es
Feedback
Freshman Materials

Freshman Materials

Ir al canal en Telegram

ይህ ቻናል ለFreshman ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ ተማሪዎች የዩንቨርስቲ ህይወታቸውን በተሻለ መልኩ እንዲጀምሩ፣ ትምህርታቸውን እንዲያጠናክሩ እና ወደ ሚፈልጉት Department በስኬት እንዲገቡ የሚያግዙ ጠቃሚ መረጃዎችንና የትምህርት ግብዓቶችን ያቀርባል። DM FOR PROMOTION @Freshman_Supportbot   @freshman_materials @freshman_materials

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Freshman Materials

El canal Freshman Materials (@freshman_materials) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 13 521 suscriptores, ocupando la posición 14 815 en la categoría Educación y el puesto 2 541 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 13 521 suscriptores.

Según los últimos datos del 04 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 800, y en las últimas 24 horas de 103, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 18.93%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 10.07% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 2 553 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 359 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 7.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ይህ ቻናል ለFreshman ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ ተማሪዎች የዩንቨርስቲ ህይወታቸውን በተሻለ መልኩ እንዲጀምሩ፣ ትምህርታቸውን እንዲያጠናክሩ እና ወደ ሚፈልጉት Department በስኬት እንዲገቡ የሚያግዙ ጠቃሚ መረጃዎችንና የትምህርት ግብዓቶችን ያቀርባል። DM FOR PROMOTION @Freshman_Supportbot   @freshman_materials @freshman_materials

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 05 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Educación.

13 521
Suscriptores
+10324 horas
+4657 días
+80030 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+409
en 4 canales
agosto '26
+525
en 3 canales
Get PRO
julio '26
+341
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+19
en 1 canales
Get PRO
mayo '26
+47
en 1 canales
Get PRO
abril '26
+24
en 3 canales
Get PRO
marzo '26
+7
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+8
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+20
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+155
en 6 canales
Get PRO
noviembre '25
+178
en 4 canales
Get PRO
octubre '25
+39
en 8 canales
Get PRO
septiembre '25
+400
en 14 canales
Get PRO
agosto '25
+437
en 9 canales
Get PRO
julio '25
+123
en 5 canales
Get PRO
junio '25
+362
en 2 canales
Get PRO
mayo '25
+166
en 3 canales
Get PRO
abril '25
+263
en 7 canales
Get PRO
marzo '25
+52
en 3 canales
Get PRO
febrero '25
+270
en 8 canales
Get PRO
enero '25
+704
en 9 canales
Get PRO
diciembre '24
+2 798
en 16 canales
Get PRO
noviembre '24
+1 957
en 2 canales
Get PRO
octubre '24
+2 131
en 7 canales
Get PRO
septiembre '24
+1 438
en 10 canales
Get PRO
agosto '24
+1 087
en 8 canales
Get PRO
julio '24
+1 152
en 7 canales
Get PRO
junio '24
+903
en 14 canales
Get PRO
mayo '24
+192
en 1 canales
Get PRO
abril '24
+335
en 3 canales
Get PRO
marzo '24
+532
en 1 canales
Get PRO
febrero '24
+1 102
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
05 septiembre+31
04 septiembre+103
03 septiembre+207
02 septiembre+22
01 septiembre+46
Publicaciones del Canal
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም ቅበላ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል። ወደ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመሔድ ከላይ በምስሉ
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም ቅበላ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል። ወደ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመሔድ ከላይ በምስሉ የተገለፁትን አራት የትራንስፖርት አቅጣጫ አማራጭ መንገዶች ይጠቀሙ። @Freshman_Materials @Freshman_Materials

2
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም ቅበላ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል። በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎ
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም ቅበላ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል። በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች የመግቢያ ፈተና ለመፈተን በኦንላይን የተመዘገባችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል። በመሆኑም ያመለከታችሁ በሙሉ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ መፈተን የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲዎቹ አሳውቀዋል። ተፈታኞች በዕለቱ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያዎች መገኘት ይጠበቅባችኋል። የሞባይል ስልክ እንዲሁም ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አመልካቾች ለፈተና ስትቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት፣ የአድሚሽን ካርድ እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡ የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሚደረገው የዩኒቨርሲቲ ምደባ ውስጥ አይካተቱም፡፡ @Freshman_Materials
975
3
📘በ2018 ዓ/ም የዩኒቨርስቲ መግቢያ ያመጣችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን በእነዚህ በ5ቱ የዩኒቨርስቲ የትኩረት መስኮች እንድተለዩ እናሳስባለን! 1. የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች አዲስ አበባ፣ አርባምንጭ፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ሀረማያ፣ ሐዋሳ፣ ጅማ እና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች። 2. አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርስቲዎች አክሱም፣ አምቦ፣ አርሲ፣ አሶሳ፣ ደብረ ብርሃን፣ ወልቂጤ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ዲላ፣ ድሬ ዳዋ፣ ጅግጅጋ፣ ኮተቤ፣ ሰመራ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወለጋ እና ወሎ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡ 3. አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች አዲግራት፣ ቦንጋ፣ ቦረና፣ ቡሌ ሆራ፣ ደባርቅ፣ ደብረ ታቦር፣ ድምቢዶሎ፣ ጋምቤላ፣ እንጅባራ፣ ቀብሪደሃር፣ ጂንካ፣ መደ ወላቡ፣ መቅደላ አምባ፣ መቱ፣ ሚዛን ቴፒ፣ ኦዳቡልቱም፣ ራያ፣ ሰላሌ፣ ዋቸሞ፣ ወራቤ እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡ 4. የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ። 5. የቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ። በ47ቱም ዩኒቨርሲቲዎቹ ከ200 በላይ የቅድመ ምረቃ፣ ከ450 በላይ የ2ኛ ድግሪ እና ከ200 በላይ የ3ኛ ድግሪ የትምህርት መስኮች ይሰጣሉ። @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 218
4
📢 DEPARTMENT TIP RADIOLOGY 🩻 RADIOLOGY ምንድነው? Radiology የሕክምና ዘርፍ ሲሆን የሰውነት ውስጣዊ ክፍሎችን በሕክምና ምስል ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም በሽታዎችን፣ ጉዳቶችን እና ሌሎች የጤና ችግሮችን ለመለየትና ለመከታተል የሚያግዝ ሙያ ነው። ⚠️ Radiologist ≠ Radiographer - Radiographer የሕክምና ምስል መሳሪያዎችን በመጠቀም ምስሎችን የሚያነሳ ባለሙያ ሲሆን ነገር ግን Radiologist ደግሞ እነዚህን ምስሎች በመተንተን የሕክምና ውሳኔን የሚያግዝ ሐኪም ነው። 🩻 ዋና ዋና የRADIOLOGY ዘርፎች 1.  Diagnostic Radiology 🔍 የሕክምና ምስሎችን በመጠቀም በሽታዎችንና ጉዳቶችን ለመመርመር የሚያግዝ ዘርፍ ነው። - X-ray - CT Scan - MRI - Ultrasound - Nuclear Medicine / PET Imaging 2. Interventional Radiology 🩺 የሕክምና ምስል ቴክኖሎጂን በመጠቀም በትንሽ ቁስል ወይም በትንሽ መቁረጥ የሚከናወኑ የሕክምና ሂደቶችን የሚያከናውን ዘርፍ ነው። ለምሳሌ፦ Biopsy, Drainage,  Vascular Procedures እና ሌሎች Minimally Invasive Procedures የሚያካት ነው። 3.  Radiation Oncology ☢️ ይህ ዘርፍ ከፍተኛ ኃይል ያለውን Radiation በመጠቀም የካንሰር ሕዋሳትን ለመጉዳትና የካንሰር ሕክምናን ለማገዝ የሚያገለግል ነው። 4. Medical Physics ⚛️ Medical Physicists የPhysics እውቀትን በመጠቀም የሕክምና ምስልና Radiation Therapy መሳሪያዎች ትክክለኛነት፣ ጥራትና የታካሚ ደህንነት እንዲጠበቅ ያግዛሉ። የRadiology ተመራቂ የት ሊሰራ ይችላል? Radiology professionals በተለያዩ የጤና ተቋማት ሊሰሩ ይችላሉ፦ -  Government Hospitals -  Private Hospitals -  Diagnostic Centers -  Universities & Teaching Hospitals -  Research Institutions 🩻 የሚጠቀሙባቸው ዋና የMedical Imaging ቴክኖሎጂዎች - X-ray - CT Scan - MRI - Ultrasound - PET Scan - Nuclear Medicine - Mammography - Fluoroscopy ናቸው። በRADIOLOGY የሙያ መስክ ምን ልታደርጉ ትችላላችሁ? አንድ ብቁ የRadiology ባለሙያ፦ - የMedical Imaging examinations ያከናውናል/ይመራል። -  የተወሰዱ ምስሎችን ይመረምራል። - በሽታዎችንና ጉዳቶችን ለመለየት ያግዛል። - ከሌሎች የሕክምና ባለሙያዎች ጋር ይሰራል። -  የታካሚዎችን ደህንነት ያረጋግጣል። -  ዘመናዊ የImaging Technology እውቀትን በቀጣይነት ያድሳል። RADIOLOGY ከባድ ነው ወይስ ቀላል? በእውነቱ Radiology ቀላል የሚባል የትምህርት ዘርፍ አይደለም። ተማሪዎች  Anatomy፣ Physiology፣ Pathology፣ Physics እና Medical Imaging ቴክኖሎጂዎችን በጥልቀት መረዳት ይጠበቅባቸዋል። ግን ትምህርቱን በትክክል በመከታተል፣ በተደጋጋሚ በመማር እና በPractical Training በመሳተፍ በጣም ጥሩ ውጤት ማምጣት ይቻላል። 💰 የRADIOLOGY ገቢስ ምን ያህል ነው? Radiology በብዙ አገሮች ከፍተኛ የገቢ እድል ካላቸው የሕክምና ሙያዎች መካከል ይገኛል። በኢትዮጵያ ግን የገቢ መጠን በተቋሙ፣ በሙያ ደረጃ፣ በልምድ፣ በትምህርት ደረጃ እና በሚሰሩበት የሥራ አይነት ሊለያይ ይችላል። - Government Sector - Private Hospitals - Diagnostic Centers - International Opportunities - በተጨማሪም ብቃትና ልምድ እየጨመረ ሲሄድ የሥራ እድልና የገቢ እድል ሊሻሻል ይችላል። 🎓 በኢትዮጵያ RADIOLOGY የት ይሰጣል? እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት ይህ ዘርፍ ከሚገኙባቸው ተቋማት መካከል፦ - Addis Ababa University (AAU) - Hawassa University - Wachemo University - St. Paul's Hospital Millennium - Medical College ⚠️ IMPORTANT: የDepartment/Program አሰጣጥ እና የAdmission ሁኔታ ከዓመት ወደ ዓመት ሊቀየር ስለሚችል፣ የመጨረሻ ውሳኔ ከመስጠት በፊት ከዩኒቨርሲቲው የቅርብ ጊዜ መረጃ ማረጋገጥ ይመከራል። Google ላይ የሚገኘው መረጃ ሁልጊዜ የቅርብ ጊዜ ወይም ትክክለኛ ላይሆን ስለሚችል፣ ከዩኒቨርሲቲው የአሁኑ ተማሪዎችን፣ Departmentun እና Registrar/Admission Office መጠየቅ የተሻለ ነው። WHO SHOULD CHOOSE RADIOLOGY? Radiology ለሚከተሉት ተማሪዎች በተለይ ሊስማማ ይችላል፦ - Science ትምህርቶችን የሚወዱ - Technology የሚስባቸው - Medical Imaging ላይ ፍላጎት ያላቸው - በጥልቀት መማር የሚችሉ - ትዕግስተኛ የሆኑ ✨ RADIOLOGY = MEDICINE + TECHNOLOGY + SCIENCE ስለዚህ Department ሲመርጡ የሚከፈለውን ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ፍላጎትዎን፣ ችሎታዎን፣ የትምህርቱን ክብደት እና የወደፊት የሥራ እድል በማገናዘብ ይምረጡ።
1 335
5
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሰባት የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤታቸው በስህተት Disqualified እንደተባለባቸው በመግለፅ፣ የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎ
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሰባት የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤታቸው በስህተት Disqualified እንደተባለባቸው በመግለፅ፣ የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማሳወቁን ገልጿል። ሰባቱም ተማሪዎች ለአገልግሎቱ ማመልከት ስለሚገባቸው፣ ተማሪዎቹ ቅሬታቸውን እንዲያቀርቡ መረጃው እንዲደርሳቸው ጠይቋል፡፡ ተማሪዎቹ (3 የማኅበራዊ ሳይንስ እና 4 የተፈጥሮ ሳይንስ) ፈተናቸውን በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል የወሰዱ ናቸው። (ጥር 11, 2022 የተከፈተና 18,853 ተከታዮች ያሉት የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር የቴሌግራም ገጽ ትናንት ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ያጋራው መረጃ ከላይ ተያይዟል።) በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ፈተናቸውን የወሰዱና ውጤታቸው Disqualified የተባለባቸው እጅግ በርካታ ተማሪዎች ቅሬታቸውን እያቀረቡ ይገኛሉ። በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተገለፀው አይነት መሠል ግድፈት ሊኖር ስለሚችል ዩኒቨርሲቲዎች በድጋሜ የሪሚዲያል ተፈታኞችን ውጤት እንዲያዩ ይጠየቃሉ። @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 503
6
📣 ስለ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምን ማወቅ አለባችሁ? 🎓 Arba Minch University በደቡብ ኢትዮጵያ የምትገኝ እና በተፈጥሮ ውበቷና በተለያዩ መዝናኛዎቿ የምትታወቅ ከተማ ናት። ከአዲስ አበባም በግምት 515 KM ያህል ርቃ ትገኛለች። በአካባቢዋ የሚገኙት Abaya እና Chamo ሀይቆች ከተማዋን የተለየች ያደርጓታል። የአርባ ምንጭ ከተማ አየሯ በአብዛኛው ሞቃት ስለሆነ ቀለል ያሉ ልብሶችን ይዞ መሄድ ይመረጣል። ከተማዋ በፍራፍሬዎቿም ትታወቃለች ሙዝ፣ ማንጎ፣ አፕል፣አቮካዶ እና ሌሎችም ይገኙበታል። 1. Main Campus ዋናው ግቢ የአርባ ምንጭ ከተማ መግቢያ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን በዋናነት - Engineering 🏗️  እና - Computer Science 💻 ትምህርቶች ይሰጣሉ። 2. Chamo Campus ይህ ግቢ በዋናነት Social Science እና ተዛማጅ ፕሮግራሞች የሚገኙበት ነው። ከሚሰጡት መካከል፦ - Law ⚖️ - Business & Economics 💰 - Accounting 📊 - Political Science 📰 እና ሌሎችም ይገኙበታል። 3. Nech Sar / Health Campus ይህ ግቢ በዋናነት Health Science ትምህርቶች የሚሰጡበት ነው። 🏥 - Medicine - Other Health Sciences እና ሌሎች የጤና ዘርፎች 4. Abaya Campus Natural Science, Social Science እና ተዛማጅ የComputational ፕሮግራሞች የሚገኙበት ግቢ ነው። 5. Kulfo Campus ይህ ግቢ በዋናነት Agriculture 🌱 ተማሪዎች የሚማሩበት ነው። 6. Sawula Campus Sawula Campus ከአርባ ምንጭ ከተማ በግምት 4 ሰዓት ያህል የሚወስድ ርቀት ላይ፣ በGofa Zone – Sawula ከተማ የሚገኝ ግቢ ነው። በዚህ ግቢ ከሚሰጡ የEngineering ፕሮግራሞች መካከል፦ - Civil Engineering 🏗️ - Software Engineering 💻 - Architecture Engineering 🏛️ - Electrical & Computer Engineering ⚡ - Mechanical Engineering ⚙️ - Metal & Production Engineering - Metrology & Hydrology - Electromechanical Engineering - Food Engineering 🌽 - Hydroelectric Engineering 🌊 - Environmental Engineering 🌱 - Water Supply Engineering 💧 🏆 አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በHydraulic/Water-related Engineering ዘርፍ ከምስራቅ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል በጥሩ ደረጃ የሚጠቀስ ዩኒቨርሲቲ ነው። በቀጣይ ስለየትኛው ዩኒቨርሲት ይሰራላችሁ?  LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_materials @Freshman_materials
1 494
7
📣 ስለ BAHIR DAR UNIVERSITY ምን ማወቅ አለባችሁ? ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ሲሆን በተለያዩ ካምፓሶች፣ Colleges፣ Schools፣ Institutes፣ Faculties እና Academies የተደራጀ ነው:: ወደዚህ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ሊያስፈልጋችሁ የሚችለውን መረጃ በተወሰነ መልኩ እንገራችሁ:- 1. የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች  🏫 🔅 ፔዳ Campus ይህ ከዋና ግቢዎች አንዱ ሲሆን ከከተማው ጋር ቅርብ ነው። በውስጡም የተለያዩ የትምህርት መስኮች ይገኛሉ። 🔸 Social Sciences 🔸 Humanities 🔸 Computing/Computer Science 🔸 Medicine and Health Sciences 🔸 Maritime-related programs እና ሌሎችም። 🔅 ሰላም Campus ይህም ከከተማው ጋር ቅርብ ሲሆን ከዋናው ግቢም ብዙም አይርቅም። በዚህ Campus ውስጥ:- 🔸 Textile 🔸 Fashion Technology 🔸 Textile ጋር የተያያዙ ሌሎች የትምህርት መስኮች እዚህ ግቢ ይገኛሉ። 🔅 ይባብ Campus ይህ Campus በባህር ዳር መግቢያ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን ከከተማው ወጣ ያለ ነው። አየሩም ሞቃታማና ፀሐያማ ነው። 🔸 Fresh Engineering 🔸 Computer Science 🔸 Law 🔸 Architecture እና Land Administration/related programs ይሰጣሉ። Architecture የሚማሩ ተማሪዎች ከመጀመሪያ ዓመት ጀምሮ በዚሁ ግቢ ይማራሉ። 🔅 ዘንዘልማ ግቢ ይህ ግቢ ከከተማው መውጫ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን፦ 🔸 Agriculture 🔸 Geology-related programs 🔸 Veterinary Medicine እና ሌሎችም ተዛማጅ የትምህርት መስኮች ይገኛሉ። 🔅 ፖሊ Campus ይህ ግቢ በተለይ Engineering ተማሪዎች የሚገኙበት ሲሆን 2nd Year እና 3rd Year Engineering ተማሪዎች በዚህ ግቢ ይገኛሉ። 2. Bahir Dar University በተለያዩ Colleges፣ Schools፣ Institutes፣ Faculties እና Academies የተደራጀ ነው። - Institutes 🔸 Bahir Dar Institute of Technology 🔸 Ethiopian Institute of Textile and Fashion Technology 🔸 Institute of Land Administration - Colleges 🔸 College of Agriculture and Environmental Sciences 🔸 College of Medicine and Health Sciences 🔸 College of Business and Economics 🔸 College of Natural Sciences - Schools 🔸 School of Law 🔸 School of Computing and Electrical Engineering 🔸 School of Civil and Water Resources Engineering 🔸 School of Mechanical and Industrial Engineering 🔸 School of Chemical and Food Engineering - Faculties 📮 🔸 Faculty of Educational and Behavioral Sciences 🔸 Faculty of Humanities 🔸 Faculty of Social Sciences Academies 🏅 🔸 Maritime Academy 🔸 Sports Academy 3. ሌላው ነገር ምግብ ቤት፣ ካፌ እና ሱቆችን በተመለከተ በግቢው ውስጥም ሆነ ከግቢው ውጭ የተለያዩ ምግብ ቤቶች፣ ካፌዎች እና ሱቆች አሉ። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ መጨነቅ አይጠበቅባችሁም። የአየር ሁኔታውን በተመለከተ በአብዛኛው ሞቃታማና ፀሐያማ ነች። በተለይ Yibab Campus የሚሄዱ ተማሪዎች ጥላ የሚሰጥ ኮፍያ ቢይዙ ይጠቅማል። በጣም የሚያስሞቅ ልብስ አያስፈልግም፤ ቀለል ያለ ጃኬት ወይም ብርድ ልብስ ብቻ ይበቃል። በተጨማሪ ደግሞ የአካባቢውን ውሃ መጀመሪያ ላይ ለመላመድ ትንሽ ጊዜ ሊወስድ ይችላል፤ ከቆያችሁ በኋላ ግን ትለምዳላችሁ። ስለዚህ ብዙ አትጨነቁ፤ የሚያውቁ ተማሪዎችን ጠይቁ።  አዲስ ጓደኞችን አፍሩ፣ ከሰዎች ጋር ተግባቡ እና ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ትምህርታችሁን በቁም ነገር ያዙ። በቀጣይ ስለየትኛው ዩኒቨርሲት ይሰራላችሁ?  LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_materials @Freshman_materials
1 458
8
📣 ስለ BAHIR DAR UNIVERSITY ምን ማወቅ አለባችሁ? ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ሲሆን በተለያዩ ካምፓሶች፣ Colleges፣ Schools፣ Institutes፣ Faculties እና Academies የተደራጀ ነው:: ወደዚህ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ሊያስፈልጋችሁ የሚችለውን መረጃ በተወሰነ መልኩ እንገራችሁ:- 1. የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች  🏫 🔅 ፔዳ Campus ይህ ከዋና ግቢዎች አንዱ ሲሆን ከከተማው ጋር ቅርብ ነው። በውስጡም የተለያዩ የትምህርት መስኮች ይገኛሉ። 🔸 Social Sciences 🔸 Humanities 🔸 Computing/Computer Science 🔸 Medicine and Health Sciences 🔸 Maritime-related programs እና ሌሎችም። 🔅 ሰላም Campus ይህም ከከተማው ጋር ቅርብ ሲሆን ከዋናው ግቢም ብዙም አይርቅም። በዚህ Campus ውስጥ:- 🔸 Textile 🔸 Fashion Technology 🔸 Textile ጋር የተያያዙ ሌሎች የትምህርት መስኮች እዚህ ግቢ ይገኛሉ። 🔅 ይባብ Campus ይህ Campus በባህር ዳር መግቢያ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን ከከተማው ወጣ ያለ ነው። አየሩም ሞቃታማና ፀሐያማ ነው። 🔸 Fresh Engineering 🔸 Computer Science 🔸 Law 🔸 Architecture እና Land Administration/related programs ይሰጣሉ። Architecture የሚማሩ ተማሪዎች ከመጀመሪያ ዓመት ጀምሮ በዚሁ ግቢ ይማራሉ። 🔅 ዘንዘልማ ግቢ ይህ ግቢ ከከተማው መውጫ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን፦ 🔸 Agriculture 🔸 Geology-related programs 🔸 Veterinary Medicine እና ሌሎችም ተዛማጅ የትምህርት መስኮች ይገኛሉ። 🔅 ፖሊ Campus ይህ ግቢ በተለይ Engineering ተማሪዎች የሚገኙበት ሲሆን 2nd Year እና 3rd Year Engineering ተማሪዎች በዚህ ግቢ ይገኛሉ። 2. Bahir Dar University በተለያዩ Colleges፣ Schools፣ Institutes፣ Faculties እና Academies የተደራጀ ነው። - Institutes 🔸 Bahir Dar Institute of Technology 🔸 Ethiopian Institute of Textile and Fashion Technology 🔸 Institute of Land Administration - Colleges 🔸 College of Agriculture and Environmental Sciences 🔸 College of Medicine and Health Sciences 🔸 College of Business and Economics 🔸 College of Natural Sciences - Schools 🔸 School of Law 🔸 School of Computing and Electrical Engineering 🔸 School of Civil and Water Resources Engineering 🔸 School of Mechanical and Industrial Engineering 🔸 School of Chemical and Food Engineering - Faculties 📮 🔸 Faculty of Educational and Behavioral Sciences 🔸 Faculty of Humanities 🔸 Faculty of Social Sciences Academies 🏅 🔸 Maritime Academy 🔸 Sports Academy 3. ሌላው ነገር ምግብ ቤት፣ ካፌ እና ሱቆችን በተመለከተ በግቢው ውስጥም ሆነ ከግቢው ውጭ የተለያዩ ምግብ ቤቶች፣ ካፌዎች እና ሱቆች አሉ። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ መጨነቅ አይጠበቅባችሁም። የአየር ሁኔታውን በተመለከተ በአብዛኛው ሞቃታማና ፀሐያማ ነች። በተለይ Yibab Campus የሚሄዱ ተማሪዎች ጥላ የሚሰጥ ኮፍያ ቢይዙ ይጠቅማል። በጣም የሚያስሞቅ ልብስ አያስፈልግም፤ ቀለል ያለ ጃኬት ወይም ብርድ ልብስ ብቻ ይበቃል። በተጨማሪ ደግሞ የአካባቢውን ውሃ መጀመሪያ ላይ ለመላመድ ትንሽ ጊዜ ሊወስድ ይችላል፤ ከቆያችሁ በኋላ ግን ትለምዳላችሁ። ስለዚህ ብዙ አትጨነቁ፤ የሚያውቁ ተማሪዎችን ጠይቁ።  አዲስ ጓደኞችን አፍሩ፣ ከሰዎች ጋር ተግባቡ እና ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ትምህርታችሁን በቁም ነገር ያዙ። በቀጣይ ስለየትኛው ዩኒቨርሲት ይሰራላችሁ?  LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_materials @Freshman_materials
1
9
🎉 የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት ልዩ ስጦታ! 🌼🌼 🌟 FRESHMAN MATERIALS NEW YEAR REFERRAL CHALLENGE 🌟 አዲሱን ዓመት ከእኛ ጋር ያክብሩ! 🥳 በዚህ አዲስ ዓመት ጓደኞችዎን ወደ ቻናላችን በመጋበዝ እስከ 8,000 ብር የሚደርስ ሽልማት ያሸንፉ! 🏆 🏆 የሽልማት ደረጃዎች 🥇 1ኛ — 8,000 ብር 🥈 2ኛ — 5,000 ብር 🥉 3ኛ — 3,000 ብር 🏅 4ኛ — 2,000 ብር 🏅 5ኛ — 1,000 ብር 🎁 6ኛ–10ኛ — 500 ብር Gift Card እያንዳንዳቸውያገኛሉ። እንዴት መሳተፍ ይችላሉ? 1. ወደ @FreshmanRewards_bot ይግቡ። 2. የግል Referral Link ያግኙ። 3. Linkዎን ለጓደኞችዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለሚያውቋቸው ተማሪዎች ያጋሩ። 4. በLinkዎ የሚመጡ እውነተኛ አዲስ አባላት ቻናላችንን ሲቀላቀሉ ነጥብ ያገኛሉ። 5. ብዙ አባላት ያስመዝግቡ → ነጥብዎን ያሳድጉ → Leaderboard ላይ ደረጃዎን ከፍ ያድርጉ! የበለጠ ያስመዝግቡ፣ የበለጠ ያሸንፉ! 📊 Leaderboard በመከታተል በምን ደረጃ ላይ እንዳሉ በየጊዜው መመልከት ትችላላችሁ። ⚠️ ማስታወሻ፦ እውነተኛ አዲስ አባላት ብቻ ይቆጠራሉ። Fake accounts፣ Duplicate Accounts እና ራስን መጋበዝ ከውድድሩ ውጪ ያስደርጋል። ⏰ የውድድሩ መጨረሻ፦ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ምነው። 🤖 ለመጀመር ወደ Rewards Bot ይግቡ፦ @FreshmanRewards_bot 🎊 አዲሱን ዓመት በደስታ በዕድል እና በስጦታ እንጀምር! 🌼🌼 @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 691
10
የዩኒቨርሲቲ አመራረጥ በቅደም ተከተል (University Preference Step By Step) LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_Materials @Freshman_Mat
የዩኒቨርሲቲ አመራረጥ በቅደም ተከተል (University Preference Step By Step) LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 952
11
#Placement ማስታወቂያ የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባች
#Placement ማስታወቂያ የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-   የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን። ማስፈንጠሪያ (Link)  https://student.ethernet.edu.et/ ማሳሰቢያ፡-የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል። @Freshman_Materials @Freshman_Materials
2 109
12
🎉 የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት ልዩ ስጦታ! 🌼🌼 🌟 FRESHMAN MATERIALS NEW YEAR REFERRAL CHALLENGE 🌟 አዲሱን ዓመት ከእኛ ጋር ያክብሩ! 🥳 በዚህ አዲስ ዓመት ጓደኞችዎን ወደ ቻናላችን በመጋበዝ እስከ 8,000 ብር የሚደርስ ሽልማት ያሸንፉ! 🏆 🏆 የሽልማት ደረጃዎች 🥇 1ኛ — 8,000 ብር 🥈 2ኛ — 5,000 ብር 🥉 3ኛ — 3,000 ብር 🏅 4ኛ — 2,000 ብር 🏅 5ኛ — 1,000 ብር 🎁 6ኛ–10ኛ — 500 ብር Gift Card እያንዳንዳቸውያገኛሉ። እንዴት መሳተፍ ይችላሉ? 1. ወደ @FreshmanRewards_bot ይግቡ። 2. የግል Referral Link ያግኙ። 3. Linkዎን ለጓደኞችዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለሚያውቋቸው ተማሪዎች ያጋሩ። 4. በLinkዎ የሚመጡ እውነተኛ አዲስ አባላት ቻናላችንን ሲቀላቀሉ ነጥብ ያገኛሉ። 5. ብዙ አባላት ያስመዝግቡ → ነጥብዎን ያሳድጉ → Leaderboard ላይ ደረጃዎን ከፍ ያድርጉ! የበለጠ ያስመዝግቡ፣ የበለጠ ያሸንፉ! 📊 Leaderboard በመከታተል በምን ደረጃ ላይ እንዳሉ በየጊዜው መመልከት ትችላላችሁ። ⚠️ ማስታወሻ፦ እውነተኛ አዲስ አባላት ብቻ ይቆጠራሉ። Fake accounts፣ Duplicate Accounts እና ራስን መጋበዝ ከውድድሩ ውጪ ያስደርጋል። ⏰ የውድድሩ መጨረሻ፦ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ምነው። 🤖 ለመጀመር ወደ Rewards Bot ይግቡ፦ @FreshmanRewards_bot 🎊 አዲሱን ዓመት በደስታ በዕድል እና በስጦታ እንጀምር! 🌼🌼 @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 399
13
🎉 የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት ልዩ ስጦታ! 🌼🌼 🌟 FRESHMAN MATERIALS NEW YEAR REFERRAL CHALLENGE 🌟 አዲሱን ዓመት ከእኛ ጋር ያክብሩ! 🥳 በዚህ አዲስ ዓመት ጓደኞችዎን ወደ ቻናላችን በመጋበዝ እስከ 10,000 ብር የሚደርስ ሽልማት ያሸንፉ! 🏆 🏆 የሽልማት ደረጃዎች 🥇 1ኛ — 10,000 ብር 🥈 2ኛ — 5,000 ብር 🥉 3ኛ — 3,000 ብር 🏅 4ኛ — 2,000 ብር 🏅 5ኛ — 1,000 ብር 🎁 6ኛ–10ኛ — 500 ብር Gift Card እያንዳንዳቸውያገኛሉ። እንዴት መሳተፍ ይችላሉ? 1. ወደ @FreshmanRewards_bot ይግቡ። 2. የግል Referral Link ያግኙ። 3. Linkዎን ለጓደኞችዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለሚያውቋቸው ተማሪዎች ያጋሩ። 4. በLinkዎ የሚመጡ እውነተኛ አዲስ አባላት ቻናላችንን ሲቀላቀሉ ነጥብ ያገኛሉ። 5. ብዙ አባላት ያስመዝግቡ → ነጥብዎን ያሳድጉ → Leaderboard ላይ ደረጃዎን ከፍ ያድርጉ! የበለጠ ያስመዝግቡ፣ የበለጠ ያሸንፉ! 📊 Leaderboard በመከታተል በምን ደረጃ ላይ እንዳሉ በየጊዜው መመልከት ትችላላችሁ። ⚠️ ማስታወሻ፦ እውነተኛ አዲስ አባላት ብቻ ይቆጠራሉ። Fake accounts፣ Duplicate Accounts እና ራስን መጋበዝ ከውድድሩ ውጪ ያስደርጋል። ⏰ የውድድሩ መጨረሻ፦ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ምነው። 🤖 ለመጀመር ወደ Rewards Bot ይግቡ፦ @FreshmanRewards_bot 🎊 አዲሱን ዓመት በደስታ በዕድል እና በስጦታ እንጀምር! 🌼🌼 @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1
14
🎉 የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት ልዩ ስጦታ! 🌼🌼 🌟 FRESHMAN MATERIALS NEW YEAR REFERRAL CHALLENGE 🌟 አዲሱን ዓመት ከእኛ ጋር ያክብሩ! 🥳 በዚህ አዲስ ዓመት ጓደኞችዎን ወደ ቻናላችን በመጋበዝ እስከ 10,000 ብር የሚደርስ ሽልማት ያሸንፉ! 🏆🔥 🏆 የሽልማት ደረጃዎች 🥇 1ኛ — 10,000 ብር 🥈 2ኛ — 5,000 ብር 🥉 3ኛ — 3,000 ብር 🏅 4ኛ — 2,000 ብር 🏅 5ኛ — 1,000 ብር 🎁 6ኛ–10ኛ — 500 ብር Gift Card እያንዳንዳቸውያገኛሉ። እንዴት መሳተፍ ይችላሉ? 1️⃣ ወደ @FreshmanRewards_bot ይግቡ። 2️⃣ የግል Referral Link ያግኙ። 3️⃣ Linkዎን ለጓደኞችዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለሚያውቋቸው ተማሪዎች ያጋሩ። 4️⃣ በLinkዎ የሚመጡ እውነተኛ አዲስ አባላት ቻናላችንን ሲቀላቀሉ ነጥብ ያገኛሉ። 5️⃣ ብዙ አባላት ያስመዝግቡ → ነጥብዎን ያሳድጉ → Leaderboard ላይ ደረጃዎን ከፍ ያድርጉ! የበለጠ ያስመዝግቡ፣ የበለጠ ያሸንፉ! 📊 Leaderboard በመከታተል በምን ደረጃ ላይ እንዳሉ በየጊዜው መመልከት ትችላላችሁ። ⚠️ ማስታወሻ፦ እውነተኛ አዲስ አባላት ብቻ ይቆጠራሉ። Fake accounts፣ Duplicate Accounts እና ራስን መጋበዝ ከውድድሩ ውጪ ያስደርጋል። ⏰ የውድድሩ መጨረሻ፦ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም ነው። 🤖 ለመጀመር ወደ Rewards Bot ይግቡ፦ @FreshmanRewards_bot 🎊 አዲሱን ዓመት በደስታ በዕድል እና በስጦታ እንጀምር! 🌼🌼 @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1
15
📢 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ሂደት -የኢትዮጵያ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የምደባ ሂደት የሚካሄደው በትምህርት ሚኒስቴር ነው። How it works? - Submission of Choices : After passing the university entrance exam, students fill out a placement form where they list their preferred universities and programs in order of preference. - የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ካለፉ በኋላ ተማሪዎች የሚመርጧቸውን ዩኒቨርሲቲዎች እና ፕሮግራሞች እንደየፍላጎታቸው የሚዘረዝሩበትን የምደባ ቅጽ ይሞላሉ። - Data Collection: The MoE collects all the placement forms and compiles the data. This includes the students' exam scores, their preferred universities. - MOE ሁሉንም የምደባ ቅጾችን ይሰበስባል እና መረጃውን ያጠናቅራል። ይህም የተማሪዎቹን የፈተና ውጤቶች፣ የሚወዷቸውን ዩኒቨርሲቲዎች ያካትታል። - Placement Algorithm: The MoE uses a placement algorithm to assign students to universities. This algorithm considers several factors: - MOE ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ለመመደብ የምደባ algorithm ይጠቀማል። ይህ algorithm  በርካታ መረጃዎችን ግምት ውስጥ ያስገባል - Exam Scores (ያገኛችሁት ውጤት): Higher scores increase the likelihood of getting into more competitive programs and universities. - Preferences (የ ዩኒቨርስቲ ምርጫችሁ): The order of preferences listed by the students is taken into account. - Quota Systems(የ ዩኒቨርሲቲው የመቀበል አቅም): Some universities and programs may have quotas based on regional representation, gender, or other criteria. - Assignment: Based on the algorithm, students are assigned to universities and programs. - በመጨረሻም algorithmሙ ከላይ የተዘረዘሩትን በተቀበለው የእናንተ መረጃ መሠረት ይመድባችኋል። ዋና ዓላማቸው በተቻለ መጠን  የ እናንተን ምርጫ ማስጠበቅ ነው። @Freshman_Materials @Freshman_Materials
2 286
16
📢 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ሂደት -የኢትዮጵያ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የምደባ ሂደት የሚካሄደው በትምህርት ሚኒስቴር ነው። How it works? - Submission of Choices: After passing the university entrance exam, students fill out a placement form where they list their preferred universities and programs in order of preference. - የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ካለፉ በኋላ ተማሪዎች የሚመርጧቸውን ዩኒቨርሲቲዎች እና ፕሮግራሞች እንደየፍላጎታቸው የሚዘረዝሩበትን የምደባ ቅጽ ይሞላሉ። - Data Collection: The MoE collects all the placement forms and compiles the data. This includes the students' exam scores, their preferred universities. - MOE ሁሉንም የምደባ ቅጾችን ይሰበስባል እና መረጃውን ያጠናቅራል። ይህም የተማሪዎቹን የፈተና ውጤቶች፣ የሚወዷቸውን ዩኒቨርሲቲዎች ያካትታል። - Placement Algorithm: The MoE uses a placement algorithm to assign students to universities. This algorithm considers several factors: - MOE ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ለመመደብ የምደባ algorithm ይጠቀማል። ይህ algorithm  በርካታ መረጃዎችን ግምት ውስጥ ያስገባል - Exam Scores (ያገኛችሁት ውጤት): Higher scores increase the likelihood of getting into more competitive programs and universities. - Preferences(የ ዩኒቨርስቲ ምርጫችሁ): The order of preferences listed by the students is taken into account. - Quota Systems(የ ዩኒቨርሲቲው የመቀበል አቅም): Some universities and programs may have quotas based on regional representation, gender, or other criteria. - Assignment: Based on the algorithm, students are assigned to universities and programs. - በመጨረሻም algorithmሙ ከላይ የተዘረዘሩትን በተቀበለው የእናንተ መረጃ መሠረት ይመድባችኋል። ዋና ዓላማቸው በተቻለ መጠን  የ እናንተን ምርጫ ማስጠበቅ ነው። @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1
17
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ — 2026 የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በሚሰጡት የአገልግሎት ጥራት በየአመቱ በ UniRank ደረጀ የ ሚቀመጥላቸው ሲሆን ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተቀምጦላችኋል ። ይህ መረጃ ቀጣይ University ለምትመርጡ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ያግዛችኋል 1. Addis Ababa University 2. University of Gondar 3. Jimma University 4. Bahir Dar University 5. Mekelle University 6. Hawassa University 7. Haramaya University 8. Adama Science and Technology University 9. Addis Ababa Science and Technology University 10. Arba Minch University 11. Dire Dawa University 12. Jigjiga University 13. Debre Birhan University 14. Wolaita Sodo University 15. Debark University 16. Dilla University 17. Unity University 18. Wollo University 19. Debre Markos University 20. Ethiopian Civil Service University 21. Kotebe Education University 22. Mattu University 23. Arsi University 24. Madda Walabu University 25. Ambo University 26. Wachamo University 27. Aksum University 28. Wolkite University 29. Adigrat University 30. Woldia University 31. Assosa University 32. Wollega University 33. Samara University 34. Mizan-Tepi University 35. Bule Hora University 36. Debre Tabor University 37. Werabe University 38. Bonga University 39. Injibara University 40. Kebri Dehar University 41. Oda Bultum University 42. Selale University 43. Mekdela Amba University 44. Jinka University 45. Dembi Dolo University 46. Borena University 47. Gambella University 48. Raya University 49. Rift Valley University LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_materials @Freshman_materials
2 068
18
🌐 በኢትዮጵያ Medicine የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች 🎓 Medicine ለመማር የሚያስቡ ተማሪዎች ይህን ዝርዝር ይመልከቱ! በኢትዮጵያ Medicine ፕሮግራም የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች፦ 1. Addis Ababa University 2. Adigrat University 3. Aksum University 4. Ambo University 5. Arba Minch University 6. Arsi University 7. Bahir Dar University 8. Debre Berhan University 9. Debre Markos University 10. Debre Tabor University 11. Dilla University 12. Dire Dawa University 13. University of Gondar 14. Haramaya University 15. Hawassa University 16. Jigjiga University 17. Jimma University 18. Madda Walabu University 19. Mekelle University 20. Mizan-Tepi University 21. Wachemo University 22. Wolaita Sodo University 23. Wolkite University 24. Wollega University 25. Wollo University 26. Werabe University 📌 ማስታወሻ: የፕሮግራሞች መኖርና የመግቢያ ሁኔታዎች ከዓመት ወደ ዓመት ሊለያዩ ስለሚችሉ የዩኒቨርሲቲዎቹን ወቅታዊ መረጃ ማረጋገጥ ይመከራል። LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_materials @Freshman_materials
2 003
19
#የአምና የRemedial የመቁረጫ ነጥብ ፦ - For male(both Natural and Social) = 216 - For female(both Natural and Social) = 204 - ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 - የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 - ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165 JOIN @Remedial_Union @Remedial_Union
1 792
20
📣  ስለ ፊልድ አመራረጥ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ምን ይመስላል? ባለፈው አመት ጀምሮ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከእስከዛሬው ለየት ያለ አሰራር ይዞ መጥቷል። ሁላችሁም የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የመጀመሪያ መንፈቀ አመትን ካጠናቀቃችሁ በኋላ ወደተለያዩ ዘርፎች ትመደባላችሁ። 1. የምዘና ፈተና የሚወስዱ COC / የምዘና ፈተና ለመውሰድ በቂ ውጤት ያላቸው በባለፈው ዓመት ጅማ ዩኒቨርሲቲ 3.46 እና ከዛ በላይ  ያስመዝገቡ ተማሪዎች ለፈተና መቀመጥ ችለዋል ። የምዘና ፈተና / COC የሚያስፈልጋቸው የትምህርት ዘርፎች ምንድናቸው? 1. 𝗠𝗲𝗱𝗶𝗰𝗶𝗻𝗲 2. 𝗣𝗵𝗮𝗿𝗺𝗮𝗰𝘆 3. 𝗗𝗲𝗻𝘁𝗶𝘀𝘁𝗿𝘆 4. Veterinary 5. Medical lab 6. Anaesthesia 7. HO 8. Environmental health 9. Physiotherapy 10. Midwifery ጊዜው ሚሆነው አንደኛ ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በኃላ ሌሎች ዘርፎች ወደ ሁለተኛ ሴሚስተር ሲሸጋገሩ COC ተፈትነው ብቁ የሆኑ ተማሪዎች ብቁ የሆኑለትን ዲፓርትመንት ተቀላቅለው ይጀምራሉ፡፡ ይህ ማለት ለMedicine ብቁ የሆነ ተማሪ Pre-Medicine ኮርሶችን በመጀመር Doctor የመሆን ህልሙን ጉዞ አንድ ብሎ ይጀምራል ማለት ነው፡፡ ነገር ግን አንድ የቀረ የጤና ዲፓርትነንት አለ እሱም ነርሲንግ ሲሆን ነርሲንግ መግቢያ መስፈርቱ እና ሁኔታው ከሌሎቹ ይለያል እርሱም ገና አንደኛ ሴሚስተር ስትጀምሩ ለነርሲንግ ብቻ ምዝገባ የምታካሄዱ ይሆናል ከዚያ የመግቢያ ፈተና ይሰጥና ብቁ ሁናችሁ ከተገኛችሁ ከሌሎቹ በተለየ ቀድማችሁ ትመደባላችሁ ማለት ነው ብቁ ያልሆናችሁት ደግሞ ወደ ሌላ ዘርፍ መግባት የምትችሉ ይሆናል። 2. All Engineering and Computing - Electrical, Biomedical, Mechanical, Civil Engineering and etc.. - Software Engineering - Aerospace Engineering(Needs COC) - Architecture (Needs COC) - Computer Science - Information Technology (IT) - Information Science(IS) ከላይ የተዘረዘሩት Pre- engineering and Computing በሚለው Stream ውስጥ ይካተታሉ፡፡ ከዚያም በሁለተኛ መንፈቅ ዓመት በምታገኙት እና በመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት አማካይ ውጤት አማካኝነት ምደባ ይካሄዳል። 𝟹.ምንም አይነት ዲፓርትመንት ያልመረጣቹህ ተማሪዎች (OTHER NATURAL SCIENCE) ይሄኛው ምድብ ደግሞ ከላይ የተጠቀሰውን ሁለቱንም ዘርፎች ለመግባት Apply ያላደረገ ተማሪ ወደዚኛው ዘርፍ ይመደባል፡፡ እዚህ ውስጥ እንደ Agro-Economics, Agro-Business, Applied , Teaching,  Sport Science, Animal Science, Agriculture ጨምሮ  ሌሎችም ይካተታሉ፡፡ በጣይ ስለየትኛው ዩኒቨርሲት ይሰራላችሁ? LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_material @Freshman_materials
1 945