አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 kilo Campus:: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልትገቢ ያሰባችሁ ተማሪዎች ግቢያችሁ ተመልከቱት😊😊 JOIN US @AAU_GATEWAY @Freshman_Material
አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 kilo Campus:: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልትገቢ ያሰባችሁ ተማሪዎች ግቢያችሁ ተመልከቱት😊😊 JOIN US @AAU_GATEWAY @Freshman_Materials
1 312
14
አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 kilo Campus:: ካሁኑ የምትገበቡትን University ተመልከቱት😊😊 @AAU_GATEWAY @AAU_GATEWAY
አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 kilo Campus:: ካሁኑ የምትገበቡትን University ተመልከቱት😊😊 @AAU_GATEWAY @AAU_GATEWAY
1
15
✅በቀጣይ ግቢ የምትገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ። በመጀመሪያ ሴሚስተር የምትወስዷቸው ኮርሶች እንደዩኒቨርሲቲው ቢለያዩም አብዛኛዎቹ ግን በሌሎቹ ዩኒቨርሲቲዎች Second Semester የሚሰጡትን በመጀመሪያ Semester ትወስዳላችሁ:: እንደ አዱስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባሉ ግቢዎች እነዚህን ኮርሶች First Semester ላይ ትወስዳላችሁ:- ✅ Mathematics( for natural science) ✅ General Physics ✅ Geography ✅ Logic and Critical Thinking ✅ Psychology ✅ Communicative English ✅ History of Ethiopia and The Horn ✅ Physical Fitness እሲቲ እያንዳንዱን ኮርሶች ገር ገረፍ እያረግን እንመልከት😊😊 1️⃣. Mathematics:- ✅ከዚህኛው ኮርስ ጋር almost familiar ናችሁ። አብዛኛው Contentochum ከ11 እና ከ12 ኛ ክፍል ካለው Mathematics ጋር ተመሳሳይ ናቸው። ብቻ ምን አለፋችሁ High school ላይ ጥሩ Base ካላችሁ ጥሩ ውጤት ነው ምታመጡት። አራት chapteroch ብቻ ሲኖሩት እያንዱም chapteroch በጣም ቀላልና የምታውቋቸው ናቸው::    ⭐ Logic and Set Theory:-  More Grade 11 እና Grade 9 የተማራቹሀቸው ናቸው። ምንም የተለወጠ ነገር የለም።    ⭐Numbers system:- ስለ Complex እና Real Number System High School ላይ የተማራችሁትን ነው ምትደግሙት::   ⭐ Functions (እዚህ ላይም ተመሳሳይ ነገር ነው ምታገኙት ስለ Power,Logarithmic, Exponential, Hyperbolic ,Polynomial....)   ⭐ Analytical Geometry (Circle,Ellipse, Parabola,Hyperbola ....) ⚡️ነገር ግን አደራ ምላችሁ ነገር Don't Expect High School Based exam. There is no choice, True false Questions exam ምናምን ነገር😕 Exam ጥያቄዎቹ Workout እና Short answer ናቸው(ለምሳሌ የሆነ ጥያቄ ይሰጣችሁና መልሱን ብቻ ማስቀመጥ) ሌላው ነገር ደግሞ Evaluation Process is difficult if you are not experienced with those kinds of Questions in high school. ለምሳሌ አንድ workout ጥያቄ 6 point ሊኖረው ይችላል ብቻ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው Matric ላይ እንደተፈተናችሁ Exam እንዳትጠብቁ The exam and Evaluation process is different. በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ በጣም ወሳኝ ነው:: Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ Module ላይ ያለውን በደንብ ያዙ:: Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል:: 2️⃣. Logic and Critical Thinking:- ✅ይህ course ለእናንተ አዲስ ነው። የReasoning Abilityachhun የሚያሳድግ ደስ እያላችሁ የምተማሩት course ነው:: ስለArguments፣ Fallacy በደንብ ትፈተፍቱታላችሁ:: Specially ደግሞ የconcept እና reasoning ተማሪ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል:: እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም። ▪️There are some References for this course እነዚህ Reference Bookoch እጃችሁ ላይ ከሌለ ውሀ በላችሁ:: ➡️Concise Introduction To Logic:-  This one is different....በቃ High School እያላችሁ ከምታውቁት Extreme በላይ ነው:: አንብባችሁ ከዚህ ጥያቄ ካልሰራችሁ ውሀ ብቻ ሳይሆን ጎርፍ ጭምር ነው ሚበላችሁ😄 በተለይም ደግሞ First Generation ዩኒቨርሲቲዎች የምትገቡ ከሆነ በሚገባ ያስፈልጋቹሀል:: በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን  ፈተና ትሰሩታላችሁ😸 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው:: 3⃣. Communicative English skill I ✅ ይህ ኮርስ ላይ ብዙ የተለየ ነገር የለውም:: ምን አልባት እንደ AAU ያሉ ግቢዎች ምትገቡ ከሆነ እንደየ አስተማሪዎቹ ሊወሰንባችሁ ይችላል። If u are Lucky እና ጥሩ አስተማሪ ከገጠማችሁ ያለምንም ጥርጥር በደንብ ትሰሩታላችሁ።  Final exam ለሁሉም ተማሪዎች ተመመሳሳይ ነው ነገር ግን Class assessment እንደየመምህሩ ይወሰናል። ብቻ ግን The course is Very Simple.   4⃣. Geography:- ✅ለGeographyም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም ደጋግማችሁ ማንበብ ይጠበቅባቹሀል:: ከModule ውጪ ፈተና አይወጣም:: ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ በምታገኙት ማንኛውም PPT ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ:: 5⃣. Psychology:- ✅ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየት የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል Module ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም Module በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር ጥያቄዎችን በደንብ መስራት ይኖርባቹል:: ብዙ ጊዜ ጥያቄዎቹ Case Based ስለሆኑ Module በማንበብ ብቻ ፈተና ላይ መቀመጥ የለባችሁም:: በደንብ ጥያቄዎችን መስራትና መለማመድ ይኖርባቹል:: 6⃣. General Physics:- ✅General physics የምትማሩት ከ 11 እና 12 የተለየ ነገር የለውም ከናንተ የሚጠበቀው Module ማንበብና የተወሰነ Refer አድርጋቹህ ጥያቆዎችን መስራት ነው እንጂ የተለየ አዲስ ነገር የለውም:: Final Exam በጣም ሊከብድባችሁ ስለሚችል:: ጥያቄዎችን በደንንብ Practice ማድረግ ይኖርባቹሀል:: 7️⃣. Physical fitness:- ✅ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል እንዳትረሱ😀። ይህ ኮርስ Grade የለውም::  Pass or Fail ነው የምትባሉት። 8️⃣. History:- ✅ ይህም Course እንደ Geography HighSchool ካለው ጋር ተመሳሳይ ነው:: ለNatural ተማሪዎች የተወሰነ ሊያስቸግራችሁ ይችላል ነገር ግን በደንብ ካነበባችሁና ጥያቄዎችን ከሰራችሁ በጣም በሚገባ ትሰራላችሁ::
1 454
16
የRemedial ውጤትና የUniversity Placement እንደተለቀቀ Server ሳያስቸግራችሁ በዚህ ቦት ማየት ትችላላችሁ:: @MOE_Resultbot
1 690
17
የከዚህ በፊት ASTU AND AASTU Entrance Exam ናቸው:: እራሳችሁን በደንብ ፈትሹበት AASTU ወይም ASTU ለመግባት ላሰቡ ተማሪዎች Share አድርጉላቸው። JOIN: @Freshman_Materials
1 789
18
+5
የከዚህ በፊት ASTU AND AASTU Entrance Exam ናቸው:: እራሳችሁን በደንብ ፈትሹበት AASTU ወይም ASTU ለመግባት ላሰቡ ተማሪዎች Share አድርጉላቸው። JOIN: @Freshman_Materials
2 018
19
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና ምዝገባ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና ምዝገባ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገባችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን የመግቢያ ፈተና በኦንላይን በመስጠት ለ2019 ዓ.ም መቀበል ይፈልጋሉ፡፡ የትምህርች ዘርፎች በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለትምህርት መስኮች ዝርዝር 👇 https://www.facebook.com/share/p/19EMVmakWg/ or https://www.facebook.com/share/p/18zZo4rxUj/ የምዝገባ ጊዜ ከነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜን 03/2018 ዓ.ም ለሊት 6:00 ሰዓት ድረስ የምዝገባ ቦታ የምዝገባ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በኦንላይን https://stuoexam.astu.edu.et ወይም www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን የምዝገባው ጊዜ ካበቃ በኋላ ይገለጻል ተብሏል። ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ በምዝገባ ወቅት በመረጡት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ። በቂ አመላካቾች የሌሉባቸው የፈተና ጣቢያዎች በቅርበት ወደሚገኙ የፈተና ጣቢያዎች ሊታጠፉ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡ 🔔 አመልካቾች የመግቢያ ፈተና በሚሰጥባቸው የትምህርት አይነቶች ማለትም (ከ9-12ኛ ክፍል) ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ሂሳብ እና እንግሊዝኛ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ ዩኒቨርሲቲዎቹ መክረዋል። አመልካቾች ለፈተና ስትቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት፣ የፈተና አድሚሽን ካርድ (ወይም መታወቂያ) እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡ JOIN: @Freshman_Materials
1 629
20
➡️ የ2019 Freshman ተማሪዎች በመጀመርያ እና በሁለተኛ ሴሚስተር የሚወስዷቸው 20 ኮርሶች:- 📌 First Semester 1. 📚 Communicative English 1 2. 📚 Geography 3. 📚 physcholgy 4. 📚 Logic And critical Thinking 5. 📚Physical Fitness 6. 📚general physics 7. 📚Economics 8.📚 Maths for natural. 9.📚 Maths for social 📌 Second Semester 10.📚Inclusiveness 11.📚Introduction to Emerging Technology 12. 📚 Anthropology 13.📚 Global Trend 14.📚 Civic and Moral Education 15.📚 General Chemistry 16.📚 General Biology 17.📚 Entrepreneurship 18.📚 Histroy of ethiopia and horn africa 19. 📚 Applied Mathematics I 20.📚 Communicative English 2 🎓 እነዚህ በየዮኒቨርስቲዎች ለፍሬሽማን ተማሪዎች የሚሰጡ ኮርሶች ናቸው ፤ እንደ የግቢዎች የመጀመርያ እና ሁለተኛ ሴሚስተር የሚሰጡት ይለያያሉ:: አንዳንድ ግቢዎች መጀመርያ ሴሚስተር የሚሰጠው ሌሎች ጋር በሁለተኛ ሴሚስተር ይሰጣል ። የቻናላችን ወዳጆች ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው አድርሱ:: JOIN: @Mega_Students JOIN: @Mega_Students
1 581