en
Feedback
Freshman Materials

Freshman Materials

Open in Telegram

ይህ ቻናል ለFreshman ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ ተማሪዎች የዩንቨርስቲ ህይወታቸውን በተሻለ መልኩ እንዲጀምሩ፣ ትምህርታቸውን እንዲያጠናክሩ እና ወደ ሚፈልጉት Department በስኬት እንዲገቡ የሚያግዙ ጠቃሚ መረጃዎችንና የትምህርት ግብዓቶችን ያቀርባል። DM FOR PROMOTION @Freshman_Supportbot   @freshman_materials @freshman_materials

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Freshman Materials

Channel Freshman Materials (@freshman_materials) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 603 subscribers, ranking 14 697 in the Education category and 2 528 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 603 subscribers.

According to the latest data from 05 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 859 over the last 30 days and by 80 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 18.79%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 10.12% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 2 550 views. Within the first day, a publication typically gains 1 373 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 7.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ይህ ቻናል ለFreshman ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ ተማሪዎች የዩንቨርስቲ ህይወታቸውን በተሻለ መልኩ እንዲጀምሩ፣ ትምህርታቸውን እንዲያጠናክሩ እና ወደ ሚፈልጉት Department በስኬት እንዲገቡ የሚያግዙ ጠቃሚ መረጃዎችንና የትምህርት ግብዓቶችን ያቀርባል። DM FOR PROMOTION @Freshman_Supportbot   @freshman_materials @freshman_materials

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 06 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

13 603
Subscribers
+8024 hours
+5057 days
+85930 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+491
in 4 channels
August '26
+525
in 3 channels
Get PRO
July '26
+341
in 0 channels
Get PRO
June '26
+19
in 1 channels
Get PRO
May '26
+47
in 1 channels
Get PRO
April '26
+24
in 3 channels
Get PRO
March '26
+7
in 0 channels
Get PRO
February '26
+8
in 0 channels
Get PRO
January '26
+20
in 0 channels
Get PRO
December '25
+155
in 6 channels
Get PRO
November '25
+178
in 4 channels
Get PRO
October '25
+39
in 8 channels
Get PRO
September '25
+400
in 14 channels
Get PRO
August '25
+437
in 9 channels
Get PRO
July '25
+123
in 5 channels
Get PRO
June '25
+362
in 2 channels
Get PRO
May '25
+166
in 3 channels
Get PRO
April '25
+263
in 7 channels
Get PRO
March '25
+52
in 3 channels
Get PRO
February '25
+270
in 8 channels
Get PRO
January '25
+704
in 9 channels
Get PRO
December '24
+2 798
in 16 channels
Get PRO
November '24
+1 957
in 2 channels
Get PRO
October '24
+2 131
in 7 channels
Get PRO
September '24
+1 438
in 10 channels
Get PRO
August '24
+1 087
in 8 channels
Get PRO
July '24
+1 152
in 7 channels
Get PRO
June '24
+903
in 14 channels
Get PRO
May '24
+192
in 1 channels
Get PRO
April '24
+335
in 3 channels
Get PRO
March '24
+532
in 1 channels
Get PRO
February '24
+1 102
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 September+33
05 September+80
04 September+103
03 September+207
02 September+22
01 September+46
Channel Posts
ለFRESHMAN እጅግ ወሳኝና ውጤታማ የአጠናን ዘዴ ውድ ቤተሰቦቻችን በUniversity የትምህርት ሕይወታችን ስኬታማ መሆን ከፈለጋችሁ ከሁሉ በፊት ለምትማሩት ትምህርት ፍላጎት እና አዎንታዊ አመለካከት ማዳበር አለባችሁ። 1. ለትምህርቱ እና ለመምህራን አዎንታዊ አመለካከት ይኑራችሁ University ላይ እያንዳንዱ መምህር ትምህርቱን በምትፈልጉት መጠን ላያስተምረን ይችላል። ይህ ግን ለትምህርታችሁ ያላችሁን ፍላጎት እና ለመምህራን ያላችሁን አመለካከት እንዲያበላሽ መፍቀድ የለባችሁም። 2. በክፍል ውስጥ በትኩረት መማር በክፍል የሚሰጠውን ትምህርት በትኩረት መከታተል፣ አስፈላጊውን ማስታወሻ መያዝ እና ያልገባችሁን በመጠየቅ መረዳት የስኬታማ ተማሪ መሠረታዊ ልምድ ነው። ከክፍል መቅረትንም በተቻለ መጠን ማስወገድ ይገባል። ትምህርቱ በዚያን ቀን በቀላሉ ባይገባችሁም፣ Attendance፣ Class Discussion እና የመምህሩን ማብራሪያ ማግኘታችሁ በኋላ ላይ ትልቅ ጥቅም ይኖረዋል። በተደጋጋሚ ከክፍል መቅረት ደግሞ በአካዳሚክ Performanceachu ላይ ተፅዕኖ ከማሳደሩ በተጨማሪ ከAttendance እና ከExam Eligibility ጋር ተያያዥ ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል። 3. የእኛን Freshman VIP Class እንደ ተጨማሪ የመማሪያ መሣሪያ መጠቀም በClass ውስጥ ያልገባችሁን ትምህርት Freshman VIP class ላይ ባሉ ግልጽ ቪዲዮዎችና የትምህርት መርጃዎች በድጋሚ በመማር ግንዛቤያችሁን ማሳደግ ትችላላችሁ። 4. ተጨማሪ የማጣቀሻ መጽሐፍትን መጠቀም ከመምህራን የምታገኙት ብቻ በቂ እንዳይሆን ተጨማሪ Reference Books መፈለግና ማንበብ ይገባቹሀል። ከClass Note እና ከReference Materials የተማራችሁትን በማዋሃድ፣ - በተደራጀ ቅደም ተከተል - ግልጽና አጭር - ዋና ዋና ፍሬ ሐሳቦችን ብቻ የያዘ -  ለRevision ቀላል የሆነ የራሳችሁን ጥራት ያለው Note ማዘጋጀት አለባችሁ። በተለይ ለLogic እንደ Patrick Herly የመሳሰሉ አጋዥ መጻሕፍትን በትክክል መጠቀም ለትምህርታችሁ ጠቃሚ ነው። 5. ጥሩ Note-Taking ክህሎት ማዳበር ማስታወሻ ማዘጋጀት ከባድ ከሆነባችሁ ጥሩ Note የሚያዘጋጁ ተማሪዎችን በመመልከት ልምድ መቅሰም አለባችሁ። እነዚህ ተማሪዎች ብዙ መረጃ በመጻፍ ሳይሆን አስፈላጊውን ከማያስፈልገው በመለየት ዋናውን ሐሳብ በአጭር፣ በግልጽና በተደራጀ መልኩ ያስቀምጣሉ። ከእነዚህ ተማሪዎች ልምድ መቅሰም ብልህነት ነው። 6. የUniversity Exam Pattern መረዳት ቀጣዩ እጅግ ወሳኝ ነገር የUniversity የፈተና አወጣጥ ዝንባሌን መረዳት ነው። የቀድሞ ፈተናዎችን በመመልከት፣ የትኞቹ ርዕሶች በተደጋጋሚ እንደሚጠየቁ መለየት እና የፈተናውን Pattern መረዳት የጥናት ጊዜያችሁን በብቃት እንድትጠቀሙ ያግዛል። ራሳችሁን ለፈተና ስታዘጋጁ፣ ትምህርቱን በጥልቀት ከመረዳት ጋር የፈተናውን አወቃቀርና የጥያቄ ዝንባሌ መረዳትንም አብራችሁ ማስተዋል አለባችሁ። @Freshman_Materials @Freshman_Materials

2
በኢትዮጵያ ምርጥ 10 የሕግ ትምህርት ቤቶች በዩኒቨርሲቲዎቹ የረጅም ጊዜ ልምድ፣ የአካዳሚክ ጥራት፣ ተቋማዊ እውቅና እና በሕግ ትምህርት ዘርፍ ያላቸውን ተፅዕኖ በመመርኮዝ፣ በኢትዮጵያ ጎልተው ከሚታወቁ የሕግ ትምህርት ተቋማት መካከል፦ 1. Addis Ababa University – College of Law and Governance Studies 🏛️ በ1950 የተቋቋመው የኢትዮጵያ አንጋፋና በሕግ ትምህርት ዘርፍ ሰፊ ታሪክ ያለው ተቋም። 2. Jimma University – College of Law 3. Haramaya University – College of Law 4. Mekelle University – School of Law (Since 1997) 5. Bahir Dar University – School of Law ( Since 2000) 6. University of Gondar – School of Law 7. Wollo University – School of Law (Since 2008) 8. Mizan-Tepi University – School of Law( Since 2008) 9. Hawassa University – College of Law and Governance ( Since 1999) 10. Arba Minch University – College of Law and Governance Studies 📌 ማስታወሻ፦ ይህ ዝርዝር እንደ ይፋዊ ሀገራዊ የደረጃ ሰንጠረዥ መቆጠር የለበትም። ደረጃው በተቋማቱ ታሪክ፣ አካዳሚክ አቅም፣ ዝና እና በሕግ ትምህርት ዘርፍ ያላቸው ተፅዕኖ ላይ የተመሠረተ አጠቃላይ ግምገማ ነው። LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_Materials @Freshman_Materials
523
3
መረጃው እንዲደርሳችሁ:: በ2019 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ድግሪ ለመማር አመልክታችሁ የመግቢያ ፈተና በመጠባበቅ ላላችሁ: በሚከተሉት ሊንኮች በመግባት የመፈተኛ ቀናትንና የመፈተኛ ማዕከላችሁን እንዲታዩ እናሳስባለን:: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ: ህልሞን ያሳኩ:: Check👇👇 https://aau.edu.et/announcements/detail?title=AAU~Undergraduate~Admission~Test~(UAT)~Schedule @Freshman_Materials @Freshman_Materials
957
4
ስማችሁ ከላይ ባሉት ፋይሎች ለይ ያልተካተተ ልጆች በሚቀጥሉት ሰአታት ወይም ቀን ስለሚለቀቅ ተረጋግታችሁ ጠብቁ። @Freshman_Materials
1 284
5
+4
ASTU AND AASTU ላመለከታችሁ እነዚህ Practice ጥያቄዎች ካለፉት 3 ዓመታት የተወሰዱ የDemo Exam ጥያቄዎች ሲሆኑ፣ ለፈተናው ዝግጅታችሁን በተጨማሪ ለማጠናከር ይረዷችኋል። 📝 ልክ ከዚህ በፊት ለ12ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተና ስትዘጋጁ እንደነበረው እነዚህንም በትኩረት ተለማመዱ። ያለፉ ፈተናዎችን መለማመድ የጥያቄ አቀራረቡን ለመረዳት፣ የጊዜ አጠቃቀማችሁን ለማሻሻል እና ራሳችሁን ለፈተናው በተሻለ ሁኔታ ለማዘጋጀት ወሳኝ ነው። መልካም ዕድል! @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 298
6
Dear UAT Test Takers, Please find attached the UAT Test Day Guide for your review and reference. We wish you the best of luck on your examination! Best regards, @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 173
7
+1
📢 UAT  Schedule The Undergraduate - Admission Test (UAT) will be administered on September 7–8, 2026 in three sessions: 🕣 Session I: 8:30 AM – 11:00 AM 🕦 Session II: 11:30 AM – 2:00 PM 🕝 Session III: 2:30 PM – 5:00 PM @Freshman_Materials
1 204
8
📚ጊቢ ላይ ለጥናት የትኛውን Material መጠቀም ይሻላል? Normal Module or Handout (PPT) በአብዛኛው ተማሪዎች ለጥናት የሚመርጡት Module ነው። ነገር ግን የSemester የትምህርት ጊዜ እጅግ አጭርና ፈጣን በመሆኑ፣ Module ሙሉውን በጥልቀት አንብቦ ለመጨረስ ብዙ ጊዜ አዳጋች ይሆናል። አስተማሪዎችስ ምን ይጠቀማሉ? በተለይ Theory የሚበዛባቸው Courses ላይ ብዙ አስተማሪዎች ከModule ይልቅ Handout / PPT ላይ በተለይ ያተኩራሉ። 📝 Handout ምንድነው? Handout በአጠቃላይ ከModule ውስጥ ዋና ዋና ነጥቦችን በመምረጥ፣ አስፈላጊ ያልሆኑ ወይም በCourse ውስጥ የማይሸፈኑ ክፍሎችን በማስወገድ፣ ለተማሪዎች የተጠናከረና አጭር የጥናት ማስታወሻ የሚያቀርብ Document ነው። በእርግጥ ይህ ከUniversity ወደ University እና ከCourse ወደ Course ሊለያይ ይችላል። ከጊዜ አንጻር ሲታይ የሚኖረው የSemester ጊዜ ውስን በመሆኑ፣ አስተማሪዎችም ብዙ ጊዜ በቀጥታ ከሚሰጡት Handout/PPT መነሳትን ይመክራሉ። በተለይ Theory እና Memorization የሚበዛባቸው Courses ላይ Handout መጠቀም ጊዜን በመቆጠብ ዋና ዋና ነጥቦችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ ይረዳል።  ነገር ግን Calculation Courses ላይ ሁኔታው ይለያል!! → Mathematics → Physics እና → Engineering Calculations እንደነዚህ ያሉ Courses ላይ Module + Handout + Reference በጥምረት መጠቀም የተሻለ ነው። ምክንያቱም Calculation ለመማር ትርጉሙን ብቻ ማንበብ ሳይሆን Examples → Methods → Practice → Problem Solving በተደጋጋሚ መለማመድ ያስፈልጋል። በተጨማሪም AI አትርሱ። AIን በትክክል ለጥናት መጠቀም በጣም ይጠቅማል። →  ያልገባችሁን ጽንሰ-ሀሳብ እንዲያብራራላችሁ →  የPractice Questions እንዲያዘጋጅላችሁ →  ያነበባችሁትን እንዲያጠቃልልላችሁ →  ለExam እንድትዘጋጁ የሚረዱ Questions እንዲሰጣችሁ:: በዚህ መንገድ AIን እንደ Study Assistant መጠቀም የጥናት ሂደታችሁን የበለጠ Efficient ሊያደርገው ይችላል። @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 099
9
🎉 የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት ልዩ ስጦታ! 🌼🌼 🌟 FRESHMAN MATERIALS NEW YEAR REFERRAL CHALLENGE 🌟 አዲሱን ዓመት ከእኛ ጋር ያክብሩ! 🥳 በዚህ አዲስ ዓመት ጓደኞችዎን ወደ ቻናላችን በመጋበዝ እስከ 8,000 ብር የሚደርስ ሽልማት ያሸንፉ! 🏆 🏆 የሽልማት ደረጃዎች 🥇 1ኛ — 8,000 ብር 🥈 2ኛ — 5,000 ብር 🥉 3ኛ — 3,000 ብር 🏅 4ኛ — 2,000 ብር 🏅 5ኛ — 1,000 ብር 🎁 6ኛ–10ኛ — 500 ብር Gift Card እያንዳንዳቸውያገኛሉ። እንዴት መሳተፍ ይችላሉ? 1. ወደ @FreshmanRewards_bot ይግቡ። 2. የግል Referral Link ያግኙ። 3. Linkዎን ለጓደኞችዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለሚያውቋቸው ተማሪዎች ያጋሩ። 4. በLinkዎ የሚመጡ እውነተኛ አዲስ አባላት ቻናላችንን ሲቀላቀሉ ነጥብ ያገኛሉ። 5. ብዙ አባላት ያስመዝግቡ → ነጥብዎን ያሳድጉ → Leaderboard ላይ ደረጃዎን ከፍ ያድርጉ! የበለጠ ያስመዝግቡ፣ የበለጠ ያሸንፉ! 📊 Leaderboard በመከታተል በምን ደረጃ ላይ እንዳሉ በየጊዜው መመልከት ትችላላችሁ። ⚠️ ማስታወሻ፦ እውነተኛ አዲስ አባላት ብቻ ይቆጠራሉ። Fake accounts፣ Duplicate Accounts እና ራስን መጋበዝ ከውድድሩ ውጪ ያስደርጋል። ⏰ የውድድሩ መጨረሻ፦ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ምነው። 🤖 ለመጀመር ወደ Rewards Bot ይግቡ፦ @FreshmanRewards_bot 🎊 አዲሱን ዓመት በደስታ በዕድል እና በስጦታ እንጀምር! 🌼🌼 @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 036
10
መቀሌ ዩኒቨርሲቲ | MEKELLE UNIVERSITY 1. የአየር ሁኔታ መቀሌ በአጠቃላይ የሚመች የአየር ሁኔታ ያላት ከተማ ናት። እስከ የካቲት አካባቢ በተለይ በጠዋት ብርድ ሊኖር ይችላል። አመሻሽ ላይም ነፋስ ስለሚኖር ብርድ ሊሰማ ይችላል። ከፍተኛ ሙቀት በአብዛኛው አያስቸግርም፤ ነገር ግን ግንቦት አካባቢ ሙቀት ሊጨምር ይችላል። በተለይ Engineering, Computational Science እና Agriculture የሚደርሳችሁ ተማሪዎች ካምፓሶቹ ነፋሻማ ስለሆኑ ሹራብ ወይም ጃኬት መያዝ ይመከራል። 2. የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ካምፓሶች በተማሪው የተሰጠው መረጃ መሠረት ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ ካምፓሶች የተከፋፈለ ሲሆን፣ ዋና ዋናዎቹም፦ 1.  እንዳየሱስ (Endayesus) - Main Campus ይህ የዩኒቨርሲቲው ዋና ካምፓስ ሲሆን በውስጡ የተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ይገኛሉ፦ - Engineering Science - Computational Science - Agricultural Science - አንዳንድ Social Science Departments - Hotel & Management እና ሌሎችም Architecture & Urban Planning ለመማር ደግሞ Pre-Engineering ሳይማሩ በቅድመ ፈተና መቀላቀል እንደሚቻል ተማሪው ገልጿል። 📍 Location Tip: ግቢው በከተማው መግቢያ አካባቢ ስለሚገኝ እስከ መናኸሪያ መሄድ አያስፈልግም፤ በግቢው በር አካባቢ መውረድ ይቻላል። 2. ዓይደር (Ayder) Campus ይህ በዋናነት Human Health & Medical Sciences የሚሰጥበት ካምፓስ ነው። - Medicine - Health Officer - Dental Medicine - Anesthesia - ሌሎች Health-related Programs 3. ዓዲ ሓቂ (Adi-Haki) Campus ይህ በዋናነት Social Science የሚሰጥበት ካምፓስ ነው። - Law - Economics - Management - Accounting - ሌሎች Social Science Programs ይገኙበታል። 4. ዓዲ ሓውሲ (Adi-Hawsi) Campus ይህ ካምፓስ በዋናነት Veterinary Education የሚሰጥበት ነው። - Veterinary Medicine - Veterinary Science - ሌሎች ከእንስሳት ጤና ጋር የተያያዙ ዘርፎች 5. አይናለም (Aynalem) Campus በተለይ Computer & Technology ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች የሚሆን Campus ነው። ይህ ካምፓስ እንደ ASTU & AASTU የመግቢያ ፈተና ያለው ሲሆን በውስጡም እንደ፦ - Computer - Information Technology (IT) - Electrical Engineering - Chemical Engineering - ሌሎች ተዛማጅ የTechnology ዘርፎችን ያካትታል። 📝የመግቢያ ፈተናው ምዝገባና ቀን በማስታወቂያ ስለሚገለጽ ተማሪዎች መረጃውን በጥንቃቄ እንድትከታተሉ ተከታተሉ። 💡 በተለይ Computer-related fields ለመማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች ጥሩ አማራጭ እንደሆነ ተማሪው ገልጿል። 3. የግቢው አካባቢ & Shopping የተማሪዎችን ዕለታዊ ፍላጎት የሚያሟሉ የተለያዩ ሱቆችና Supermarkets ይገኛሉ። ስለዚህ አንዳንድ አስፈላጊ ዕቃዎች ቢያስፈልጓችሁ በአካባቢው ማግኘት ይቻላል። 4. መቀሌ ስትደርሱ ምን ይጠብቃችኋል? መቀሌ መናኸሪያ እንደደረሳችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚወስድ transport/service ተዘጋጅቶ እንደሚጠብቃችሁ ተማሪው ገልጿል። የምትማሩትን Department እንደነገራችሁ ወደሚመደባችሁ ካምፓስ ይወስዷችኋል። ግቢ ስትደርሱም ከተለያዩ የተማሪ ክበባት የተውጣጡ ተማሪዎች አቀባበል በማድረግ ወደ Dormitory እንድትደርሱ እገዛ ያደርጋሉ። ስለዚህ አዲስ Freshman ተማሪዎች ብዙ ነገር ላይ ብቻችሁን አትቸገሩም። ይህ መረጃ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አንድ ተማሪ በተጋራው የግል ልምድና መረጃ የተዘጋጀ ነው። Campus assignment፣ Departments፣ Entrance Exam፣ Transportation እና ሌሎች የዩኒቨርሲቲ ሁኔታዎች ከዓመት ወደ ዓመት ሊለያዩ ስለሚችሉ፣ የመጨረሻ ውሳኔ ከመስጠታችሁ በፊት ከዩኒቨርሲቲው ወይም ከአሁኑ ተማሪዎች ማረጋገጥ ይመከራል። @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 180
11
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም ቅበላ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል። ወደ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመሔድ ከላይ በምስሉ
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም ቅበላ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል። ወደ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመሔድ ከላይ በምስሉ የተገለፁትን አራት የትራንስፖርት አቅጣጫ አማራጭ መንገዶች ይጠቀሙ። @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 257
12
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም ቅበላ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል። በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎ
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም ቅበላ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል። በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች የመግቢያ ፈተና ለመፈተን በኦንላይን የተመዘገባችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል። በመሆኑም ያመለከታችሁ በሙሉ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ መፈተን የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲዎቹ አሳውቀዋል። ተፈታኞች በዕለቱ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያዎች መገኘት ይጠበቅባችኋል። የሞባይል ስልክ እንዲሁም ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አመልካቾች ለፈተና ስትቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት፣ የአድሚሽን ካርድ እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡ የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሚደረገው የዩኒቨርሲቲ ምደባ ውስጥ አይካተቱም፡፡ @Freshman_Materials
1 654
13
📘በ2018 ዓ/ም የዩኒቨርስቲ መግቢያ ያመጣችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን በእነዚህ በ5ቱ የዩኒቨርስቲ የትኩረት መስኮች እንድተለዩ እናሳስባለን! 1. የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች አዲስ አበባ፣ አርባምንጭ፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ሀረማያ፣ ሐዋሳ፣ ጅማ እና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች። 2. አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርስቲዎች አክሱም፣ አምቦ፣ አርሲ፣ አሶሳ፣ ደብረ ብርሃን፣ ወልቂጤ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ዲላ፣ ድሬ ዳዋ፣ ጅግጅጋ፣ ኮተቤ፣ ሰመራ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወለጋ እና ወሎ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡ 3. አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች አዲግራት፣ ቦንጋ፣ ቦረና፣ ቡሌ ሆራ፣ ደባርቅ፣ ደብረ ታቦር፣ ድምቢዶሎ፣ ጋምቤላ፣ እንጅባራ፣ ቀብሪደሃር፣ ጂንካ፣ መደ ወላቡ፣ መቅደላ አምባ፣ መቱ፣ ሚዛን ቴፒ፣ ኦዳቡልቱም፣ ራያ፣ ሰላሌ፣ ዋቸሞ፣ ወራቤ እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡ 4. የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ። 5. የቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ። በ47ቱም ዩኒቨርሲቲዎቹ ከ200 በላይ የቅድመ ምረቃ፣ ከ450 በላይ የ2ኛ ድግሪ እና ከ200 በላይ የ3ኛ ድግሪ የትምህርት መስኮች ይሰጣሉ። @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 737
14
📢 DEPARTMENT TIP RADIOLOGY 🩻 RADIOLOGY ምንድነው? Radiology የሕክምና ዘርፍ ሲሆን የሰውነት ውስጣዊ ክፍሎችን በሕክምና ምስል ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም በሽታዎችን፣ ጉዳቶችን እና ሌሎች የጤና ችግሮችን ለመለየትና ለመከታተል የሚያግዝ ሙያ ነው። ⚠️ Radiologist ≠ Radiographer - Radiographer የሕክምና ምስል መሳሪያዎችን በመጠቀም ምስሎችን የሚያነሳ ባለሙያ ሲሆን ነገር ግን Radiologist ደግሞ እነዚህን ምስሎች በመተንተን የሕክምና ውሳኔን የሚያግዝ ሐኪም ነው። 🩻 ዋና ዋና የRADIOLOGY ዘርፎች 1.  Diagnostic Radiology 🔍 የሕክምና ምስሎችን በመጠቀም በሽታዎችንና ጉዳቶችን ለመመርመር የሚያግዝ ዘርፍ ነው። - X-ray - CT Scan - MRI - Ultrasound - Nuclear Medicine / PET Imaging 2. Interventional Radiology 🩺 የሕክምና ምስል ቴክኖሎጂን በመጠቀም በትንሽ ቁስል ወይም በትንሽ መቁረጥ የሚከናወኑ የሕክምና ሂደቶችን የሚያከናውን ዘርፍ ነው። ለምሳሌ፦ Biopsy, Drainage,  Vascular Procedures እና ሌሎች Minimally Invasive Procedures የሚያካት ነው። 3.  Radiation Oncology ☢️ ይህ ዘርፍ ከፍተኛ ኃይል ያለውን Radiation በመጠቀም የካንሰር ሕዋሳትን ለመጉዳትና የካንሰር ሕክምናን ለማገዝ የሚያገለግል ነው። 4. Medical Physics ⚛️ Medical Physicists የPhysics እውቀትን በመጠቀም የሕክምና ምስልና Radiation Therapy መሳሪያዎች ትክክለኛነት፣ ጥራትና የታካሚ ደህንነት እንዲጠበቅ ያግዛሉ። የRadiology ተመራቂ የት ሊሰራ ይችላል? Radiology professionals በተለያዩ የጤና ተቋማት ሊሰሩ ይችላሉ፦ -  Government Hospitals -  Private Hospitals -  Diagnostic Centers -  Universities & Teaching Hospitals -  Research Institutions 🩻 የሚጠቀሙባቸው ዋና የMedical Imaging ቴክኖሎጂዎች - X-ray - CT Scan - MRI - Ultrasound - PET Scan - Nuclear Medicine - Mammography - Fluoroscopy ናቸው። በRADIOLOGY የሙያ መስክ ምን ልታደርጉ ትችላላችሁ? አንድ ብቁ የRadiology ባለሙያ፦ - የMedical Imaging examinations ያከናውናል/ይመራል። -  የተወሰዱ ምስሎችን ይመረምራል። - በሽታዎችንና ጉዳቶችን ለመለየት ያግዛል። - ከሌሎች የሕክምና ባለሙያዎች ጋር ይሰራል። -  የታካሚዎችን ደህንነት ያረጋግጣል። -  ዘመናዊ የImaging Technology እውቀትን በቀጣይነት ያድሳል። RADIOLOGY ከባድ ነው ወይስ ቀላል? በእውነቱ Radiology ቀላል የሚባል የትምህርት ዘርፍ አይደለም። ተማሪዎች  Anatomy፣ Physiology፣ Pathology፣ Physics እና Medical Imaging ቴክኖሎጂዎችን በጥልቀት መረዳት ይጠበቅባቸዋል። ግን ትምህርቱን በትክክል በመከታተል፣ በተደጋጋሚ በመማር እና በPractical Training በመሳተፍ በጣም ጥሩ ውጤት ማምጣት ይቻላል። 💰 የRADIOLOGY ገቢስ ምን ያህል ነው? Radiology በብዙ አገሮች ከፍተኛ የገቢ እድል ካላቸው የሕክምና ሙያዎች መካከል ይገኛል። በኢትዮጵያ ግን የገቢ መጠን በተቋሙ፣ በሙያ ደረጃ፣ በልምድ፣ በትምህርት ደረጃ እና በሚሰሩበት የሥራ አይነት ሊለያይ ይችላል። - Government Sector - Private Hospitals - Diagnostic Centers - International Opportunities - በተጨማሪም ብቃትና ልምድ እየጨመረ ሲሄድ የሥራ እድልና የገቢ እድል ሊሻሻል ይችላል። 🎓 በኢትዮጵያ RADIOLOGY የት ይሰጣል? እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት ይህ ዘርፍ ከሚገኙባቸው ተቋማት መካከል፦ - Addis Ababa University (AAU) - Hawassa University - Wachemo University - St. Paul's Hospital Millennium - Medical College ⚠️ IMPORTANT: የDepartment/Program አሰጣጥ እና የAdmission ሁኔታ ከዓመት ወደ ዓመት ሊቀየር ስለሚችል፣ የመጨረሻ ውሳኔ ከመስጠት በፊት ከዩኒቨርሲቲው የቅርብ ጊዜ መረጃ ማረጋገጥ ይመከራል። Google ላይ የሚገኘው መረጃ ሁልጊዜ የቅርብ ጊዜ ወይም ትክክለኛ ላይሆን ስለሚችል፣ ከዩኒቨርሲቲው የአሁኑ ተማሪዎችን፣ Departmentun እና Registrar/Admission Office መጠየቅ የተሻለ ነው። WHO SHOULD CHOOSE RADIOLOGY? Radiology ለሚከተሉት ተማሪዎች በተለይ ሊስማማ ይችላል፦ - Science ትምህርቶችን የሚወዱ - Technology የሚስባቸው - Medical Imaging ላይ ፍላጎት ያላቸው - በጥልቀት መማር የሚችሉ - ትዕግስተኛ የሆኑ ✨ RADIOLOGY = MEDICINE + TECHNOLOGY + SCIENCE ስለዚህ Department ሲመርጡ የሚከፈለውን ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ፍላጎትዎን፣ ችሎታዎን፣ የትምህርቱን ክብደት እና የወደፊት የሥራ እድል በማገናዘብ ይምረጡ።
1 779
15
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሰባት የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤታቸው በስህተት Disqualified እንደተባለባቸው በመግለፅ፣ የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎ
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሰባት የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤታቸው በስህተት Disqualified እንደተባለባቸው በመግለፅ፣ የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማሳወቁን ገልጿል። ሰባቱም ተማሪዎች ለአገልግሎቱ ማመልከት ስለሚገባቸው፣ ተማሪዎቹ ቅሬታቸውን እንዲያቀርቡ መረጃው እንዲደርሳቸው ጠይቋል፡፡ ተማሪዎቹ (3 የማኅበራዊ ሳይንስ እና 4 የተፈጥሮ ሳይንስ) ፈተናቸውን በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል የወሰዱ ናቸው። (ጥር 11, 2022 የተከፈተና 18,853 ተከታዮች ያሉት የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር የቴሌግራም ገጽ ትናንት ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ያጋራው መረጃ ከላይ ተያይዟል።) በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ፈተናቸውን የወሰዱና ውጤታቸው Disqualified የተባለባቸው እጅግ በርካታ ተማሪዎች ቅሬታቸውን እያቀረቡ ይገኛሉ። በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተገለፀው አይነት መሠል ግድፈት ሊኖር ስለሚችል ዩኒቨርሲቲዎች በድጋሜ የሪሚዲያል ተፈታኞችን ውጤት እንዲያዩ ይጠየቃሉ። @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 787
16
📣 ስለ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምን ማወቅ አለባችሁ? 🎓 Arba Minch University በደቡብ ኢትዮጵያ የምትገኝ እና በተፈጥሮ ውበቷና በተለያዩ መዝናኛዎቿ የምትታወቅ ከተማ ናት። ከአዲስ አበባም በግምት 515 KM ያህል ርቃ ትገኛለች። በአካባቢዋ የሚገኙት Abaya እና Chamo ሀይቆች ከተማዋን የተለየች ያደርጓታል። የአርባ ምንጭ ከተማ አየሯ በአብዛኛው ሞቃት ስለሆነ ቀለል ያሉ ልብሶችን ይዞ መሄድ ይመረጣል። ከተማዋ በፍራፍሬዎቿም ትታወቃለች ሙዝ፣ ማንጎ፣ አፕል፣አቮካዶ እና ሌሎችም ይገኙበታል። 1. Main Campus ዋናው ግቢ የአርባ ምንጭ ከተማ መግቢያ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን በዋናነት - Engineering 🏗️  እና - Computer Science 💻 ትምህርቶች ይሰጣሉ። 2. Chamo Campus ይህ ግቢ በዋናነት Social Science እና ተዛማጅ ፕሮግራሞች የሚገኙበት ነው። ከሚሰጡት መካከል፦ - Law ⚖️ - Business & Economics 💰 - Accounting 📊 - Political Science 📰 እና ሌሎችም ይገኙበታል። 3. Nech Sar / Health Campus ይህ ግቢ በዋናነት Health Science ትምህርቶች የሚሰጡበት ነው። 🏥 - Medicine - Other Health Sciences እና ሌሎች የጤና ዘርፎች 4. Abaya Campus Natural Science, Social Science እና ተዛማጅ የComputational ፕሮግራሞች የሚገኙበት ግቢ ነው። 5. Kulfo Campus ይህ ግቢ በዋናነት Agriculture 🌱 ተማሪዎች የሚማሩበት ነው። 6. Sawula Campus Sawula Campus ከአርባ ምንጭ ከተማ በግምት 4 ሰዓት ያህል የሚወስድ ርቀት ላይ፣ በGofa Zone – Sawula ከተማ የሚገኝ ግቢ ነው። በዚህ ግቢ ከሚሰጡ የEngineering ፕሮግራሞች መካከል፦ - Civil Engineering 🏗️ - Software Engineering 💻 - Architecture Engineering 🏛️ - Electrical & Computer Engineering ⚡ - Mechanical Engineering ⚙️ - Metal & Production Engineering - Metrology & Hydrology - Electromechanical Engineering - Food Engineering 🌽 - Hydroelectric Engineering 🌊 - Environmental Engineering 🌱 - Water Supply Engineering 💧 🏆 አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በHydraulic/Water-related Engineering ዘርፍ ከምስራቅ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል በጥሩ ደረጃ የሚጠቀስ ዩኒቨርሲቲ ነው። በቀጣይ ስለየትኛው ዩኒቨርሲት ይሰራላችሁ?  LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_materials @Freshman_materials
1 765
17
📣 ስለ BAHIR DAR UNIVERSITY ምን ማወቅ አለባችሁ? ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ሲሆን በተለያዩ ካምፓሶች፣ Colleges፣ Schools፣ Institutes፣ Faculties እና Academies የተደራጀ ነው:: ወደዚህ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ሊያስፈልጋችሁ የሚችለውን መረጃ በተወሰነ መልኩ እንገራችሁ:- 1. የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች  🏫 🔅 ፔዳ Campus ይህ ከዋና ግቢዎች አንዱ ሲሆን ከከተማው ጋር ቅርብ ነው። በውስጡም የተለያዩ የትምህርት መስኮች ይገኛሉ። 🔸 Social Sciences 🔸 Humanities 🔸 Computing/Computer Science 🔸 Medicine and Health Sciences 🔸 Maritime-related programs እና ሌሎችም። 🔅 ሰላም Campus ይህም ከከተማው ጋር ቅርብ ሲሆን ከዋናው ግቢም ብዙም አይርቅም። በዚህ Campus ውስጥ:- 🔸 Textile 🔸 Fashion Technology 🔸 Textile ጋር የተያያዙ ሌሎች የትምህርት መስኮች እዚህ ግቢ ይገኛሉ። 🔅 ይባብ Campus ይህ Campus በባህር ዳር መግቢያ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን ከከተማው ወጣ ያለ ነው። አየሩም ሞቃታማና ፀሐያማ ነው። 🔸 Fresh Engineering 🔸 Computer Science 🔸 Law 🔸 Architecture እና Land Administration/related programs ይሰጣሉ። Architecture የሚማሩ ተማሪዎች ከመጀመሪያ ዓመት ጀምሮ በዚሁ ግቢ ይማራሉ። 🔅 ዘንዘልማ ግቢ ይህ ግቢ ከከተማው መውጫ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን፦ 🔸 Agriculture 🔸 Geology-related programs 🔸 Veterinary Medicine እና ሌሎችም ተዛማጅ የትምህርት መስኮች ይገኛሉ። 🔅 ፖሊ Campus ይህ ግቢ በተለይ Engineering ተማሪዎች የሚገኙበት ሲሆን 2nd Year እና 3rd Year Engineering ተማሪዎች በዚህ ግቢ ይገኛሉ። 2. Bahir Dar University በተለያዩ Colleges፣ Schools፣ Institutes፣ Faculties እና Academies የተደራጀ ነው። - Institutes 🔸 Bahir Dar Institute of Technology 🔸 Ethiopian Institute of Textile and Fashion Technology 🔸 Institute of Land Administration - Colleges 🔸 College of Agriculture and Environmental Sciences 🔸 College of Medicine and Health Sciences 🔸 College of Business and Economics 🔸 College of Natural Sciences - Schools 🔸 School of Law 🔸 School of Computing and Electrical Engineering 🔸 School of Civil and Water Resources Engineering 🔸 School of Mechanical and Industrial Engineering 🔸 School of Chemical and Food Engineering - Faculties 📮 🔸 Faculty of Educational and Behavioral Sciences 🔸 Faculty of Humanities 🔸 Faculty of Social Sciences Academies 🏅 🔸 Maritime Academy 🔸 Sports Academy 3. ሌላው ነገር ምግብ ቤት፣ ካፌ እና ሱቆችን በተመለከተ በግቢው ውስጥም ሆነ ከግቢው ውጭ የተለያዩ ምግብ ቤቶች፣ ካፌዎች እና ሱቆች አሉ። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ መጨነቅ አይጠበቅባችሁም። የአየር ሁኔታውን በተመለከተ በአብዛኛው ሞቃታማና ፀሐያማ ነች። በተለይ Yibab Campus የሚሄዱ ተማሪዎች ጥላ የሚሰጥ ኮፍያ ቢይዙ ይጠቅማል። በጣም የሚያስሞቅ ልብስ አያስፈልግም፤ ቀለል ያለ ጃኬት ወይም ብርድ ልብስ ብቻ ይበቃል። በተጨማሪ ደግሞ የአካባቢውን ውሃ መጀመሪያ ላይ ለመላመድ ትንሽ ጊዜ ሊወስድ ይችላል፤ ከቆያችሁ በኋላ ግን ትለምዳላችሁ። ስለዚህ ብዙ አትጨነቁ፤ የሚያውቁ ተማሪዎችን ጠይቁ።  አዲስ ጓደኞችን አፍሩ፣ ከሰዎች ጋር ተግባቡ እና ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ትምህርታችሁን በቁም ነገር ያዙ። በቀጣይ ስለየትኛው ዩኒቨርሲት ይሰራላችሁ?  LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_materials @Freshman_materials
1 752
18
📣 ስለ BAHIR DAR UNIVERSITY ምን ማወቅ አለባችሁ? ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ሲሆን በተለያዩ ካምፓሶች፣ Colleges፣ Schools፣ Institutes፣ Faculties እና Academies የተደራጀ ነው:: ወደዚህ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ሊያስፈልጋችሁ የሚችለውን መረጃ በተወሰነ መልኩ እንገራችሁ:- 1. የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች  🏫 🔅 ፔዳ Campus ይህ ከዋና ግቢዎች አንዱ ሲሆን ከከተማው ጋር ቅርብ ነው። በውስጡም የተለያዩ የትምህርት መስኮች ይገኛሉ። 🔸 Social Sciences 🔸 Humanities 🔸 Computing/Computer Science 🔸 Medicine and Health Sciences 🔸 Maritime-related programs እና ሌሎችም። 🔅 ሰላም Campus ይህም ከከተማው ጋር ቅርብ ሲሆን ከዋናው ግቢም ብዙም አይርቅም። በዚህ Campus ውስጥ:- 🔸 Textile 🔸 Fashion Technology 🔸 Textile ጋር የተያያዙ ሌሎች የትምህርት መስኮች እዚህ ግቢ ይገኛሉ። 🔅 ይባብ Campus ይህ Campus በባህር ዳር መግቢያ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን ከከተማው ወጣ ያለ ነው። አየሩም ሞቃታማና ፀሐያማ ነው። 🔸 Fresh Engineering 🔸 Computer Science 🔸 Law 🔸 Architecture እና Land Administration/related programs ይሰጣሉ። Architecture የሚማሩ ተማሪዎች ከመጀመሪያ ዓመት ጀምሮ በዚሁ ግቢ ይማራሉ። 🔅 ዘንዘልማ ግቢ ይህ ግቢ ከከተማው መውጫ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን፦ 🔸 Agriculture 🔸 Geology-related programs 🔸 Veterinary Medicine እና ሌሎችም ተዛማጅ የትምህርት መስኮች ይገኛሉ። 🔅 ፖሊ Campus ይህ ግቢ በተለይ Engineering ተማሪዎች የሚገኙበት ሲሆን 2nd Year እና 3rd Year Engineering ተማሪዎች በዚህ ግቢ ይገኛሉ። 2. Bahir Dar University በተለያዩ Colleges፣ Schools፣ Institutes፣ Faculties እና Academies የተደራጀ ነው። - Institutes 🔸 Bahir Dar Institute of Technology 🔸 Ethiopian Institute of Textile and Fashion Technology 🔸 Institute of Land Administration - Colleges 🔸 College of Agriculture and Environmental Sciences 🔸 College of Medicine and Health Sciences 🔸 College of Business and Economics 🔸 College of Natural Sciences - Schools 🔸 School of Law 🔸 School of Computing and Electrical Engineering 🔸 School of Civil and Water Resources Engineering 🔸 School of Mechanical and Industrial Engineering 🔸 School of Chemical and Food Engineering - Faculties 📮 🔸 Faculty of Educational and Behavioral Sciences 🔸 Faculty of Humanities 🔸 Faculty of Social Sciences Academies 🏅 🔸 Maritime Academy 🔸 Sports Academy 3. ሌላው ነገር ምግብ ቤት፣ ካፌ እና ሱቆችን በተመለከተ በግቢው ውስጥም ሆነ ከግቢው ውጭ የተለያዩ ምግብ ቤቶች፣ ካፌዎች እና ሱቆች አሉ። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ መጨነቅ አይጠበቅባችሁም። የአየር ሁኔታውን በተመለከተ በአብዛኛው ሞቃታማና ፀሐያማ ነች። በተለይ Yibab Campus የሚሄዱ ተማሪዎች ጥላ የሚሰጥ ኮፍያ ቢይዙ ይጠቅማል። በጣም የሚያስሞቅ ልብስ አያስፈልግም፤ ቀለል ያለ ጃኬት ወይም ብርድ ልብስ ብቻ ይበቃል። በተጨማሪ ደግሞ የአካባቢውን ውሃ መጀመሪያ ላይ ለመላመድ ትንሽ ጊዜ ሊወስድ ይችላል፤ ከቆያችሁ በኋላ ግን ትለምዳላችሁ። ስለዚህ ብዙ አትጨነቁ፤ የሚያውቁ ተማሪዎችን ጠይቁ።  አዲስ ጓደኞችን አፍሩ፣ ከሰዎች ጋር ተግባቡ እና ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ትምህርታችሁን በቁም ነገር ያዙ። በቀጣይ ስለየትኛው ዩኒቨርሲት ይሰራላችሁ?  LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_materials @Freshman_materials
1
19
🎉 የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት ልዩ ስጦታ! 🌼🌼 🌟 FRESHMAN MATERIALS NEW YEAR REFERRAL CHALLENGE 🌟 አዲሱን ዓመት ከእኛ ጋር ያክብሩ! 🥳 በዚህ አዲስ ዓመት ጓደኞችዎን ወደ ቻናላችን በመጋበዝ እስከ 8,000 ብር የሚደርስ ሽልማት ያሸንፉ! 🏆 🏆 የሽልማት ደረጃዎች 🥇 1ኛ — 8,000 ብር 🥈 2ኛ — 5,000 ብር 🥉 3ኛ — 3,000 ብር 🏅 4ኛ — 2,000 ብር 🏅 5ኛ — 1,000 ብር 🎁 6ኛ–10ኛ — 500 ብር Gift Card እያንዳንዳቸውያገኛሉ። እንዴት መሳተፍ ይችላሉ? 1. ወደ @FreshmanRewards_bot ይግቡ። 2. የግል Referral Link ያግኙ። 3. Linkዎን ለጓደኞችዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለሚያውቋቸው ተማሪዎች ያጋሩ። 4. በLinkዎ የሚመጡ እውነተኛ አዲስ አባላት ቻናላችንን ሲቀላቀሉ ነጥብ ያገኛሉ። 5. ብዙ አባላት ያስመዝግቡ → ነጥብዎን ያሳድጉ → Leaderboard ላይ ደረጃዎን ከፍ ያድርጉ! የበለጠ ያስመዝግቡ፣ የበለጠ ያሸንፉ! 📊 Leaderboard በመከታተል በምን ደረጃ ላይ እንዳሉ በየጊዜው መመልከት ትችላላችሁ። ⚠️ ማስታወሻ፦ እውነተኛ አዲስ አባላት ብቻ ይቆጠራሉ። Fake accounts፣ Duplicate Accounts እና ራስን መጋበዝ ከውድድሩ ውጪ ያስደርጋል። ⏰ የውድድሩ መጨረሻ፦ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ምነው። 🤖 ለመጀመር ወደ Rewards Bot ይግቡ፦ @FreshmanRewards_bot 🎊 አዲሱን ዓመት በደስታ በዕድል እና በስጦታ እንጀምር! 🌼🌼 @Freshman_Materials @Freshman_Materials
1 730
20
የዩኒቨርሲቲ አመራረጥ በቅደም ተከተል (University Preference Step By Step) LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_Materials @Freshman_Mat
የዩኒቨርሲቲ አመራረጥ በቅደም ተከተል (University Preference Step By Step) LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!! @Freshman_Materials @Freshman_Materials
2 174