ቀሰም Academy
💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን! Download our App here: > https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qesem.academy For Ad :- @Qesem_bot
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام ቀሰም Academy
کانال ቀሰም Academy (@qesemacademy) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 85 000 مشترک است و جایگاه 1 770 را در دسته آموزش و رتبه 383 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 85 000 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 04 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 3 066 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 103 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 12.25% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 9.00% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 10 404 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 7 649 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 55 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን!
Download our App here: > https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qesem.academy
For Ad :- @Qesem_bot”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 05 سپتامبر | +43 | |||
| 04 سپتامبر | +111 | |||
| 03 سپتامبر | +148 | |||
| 02 سپتامبر | +66 | |||
| 01 سپتامبر | +56 |
| 2 | የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም ቅበላ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች የመግቢያ ፈተና ለመፈተን በኦንላይን የተመዘገባችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል።
በመሆኑም ያመለከታችሁ በሙሉ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ መፈተን የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲዎቹ አሳውቀዋል።
ተፈታኞች በዕለቱ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያዎች መገኘት ይጠበቅባችኋል። የሞባይል ስልክ እንዲሁም ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል፡፡
አመልካቾች ለፈተና ስትቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት፣ የአድሚሽን ካርድ እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሚደረገው የዩኒቨርሲቲ ምደባ ውስጥ አይካተቱም፡፡
@Qesemacademy ✔️ | 4 225 |
| 3 | 📺 Episode 1 ተለቋል🎉
በዚህ Episode ግቢ ከመግባታችሁ በፊት ስለሚያስፈልጋችሁ የአእምሮ ዝግጅት እና የዩኒቨርሲቲ ሕይወትን በተሻለ መልኩ ለመጀመር ስለምትችሉበት መንገድ እንወያያለን።
📌 ከቤት ስንርቅ የሚመጣውን ስሜት እንዴት እንቋቋም?
📌 የዩኒቨርሲቲ ሕይወት ከጠበቅነው በተለየ ሲሆን ምን እናድርግ?
📌 ተማሪዎች “ሌሎች ከእኔ የተሻሉ ናቸው” ብለው ለምን ያስባሉ?
📌 ከአዲስ አካባቢና ከተለያዩ ሰዎች ጋር እንዴት እንላመድ?
ቪዲዩውን በማየት በስነ-ልቦና ዝግጁ ሁኑ💋
https://youtu.be/QEdMNJB7Owo
⭐️ ቀጣይ ክፍሎች ወዲያው እንዲደርሷችሁ Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ።
👍 @keleme_2013 | 4 050 |
| 4 | #Ads
ይድረስ ለ 2019 የዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ!
Freshman ላይ ትልቁ ፈተና የማንበቢያ ማቴሪያሎችን እና የፈተና ጥያቄዎችን በሰዓቱ አለማግኘት ነው። ይሄ እንዳያሳስባችሁ Ethio Freshman መፍትሔውን ይዞላችሁ መጥቷል!
በአፑ ውስጥ ምን ምን ተካቷል?
✅ ያለፉ ዓመታት ፈተናዎች፡ የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የ Mid እና Final ፈተናዎች ከነመልሶቻቸው (ጥያቄዎች ስለሚደጋገሙ ለውጤታችሁ ወሳኝ ናቸው)
✅ ግልጽ የአማርኛ ኖቶች፡ ውስብስብ ጽንሰ-ሀሳቦችን (Concepts) በቀላሉ የሚያስረዱ አጫጭር ማስታወሻዎች
✅ Official መጻሕፍት እና አጋዥ መጻሕፍት፡ በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ Modules እና የ Teacher's Guides
✅ የልምምድ ጥያቄዎች፡ በየምዕራፉ (Chapter) የተዘጋጁ የ Practice ጥያቄዎች
ለካምፓስ ቆይታዎ ወሳኝ የሆኑ Tips እና የዲፓርትመንት መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ፡
👉 @ethiofreshman1
📱 አፑን ከPlaystore ለማውረድ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fidelacademy.freshmanexamsapp | 4 975 |
| 5 | 🎉በ 2019 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ(AAU) መግባት የምትፈልጉ በሙሉ የምስራች!
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (AAU UAT) በጣም እየተቃረበ ይገኛል። Prime UAT ላለፉት 7 ሳምንታት ተማሪዎችን ሲያዘጋጅ የቆየ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ የመጨረሻ የማጠቃለያ ጀምሯል!
በዚህ ወሳኝ ወቅት በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በ Inbox ክፍያው እንደከበዳቸው በነገሩን መሰረት፣ "አንድም ተማሪ በገንዘብ ምክንያት ከዩኒቨርሲቲ ህልሙ መሰናከል የለበትም!" በሚል እምነት የ 50% ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል!
🔹 Pro Package
የነበረው ዋጋ: 299 ብር ❌
አሁን በ: 149 ብር ብቻ! ✅
🔹 Pro Plus Package
የነበረው ዋጋ: 499 ብር ❌
አሁን በ: 250 ብር ብቻ! ✅
🎯እስካሁን ያልጀመራችሁ ይሄ ለእናንተ ትልቅ እድል ነው!
ባለፈው አመት እኛ ጋር የተዘጋጁ 96% ተማሪዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ተቀላቅለዋል! ዘንድሮም:
✨ በ Prime UAT App እና Website የሚያገኙት፦
📌 በሺዎች የሚቆጠሩ የተመረጡ የUAT ጥያቄዎች እና መልሶች
📌 ሳምንታዊ Real-time Mock Exam (ከሀገሪቱ ተማሪዎች ጋር የሚወዳደሩበት)
📌 Premium Courses (Video, Notes and PDF)
📌 Application Process Guide and Mentorship
📌 AI Tutor, Streaks, Leaderboard, UAT Result Calculator እና ሌሎች ብዙ!
🎯 በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ትክክለኛውን ዝግጅት በማድረግ የማለፍ እድልዎን ያሳድጉ!
📲 አሁኑኑ ያውርዱ እና መለማመድ ይጀምሩ፦
✴️ App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.primely.app
🌐 Website: www.primeuat.app
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @PrimeUAT ✔️ | 5 258 |
| 6 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦
--------------------------------------------------
1️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች (ከ KG እስከ Exit Exam) መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል እንዲሁም የሁሉም አመት Exams ከነ መልሶቻቸው።
2️⃣Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ።
3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው።
4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ:
5️⃣. Ethiopian Digital Library : 📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017 ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt
6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ የሚለቀቁበት ቻናል።
8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ!
Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English | 1 160 |
| 7 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦
--------------------------------------------------
1️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች (ከ KG እስከ Exit Exam) መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል እንዲሁም የሁሉም አመት Exams ከነ መልሶቻቸው።
2️⃣ Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ።
3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው።
4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ:
5️⃣. Ethiopian Digital Library : 📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017 ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt
6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ የሚለቀቁበት ቻናል።
8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ!
Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English | 811 |
| 8 | 🧑🎓የUniversity placement አሞላል Guide!!
@Qesemacademy ✔️ | 9 426 |
| 9 | 🙂Universty Placement
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን።
ማስፈንጠሪያ (Link) https://student.ethernet.edu.et/
ማሳሰቢያ፡- የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።
🌐JOIN : @QesemAcademy | 10 783 |
| 10 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦
--------------------------------------------------
1️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች (ከ KG እስከ Exit Exam) መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል!
2️⃣ Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ።
3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው።
4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ:
5️⃣. Ethiopian Digital Library : 📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017 ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt
6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ የሚለቀቁበት ቻናል።
8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ!
Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English | 840 |
| 11 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦

Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English | 336 |
| 12 | 🎯2019 ዓ.ም ሪሚዲያል ለምትገቡ ተማሪዎች የተዘጋጃ ቻናል እነሆ በዉስጡ፦
🗂የሪሚዲያል Module
🗂ያለፉ ዓመት ጥያቄዎች
🗂የጊቢ Mid & Final Exam
🗂Short Note
🗂Study Tips እንዲሁም ዘረፈ ብዙ ጥቅሞችን ያገኙበታል!☺️
😊አሁኑኑ ይቀላቀሉ!👇
🔗https://t.me/Remedial_Hub
🔗https://t.me/Remedial_Hub | 9 271 |
| 13 | #Ads
📢 ለ ASTU እና AASTU ተፈታኞች የተደረገ ጠቃሚ ማሳሰቢያ!
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች (ASTU እና AASTU) የመግቢያ ፈተና ምዝገባ ከነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜ 3 እንደሚከናወን አሳውቋል። ተወዳዳሪዎች ጊዜ ሳያባክኑ ቀድመው እንዲመዘገቡ እንመክራለን።
እነዚህን ዩኒቨርሲቲዎች የሚቀላቀሉ ተማሪዎች ቁጥር በዓመት 5,000 ብቻ በመሆኑና የውድድሩ ደረጃ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ፣ ዝግጅትዎ ከወትሮው የተለየ ሊሆን ይገባል!
Success Academy እስከ አሁን ከ 12,000 በላይ ተማሪዎችን ለስኬት በማብቃት የራሱን አሻራ አሳርፏል። እርሶም ፈተናውን በላቀ ውጤት አልፈው አላማዎን እንዲመቱ የሚከተሉትን አዘጋጅተናል፡
🎬 ቪዲዮ ትምህርቶች (Video Lectures): አስቸጋሪ ፅንሰ-ሀሳቦችን በቀላሉ የሚያስረዱ የተቀረፁ ትምህርቶች
📝 የፈተና ሲሙሌሽኖች (Exam Simulations): እውነተኛውን ፈተና የሚመስሉ ልምምዶች
🧩 ለመመዝገብ የሚከተሉትን Steps ይከተሉ ‼️
1️⃣ Step 1: 🤖Telegram bot: @successacademyetbot ይሀንን ቦት በመንካት start ይበሉ
2️⃣ Step 2፡ ከሚመጡላችሁ ምርጫዎች Register for ASTU/AASTU የሚለውን ይጫኑ::
3️⃣ Step 3፡ ስማችሁን፤ የሚሰራ email እና ስልክ ቁጥር አስገቡ።
4️⃣ Step 4፡ ክፍያውን በተቀመጡላችሁ የንግድ ባንክ ወይም የTeleBirr account ካሥገባችሁ በኋላ Receipt screenshot አድርጋችሁ Choose file በሚለው መላክ::
5️⃣ Step 5፡ Submit ማድረግ እኛ በፍጥነት ትክክለኛነቱን አረጋግጠን Approve እናደርግላችኋለን።
6️⃣ website ላይ በመግባት በተመዘገቡበት email sign in ማድረግ :: ሁሉንም access ማድረግ ትችላላችሁ::
Success Academy በመቀላቀል ASTUን በቀላሉ መቀላቀል ትችላላችሁ ‼️
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0939339908
🤖 የቴሌግራም ቦት፦ @successacademyetbot
💬 የቴሌግራም እገዛ፦ @Successacademyet1
❤️Telegram channel | 🤩 Tiktok | 🌐 Website
አሁኑኑ መዘጋጀት ይጀምሩ፤ ስኬትዎን ያረጋግጡ! | 9 297 |
| 14 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦
--------------------------------------------------
1️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች (ከ KG እስከ Exit Exam) መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል!
2️⃣ Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ።
3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው።
4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ:
5️⃣. Ethiopian Digital Library : 📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017 ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt
6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ የሚለቀቁበት ቻናል።
8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ!
Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English | 830 |
| 15 | 📚SAT Quantitative Question Bank
💡AAU UAT ለምትፈተኑ ብዙ የSAT ጥያቄዎችን የያዘ Best መፅሀፍ ነው! ባላችሁ ጊዜ እራሳችሁን ገምግሙበት!
🌐JOIN : @QesemAcademy | 8 979 |
| 16 | 🚖WE’RE HIRING | TikTok Content Creator & Scriptwriter
Are you creative, passionate about short-form content, and know how to grab attention with a great hook?
We’re looking for a talented TikTok Content Creator & Scriptwriter to join our team and create engaging, entertaining, and educational content.
You’ll work closely with our TikTok Host to:
📌 Develop creative video ideas
📌 Write engaging and punchy scripts
📌 Plan short-form video content
📌 Turn study tips and exam preparation into fun, relatable “edutainment”
📌 Keep up with TikTok trends, hooks, and viral formats
What We’re Looking For:
🔺 Strong understanding of TikTok trends, hooks & pacing
🔺 Excellent creativity and storytelling skills
🔺 Ability to make educational content fun and engaging
🔺 Good scriptwriting skills
🔺 Consistency and attention to detail
🔺Previous experience in TikTok/short-form content is a plus
How to Apply:
If you’re interested, send us:
Your CV
A short introduction about yourself
A sample of your previous work OR a short TikTok script/idea about studying or exam preparation
📩Send your application to: @Remedial_h ✔️ | 2 628 |
| 17 | #Ads
☕️እንኳን ደስ አላችሁ ✨
🖱በ 2019 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ ወሳኝ መልዕክት :-
➡️UAT Full Day Special Tutorial, Revision And Last year UAT Exam Discussion.
🆕በዚህ አመት Entrance ለተፈተናችሁ እና ማለፊያ (300+) አምጥታችሁ Addis Ababa Universty መግባት ለምትፈልጉ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ይህ ለእናንተ ነው 🙌
✅ለUAT በምንም የማይተኩ 6 እጅግ ወርቃማ ቀናት ቀርተወል ፤ እስካሁን በደንብ ያልተዘጋጃችሁ እናንተስ ከጓደኞቻችሁ ለምን ተለይታችሁ በዝግጅት ክፍተት ምክንያት AAU እየፈለጋችሁ ትወድቃላችሁ ? በፍፁም አትወድቁም ፤ UAT Center የት ሄዶ ?
✅ እንሆ በእነዚህ ስድስት እጅግ ወሳኝ እና ወርቃማ የዝግጅት ቀናት በደንብ ለመዘጋጀት ላሰባችሁ ይሄው UAT Center በRound-2 Special Tutorial and Exam Practice ቀኑን ሙሉ ከጠዋት 2:30-እስከ ለሊት 5:00ድረስ የሚገርም ዝግጅት ይሰጣችኋል 🤗
🖱ለሚቀጥሉት እጅግ ወሳኝ ቀናት ቀኑን ሙሉ እኛ ጋር ናችሁ 🤗 UAT Center እያለ ወደኋላ ቀርቻለሁ ፤ ተዘናግቻለሁ የለም !
ለሁሉም AAU መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ ሼር ይደረግ🙏
💻ለUAT መዘጋጂያ App ከPlay Store አውርዶ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.uataauexamcenterapp.com
እኛን ማግኘት ሲፈልጉ :
📞0906014772
📞0930513350
🫶Share For Your Friends✨
🌀እኛን ለመቀላቀል👇
@AAU_UAT_Center
@AAU_UAT_Center | 5 434 |
| 18 | #Ads
📢 ለ ASTU እና AASTU ተፈታኞች የተደረገ ጠቃሚ ማሳሰቢያ!
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች (ASTU እና AASTU) የመግቢያ ፈተና ምዝገባ ከነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜ 3 እንደሚከናወን አሳውቋል። ተወዳዳሪዎች ጊዜ ሳያባክኑ ቀድመው እንዲመዘገቡ እንመክራለን።
እነዚህን ዩኒቨርሲቲዎች የሚቀላቀሉ ተማሪዎች ቁጥር በዓመት 5,000 ብቻ በመሆኑና የውድድሩ ደረጃ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ፣ ዝግጅትዎ ከወትሮው የተለየ ሊሆን ይገባል!
Success Academy እስከ አሁን ከ 12,000 በላይ ተማሪዎችን ለስኬት በማብቃት የራሱን አሻራ አሳርፏል። እርሶም ፈተናውን በላቀ ውጤት አልፈው አላማዎን እንዲመቱ የሚከተሉትን አዘጋጅተናል፡
🎬 ቪዲዮ ትምህርቶች (Video Lectures): አስቸጋሪ ፅንሰ-ሀሳቦችን በቀላሉ የሚያስረዱ የተቀረፁ ትምህርቶች
📝 የፈተና ሲሙሌሽኖች (Exam Simulations): እውነተኛውን ፈተና የሚመስሉ ልምምዶች
🧩 ለመመዝገብ የሚከተሉትን Steps ይከተሉ ‼️
1️⃣ Step 1: 🤖Telegram bot: @successacademyetbot ይሀንን ቦት በመንካት start ይበሉ
2️⃣ Step 2፡ ከሚመጡላችሁ ምርጫዎች Register for ASTU/AASTU የሚለውን ይጫኑ::
3️⃣ Step 3፡ ስማችሁን፤ የሚሰራ email እና ስልክ ቁጥር አስገቡ።
4️⃣ Step 4፡ ክፍያውን በተቀመጡላችሁ የንግድ ባንክ ወይም የTeleBirr account ካሥገባችሁ በኋላ Receipt screenshot አድርጋችሁ Choose file በሚለው መላክ::
5️⃣ Step 5፡ Submit ማድረግ እኛ በፍጥነት ትክክለኛነቱን አረጋግጠን Approve እናደርግላችኋለን።
6️⃣ website ላይ በመግባት በተመዘገቡበት email sign in ማድረግ :: ሁሉንም access ማድረግ ትችላላችሁ::
Success Academy በመቀላቀል ASTUን በቀላሉ መቀላቀል ትችላላችሁ ‼️
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0939339908
🤖 የቴሌግራም ቦት፦ @successacademyetbot
💬 የቴሌግራም እገዛ፦ @Successacademyet1
❤️Telegram channel | 🤩 Tiktok | 🌐 Website
አሁኑኑ መዘጋጀት ይጀምሩ፤ ስኬትዎን ያረጋግጡ! | 4 406 |
| 19 | #Ads
📊 What does it really mean to be a consumer in Addis Ababa today?
At Qollectiv, we’re launching the Addis Ababa Consumer Pulse 2026, in collaboration with our research and data collection partners.
The study aims to better understand how people across Addis Ababa are experiencing cost of living, spending, saving, housing, transportation, digital services, technology adoption, and overall consumer confidence.
And your perspective matters.
💰 Get paid 50 ETB for successfully completing the survey
🏆 Get a chance to win 1,000 ETB in our participant raffle
⏱️ Takes approximately 10–15 minutes
Who can participate?
✓ 22 years or older
✓ Register on Qollectiv
✓ Complete Level 3 verification
Your responses will remain confidential and will be analyzed collectively to generate insights that can help businesses, startups, researchers, and decision-makers better understand Addis Ababa’s evolving consumer landscape.
🔗 Take the survey:
Addis Ababa Consumer Pulse 2026 - https://shorturl.at/e1PID
Your voice. Real data. Better decisions.
#Qollectiv #AddisAbaba #ConsumerPulse #MarketResearch #Data #ConsumerInsights #Ethiopia #Research #EmergingMarkets | 4 366 |
| 20 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦
--------------------------------------------------
1️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች (ከ KG እስከ Exit Exam) መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል!
2️⃣ Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ።
3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው።
4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ:
5️⃣. Ethiopian Digital Library : 📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017 ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt
6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ የሚለቀቁበት ቻናል።
8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ!
Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English | 859 |