fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Freshman Materials

Freshman Materials

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል ለFreshman ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ ተማሪዎች የዩንቨርስቲ ህይወታቸውን በተሻለ መልኩ እንዲጀምሩ፣ ትምህርታቸውን እንዲያጠናክሩ እና ወደ ሚፈልጉት Department በስኬት እንዲገቡ የሚያግዙ ጠቃሚ መረጃዎችንና የትምህርት ግብዓቶችን ያቀርባል። DM FOR PROMOTION @Freshman_Supportbot   @freshman_materials @freshman_materials

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Freshman Materials

کانال Freshman Materials (@freshman_materials) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 158 مشترک است و جایگاه 13 454 را در دسته آموزش و رتبه 2 333 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 158 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 21 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 441 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -13 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 21.15% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 12.64% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 205 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 916 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 8 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“ይህ ቻናል ለFreshman ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ ተማሪዎች የዩንቨርስቲ ህይወታቸውን በተሻለ መልኩ እንዲጀምሩ፣ ትምህርታቸውን እንዲያጠናክሩ እና ወደ ሚፈልጉት Department በስኬት እንዲገቡ የሚያግዙ ጠቃሚ መረጃዎችንና የትምህርት ግብዓቶችን ያቀርባል። DM FOR PROMOTION @Freshman_Supportbot   @freshman_materials @freshman_materials”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 22 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

15 158
مشترکین
-1324 ساعت
+607 روز
+44130 روز
آرشیو پست ها
በተደጋጋሚ ምንጠየቃቸው ጥያቄዎች ➡️1. Freshman Master Class ምንድነው? ✅ይህ Class የተዘጋጀው ለFreshman ተማሪዎች ኮርሶቻቸውን በግልፅና በቀላል መንገድ እንዲረዱ፣ ለፈተናዎቻቸው በበቂ ሁኔታ እንዲዘጋጁ እና የተሻለ ውጤት እንዲያመጡ ታስቦ ነው፡፡ ➡️2. ምን ዓይነት ትምህርቶችን ታገኛላችሁ? ✅ከPhysical Fitness በስተቀር 18ቱንም (This Includes Emerging Technologies and Inclusiveness Depending on the University) የFreshman ኮርሶችህን በአንድ ላይ ታገኛላችሁ። በተጨማሪም፦ 💙 ጥርት ተደርገው የተዘጋጁ Short Notoch 📖 የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያለፉ ዓመታት ፈተናዎች፣ መልሶችና ማብራሪያዎች 📚 የMid እና Final Exam ዝግጅት እንዲሁም ተጨማሪ ማቴሪያሎችን ታገኛላችሁ። ➡️3. ትምህርቶቹ እንዴት ይቀርባሉ? ✅ትምህርቶቹ በቀላል፣ ግልፅና ማራኪ መንገድ የተዘጋጁ ሲሆን በጽሁፍ ማስታወሻዎች፣ በቪዲዮ ትምህርቶች፣ በድምፅ ማብራሪያዎች፣ በWorksheet እና የልምምድ ጥያቄዎችበመጠቀም ኮርሶቹን በተሻለ ሁኔታ እንድትረዱ ተደርገዋል። 🙌 ➡️4. የሚሰጡትን ማቴሪያሎች መቼ ማግኘት እችላለሁ? ✅ኮርሶቹን አንዴ ካስከፈታችሁ በኋላ በማንኛውም ቦታና ጊዜ መማር ትችላላችሁ። ➡️5. ክፍያው እንዴት ነው? ✅ክፍያው አንዴ ብቻ የሚከፈል ሲሆን በየወሩ የሚደገም ክፍያ የለም። አንዴ ከተመዘገባችሁ በኋላ የሚቀርቡትን የትምህርት ማቴሪያሎች እና የቲቶሪያል ቪዲዮዎች በአንድ ላይ ታገኛላችሁ። ዓላማችን ኮርሶቹን መስጠት ብቻ ሳይሆን የFreshman ዓመታችሁን በተሻለ ውጤት እንድታጠናቅቁ ከጎናችሁ መቆም ነው:: 🚨ለመመዝገብ⤵ @FreshmanMasterClassBot 💬 እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ ⤵ @FreshmanMasterClass_Admin ✅ ስለዚህ ሁላችሁም ዝግጅታችሁን አድርጉ፤ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ! 🌐Join Our Channel⤵ @Freshman_Materials ☑️ @Freshman_Materials ☑️

#HaramayaUniversity በ2019 ዓ.ም በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሪሜዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ፤ በዩኒቨርሲቲያችን ከፍተኛ ቁጥር ያለው የፍሬሽማን ተማሪ በመመደቡ ምክንያት በት
#HaramayaUniversity በ2019 ዓ.ም በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሪሜዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ፤ በዩኒቨርሲቲያችን ከፍተኛ ቁጥር ያለው የፍሬሽማን ተማሪ በመመደቡ ምክንያት በትምህርት ሚኒስቴር ዳግም ምደባ ወደ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተዘዋወራችሁ መሆናችሁን እናሳውቃለን። 🌐Join Our Channel @Freshman_Materials @Freshman_Materials

📣 የ2ኛ ዙር ምዝገባ የFreshman Master Class ምዝገባ በይፍ ተጀመረ🔥 ✅ የመጀመሪያ ዙር ያመለጣችሁ ተማሪዎች ይህንን እድል በመጠቀም ከወዲሁ ጥናታችሁን በመጀመር ፤ ጊቢ ስትገቡ ከሚፈ
📣 የ2ኛ ዙር ምዝገባ የFreshman Master Class ምዝገባ በይፍ ተጀመረ🔥 ✅ የመጀመሪያ ዙር ያመለጣችሁ ተማሪዎች ይህንን እድል በመጠቀም ከወዲሁ ጥናታችሁን በመጀመር ፤ ጊቢ ስትገቡ ከሚፈተጠርባችሁ ጭንቀት ተገላገሉ። ➡️ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ @FreshmanMasterClassBot 💬 እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ  @FreshmanMasterClass_Admin 🌐Join Our Channel @Freshman_Materials @Freshman_Materials

ከትግራይ ክልል በጊዜያዊነት ወደ ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ:: ➡️ የምዝገባ ቀናት እስከ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም
ከትግራይ ክልል በጊዜያዊነት ወደ ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ:: ➡️ የምዝገባ ቀናት እስከ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም

✅ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? ➡️ የ2027/2028 የጣልያን Fully Funded Scholaeship ምዝገባ ተከፍቷል። ሙሉ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የምዝገባ ሒደቶችን አብሮ ለመከታተል
✅ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? ➡️ የ2027/2028 የጣልያን Fully Funded Scholaeship ምዝገባ ተከፍቷል። ሙሉ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የምዝገባ ሒደቶችን አብሮ ለመከታተል እና ልምድ ያላቸውን ተማሪዎች ለመጠየቅ ቻናላችንንና ግሩፓችንን ተቀላቀሉ። ☑️ የስኮላርሺፑ ጥቅሞች 📌100% ነፃ የትምህርት እድል 📌ነፃ ማደሪያ (Dorm) 📌በየአመቱ እስከ €8,000 ዩሮ የሚደርስ የኪስ ገንዘብ 📌በትርፍ ሰዓት የመስራት እድል 🔗አሁኑኑ ይቀላቀሉን:- Join Our Channel: @ItalyGateway ☑️ Join Our Group: @Italy_Gateway ☑️

⏰የመጀመሪያ ዙር የFreshman Master Class ምዝገባ በይፍ ተጠናቋል! ✅የሁለተኛ ዙር ምዝገባ ሚጀምርበትን ቀን በቅርቡ እናሳዉቃችኋለን። መልካም ምሽት!
⏰የመጀመሪያ ዙር የFreshman Master Class ምዝገባ በይፍ ተጠናቋል! ✅የሁለተኛ ዙር ምዝገባ ሚጀምርበትን ቀን በቅርቡ እናሳዉቃችኋለን። መልካም ምሽት!

⏰የመጀመሪያ ዙር የFreshman Master Class ምዝገባ በይፍ ተጠናቋል! ✅የሁለተኛ ዙር ምዝገባ ሚጀምርበትን ቀን በቅርቡ እናሳዉቃችኋለን። መልካም ምሽት!
⏰የመጀመሪያ ዙር የFreshman Master Class ምዝገባ በይፍ ተጠናቋል! ✅የሁለተኛ ዙር ምዝገባ ሚጀምርበትን ቀን በቅርቡ እናሳዉቃችኋለን። መልካም ምሽት!

✅አስደሳች ዜና በዚህ ሰዓት Online ላላችሁ ቤተሰቦቻችን ❗️ ☑️ ለዛሬ ብቻ የሚቆይ የ15% ቅናሽ አድርገናል:: ☑️ ቅናሹ እስከ ምሽት 4:00 ብቻ የሚቆይ ነው። ☑️የFreshman Master Class የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ሰዓታቶች ብቻ ቀርተውታል። በዚህ ሁለት ሰዓታት ለምትመዘገቡ ብቻ 15% Discount አድርገናል። ☑️ ሁላችሁም የዚህ ቅናሽ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ ::ይሔ እድል ሳያመልጣችሁ አሁኑኑ መመዝገብ ትችላላችሁ። ➡️ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ @FreshmanMasterClassBot 💬 እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ  @FreshmanMasterClass_Admin 🌐Join Our Channel @Freshman_Materials @Freshman_Materials

በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ እና በ2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነብራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣ
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ እና በ2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነብራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ! በ2019 የትምህርት ዘመን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነብራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ከጥቅምት 16-17/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።

📣 ማሳሰቢያ ✅የFreshman Master Class የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ 5 ሰዓታቶች ብቻ ቀርተውታል።የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ዛሬ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት ሲል ይጠናቀቃል። ⚠️እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጠናቀቁ በፊት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን! ➡️ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ @FreshmanMasterClassBot 💬 እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ  @FreshmanMasterClass_Admin 🌐Join Our Channel @Freshman_Materials @Freshman_Materials

📣ማሳሰቢያ ✅የFreshman Master Class የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ 6 ሰዓታቶች ብቻ ቀርተውታል። ⚠️እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጠናቀቁ በፊት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን! ➡️ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ @FreshmanMasterClassBot 💬 እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ  @FreshmanMasterClass_Admin 🌐Join Our Channel @Freshman_Materials @Freshman_Materials

📣 ማሳሰቢያ 💰የFreshman Master Class የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ዛሬ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት ሲል ይጠናቀቃል። ⚠️ እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጠናቀቁ በፊት እንድትመዘገ
📣 ማሳሰቢያ 💰የFreshman Master Class የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ዛሬ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት ሲል ይጠናቀቃል። ⚠️ እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጠናቀቁ በፊት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን!

❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ✅ለFreshman Master class ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ ማታ 2:30 LT ትጀምሮ ቀጠሮ አለን 😊 💰Logic 💰Pyschology 🎚️ ከተለያዩ ዩንቨርስቲዎች (ከአዲስ አበ
❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ✅ለFreshman Master class ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ ማታ 2:30 LT ትጀምሮ ቀጠሮ አለን 😊 💰Logic 💰Pyschology 🎚️ ከተለያዩ ዩንቨርስቲዎች (ከአዲስ አበባ, ከሐዋሳ , ከጅማ, ከባህርዳር, ከአርባ ምንጭ.........) በተለያዩ ጊዜ በድግግሞች ሚድ ፈተና ላይ የመጡ ጥያቄዎች     አሰባስበን እናንተን እየጠበቅን ነው::  ☑️ ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጡ ተማሪዎችም ሽልማት ይበረከትላቸዋል። በደንብ ተዘጋጁ :: ✅እኛን መቀላቀል ለምትፈልጉ የFreshman ተማሪወች ምዝገባዉ የሚያበቃው ዛሬ ስለሆነ ምንም ጊዜ ሳትባክኑ   ዛሬውኑ ተቀላቀሉን።

📣 ማሳሰቢያ 💰 የFreshman Master Class የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀርቶታል። ❗️ እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጠናቀቁ በፊት እንድትመዘገቡ እና
📣 ማሳሰቢያ 💰 የFreshman Master Class የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀርቶታል። ❗️ እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጠናቀቁ በፊት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን!   

✅ እስካሁን ለ Freshman ተማሪዎች ጥሪ #ያላደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች 1. ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 2. መቐለ ዩኒቨርሲቲ 3. ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ሲሆኑ ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ለ ፍሬሽማን ተማሪዎቻቸው ጥሪ አድርገው በመቀበል ላይ ይገኛሉ።  ☑️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ! Join Our Channel @Freshman_Materials 👍 @Freshman_Materials 👍

🔔ማሳሰቢያ ✅የመጀመሪያ ዙር ምዝገባችን ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀርተውታል! ➡️ ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ 🔸 @FreshmanMasterClassBot 💬 እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ  @FreshmanMasterClass_Admin 🌐Join Our Channel @Freshman_Materials @Freshman_Materials

⭐ ሚድ Exam መልቀቅ ጀምረናል። ከ2014 ጀምሮ የነበሩ የሁሉንም ዩኒቨርሲቲዎች ሚድ Examochn ለማግኘት ⬇️⬇️ https://t.me/+_E1yBqxqkXsxNDhk

📚 እኛን ልዩ የሚያደርጉን ነገሮች 🏆 1️⃣ 2️⃣3️⃣4️⃣5️⃣6️⃣7️⃣ 1️⃣ ሁሉንም የፍሬሽማን ትምህርቶች በአንድ ላይ ✅ ከPhysical Fitness ኮርስ በስተቀር ሁሉንም የፍሬሽማን Course ማቅረባችን። 2️⃣ ያለፉ ዓመታት ፈተናዎች ከመልስና ማብራሪያ ጋር 📝 ✅በሌሎች ቦታዎች ለብቻቸው በክፍያ የሚሰጡ ያለፉ ዓመታት ፈተናዎችን ከሙሉ መልስና ዝርዝር ማብራሪያ ጋር ከTutorialochu ጋር አብረን መስጠታችን። 🙌 3️⃣ ጥራት ያለው የትምህርት አሰጣጥ🎓 ✅ ብዙ ተማሪዎች የመሰከሩለት የትምህርት አሰጣጥና ጥራታችን እንዲሁም በግልፅ፣ ቀላል እና ማራኪ በሆነ መንገድ የተዘጋጁ Tutorialochchn ለትምህርታችሁ ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ። 4️⃣ በማንኛውም ቦታና ጊዜ መጠቀም መቻላችሁ ✅ ኮርሶቹን አንዴ ካስከፈታችሁ በኋላ ኢንተርኔት ሳያስፈልጋችሁ በማንኛውም ቦታና ጊዜ መመልከትና ማጥናት መቻላችሁ። 5️⃣ ተመጣጣኝ ክፍያ ✅ እጅግ ተመጣጣኝ እና ሁሉንም ያማከለ ክፍያ በመክፈል፣ በሌሎች ቦታዎች በተለያየ ክፍያ የሚገኙትን የተለያዩ ግቢዎች ያለፉ ዓመታት ፈተናዎችን ከመልስና ማብራሪያቸው ጋር በተጨማሪ እኛ ጋር ታገኛላችሁ። ➡️ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ🔸🔸 @FreshmanMasterClassBot 💬 እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ  @FreshmanMasterClass_Admin 💰 ቻናላችንን Join በማድረግ አዳዲስ Information አግኙ። @Freshman_Materials ✅ ©️ FRESHMAN MASTER CLASS

✅በመመዝገቢያ ቦታችን መመዝገብ ለከበዳችሁ ይሔንን መንገድ መጠቀም ትችላላችሁ። ➡️ ለመመዝገብ ክፍያ የምትፈፅሙት ከታች ባሉት Account እና የክፍያ አማራጮች ብቻ ነዉ። የመመዝገቢያ ክፍያ :- ☑️299 ብር ለአንድ ሴሚስተር( First Semester) ☑️450 ብር ለሁለቱም ሴሚስተር ( Full Year Package) ይሔን ነፃ በሉት🙌
💸 የክፍያ አማራጮች Account Name: Selamu Abiyot 🏦 Awash Bank ↗️ 013201466972800 🏦 Birhan Bank ↗️1030082235105 🏦 Telebirr ↗️ 0982668681
✅ከላይ ባሉት የክፍያ አማራጮች በሚመቻቹ (Mobile banking ወይንም በአካል ባንክ በመሄድ) ክፍያ ከፈፀማቹህ በኋላ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ photo አንስታችሁ ወይንም Screenshoot አድርጋችሁ በዚህ 👉 @FreshmanMasterClass_Admin  ይላኩልን። እንዲሁም በሌላ ሰዉ Account መክፈል ትችላላችሁ። ➡️ መክፈላችሁን ካረጋገጥን በኃላ የPrivate group link ተልኮላችሁ Approve ትደረጋላችሁ። © FRESHMAN MASTER CLASS

ተጀምሯል ✅Geography Chapter 1 Quiz ➡️እስኳሁን Freshman Master Classs ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ለመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የቀረን 3 ቀን ብቻ ስለሆነ ይህ እድል እንዳያመል
+5
ተጀምሯል ✅Geography Chapter 1 Quiz ➡️እስኳሁን Freshman Master Classs ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ለመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የቀረን 3 ቀን ብቻ ስለሆነ ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ።