ቀለሜ
ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ ቻናል ነው። Download our App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams Exit Exam: @ExitPassEthiopia Comment: @Keleme2013_bot
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام ቀለሜ
کانال ቀለሜ (@keleme_2013) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 102 491 مشترک است و جایگاه 1 347 را در دسته آموزش و رتبه 311 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 102 491 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 03 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 518 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 16 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 12.81% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 7.40% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 13 127 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 7 588 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 45 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ ቻናል ነው።
Download our App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams
Exit Exam: @ExitPassEthiopia
Comment: @Keleme2013_bot”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 04 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 04 سپتامبر | +11 | |||
| 03 سپتامبر | +16 | |||
| 02 سپتامبر | +26 | |||
| 01 سپتامبر | +70 |
| 2 | UAT Model 5 እየተሰጠ ነው
በሰዓቱ Join ያላደረጋችሁ Star፣ Rank፣ leaderboard አይያዝላችሁም!
ዛሬ በሰዓቱ Join በማለት እንድትሳተፉ እናበረታታለን! | 3 960 |
| 3 | 🎒Qeleme Campus life 101 | Psychology Session
🟢 Episode 1፦ ግቢ ከመግባት በፊት የአዕምሮ ዝግጅት!
🧠 By Psychologist Mr. Abiy
📌 ከቤት ስንርቅ የሚመጣውን ስሜት እንዴት እንቋቋም?
- ከቤተሰብ መለየት በተማሪዎች አእምሮ ላይ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል?
- ቤተሰብን መናፈቅ እና ብቸኝነት ሲሰማን ምን ማድረግ አለብን?
- ይህ ስሜት መደበኛ ነው? መቼ ነው መጨነቅ ያለብን?
📌 የዩኒቨርሲቲ ሕይወት ከጠበቅነው በተለየ ሲሆን ምን እናድርግ?
- ከመግባታችን በፊት ስለግቢ ያለን እሳቤ ከእውነታው ቢለይ እንዴት እንላመድ?
- በመጀመሪያ ወራት ችግር ሲገጥመን “የተሳሳተ ውሳኔ ነው የወሰንኩት” ብለን መሰማት ለምን ይከሰታል?
- አዲስ ሕይወትን በአእምሮ እንዴት መቀበል እንችላለን?
📌 ተማሪዎች “ሌሎች ከእኔ የተሻሉ ናቸው” ብለው ለምን ያስባሉ?
- ራስን መጠራጠር እና Impostor Syndrome ምንድነው?
- በእውነት ችሎታ ቢኖረንም “እኔ አልችልም” የሚለው ስሜት ሲመጣ ምን እናድርግ?
- ራሳችንን ማመን እንዴት እንገነባ?
📌 ከአዲስ አካባቢና ከተለያዩ ሰዎች ጋር እንዴት እንላመድ?
- ከተለያየ ባህል፣ አስተሳሰብና አኗኗር የመጡ ተማሪዎች ጋር መኖር ምን ችግር እና ጥቅም ሊያመጣ ይችላል?
- የአካባቢ ለውጥ በአእምሮአችን ላይ ምን ተፅዕኖ አለው?
- ልዩነቶችን እየተቀበልን ከራሳችን ማንነት ጋር እንዴት እንቀጥል?
👍ለእነዚህ ሁሉ የ ስነ-ልቦና ማብራሪዎች ነገ You tube ቻናላችን ላይ Subscribe በማድረግ ጠብቁን!
⭐️Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSN5KBlrszY3qRyz1DZQfqQ
👍 @keleme_2013 | 4 165 |
| 4 | 🎒Qeleme Campus life 101 | Psychology Session
🟢 Episode 1፦ ግቢ ከመግባት በፊት የአዕምሮ ዝግጅት!
🧠 By Psychologist Mr. Abiy
📌 ከቤት ስንርቅ የሚመጣውን ስሜት እንዴት እንቋቋም?
- ከቤተሰብ መለየት በተማሪዎች አእምሮ ላይ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል?
- ቤተሰብን መናፈቅ እና ብቸኝነት ሲሰማን ምን ማድረግ አለብን?
- ይህ ስሜት መደበኛ ነው? መቼ ነው መጨነቅ ያለብን?
📌 የዩኒቨርሲቲ ሕይወት ከጠበቅነው በተለየ ሲሆን ምን እናድርግ?
- ከመግባታችን በፊት ስለግቢ ያለን እሳቤ ከእውነታው ቢለይ እንዴት እንላመድ?
- በመጀመሪያ ወራት ችግር ሲገጥመን “የተሳሳተ ውሳኔ ነው የወሰንኩት” ብለን መሰማት ለምን ይከሰታል?
- አዲስ ሕይወትን በአእምሮ እንዴት መቀበል እንችላለን?
📌 ተማሪዎች “ሌሎች ከእኔ የተሻሉ ናቸው” ብለው ለምን ያስባሉ?
- ራስን መጠራጠር እና Impostor Syndrome ምንድነው?
- በእውነት ችሎታ ቢኖረንም “እኔ አልችልም” የሚለው ስሜት ሲመጣ ምን እናድርግ?
- ራሳችንን ማመን እንዴት እንገነባ?
📌 ከአዲስ አካባቢና ከተለያዩ ሰዎች ጋር እንዴት እንላመድ?
- ከተለያየ ባህል፣ አስተሳሰብና አኗኗር የመጡ ተማሪዎች ጋር መኖር ምን ችግር እና ጥቅም ሊያመጣ ይችላል?
- የአካባቢ ለውጥ በአእምሮአችን ላይ ምን ተፅዕኖ አለው?
- ልዩነቶችን እየተቀበልን ከራሳችን ማንነት ጋር እንዴት እንቀጥል?
👍 ለእነዚህ ሁሉ የ ስነ-ልቦና ማብራሪዎች ነገ You tube ቻናላችን ላይ Subscribe በማድረግ ጠብቁን!
⭐️ Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSN5KBlrszY3qRyz1DZQfqQ
👍 @keleme_2013 | 1 |
| 5 | Senior የ ቀለሜ ወዳጆች፤ ግቢ ከመግባታችሁ በፊት “ይህን ባውቅ ኖሮ...” ያላችሁት ነገር ነበር?
በግቢ ቆይታችሁ ያጋጠማችሁ ችግር፣ መጀመሪያ ላይ ያላወቃችሁት ነገር፣ ከስህተታችሁ የተማራችሁት ትምህርት፣ ስለ Department'ታችሁ እና ግቢያችሁ የምታውቁት ጠቃሚ መረጃ፣ የDorm Life ገጠመኞች ወይም አስቂኝ የግቢ ታሪኮች...
እነዚህ ለግቢ ሕይወታቸውን ለሚጀምሩ Freshman ተማሪዎች በጣም ጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ። ❤️
Qeleme ላይ የግቢ ልምዳችሁን ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የምታካፍሉበትን ዕድል እንሰጣለን።
ለዚ ቅን ልባችሁ?
📌 የተሳትፎ ምስክር ወረቀት
📌 እውቅና
📌 Qeleme App ላይ ነፃ Scholarship እና ሌሎች ማበረታቻዎች እናበረክታለን።
❤️ እናንተ ያለፋችሁበት መንገድ ለሌላ ተማሪ መመሪያ ሊሆን ይችላል።
ልምዳችሁን ለማጋራት ፈቃደኛ ከሆናችሁ፣ ከታች ባለው bot አሳውቁን👇🏾
@QelemeCampusLife101_bot
ለበለጠ በዚ አግኙን @QelemeExamsAdmin | 4 416 |
| 6 | +3 ✨ Ego is the enemy | 4 852 |
| 7 | 📢UAT- የ Model 5 ፈተና ለ ክለሳ!
የእስካሁኑን ዝግጅታችሁን የምትገመግሙበትና የምትከልሱበት Model 5 ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ላይ ይጀምራል።
በርካታ ተማሪዎች ከ 50% በላይ ነው Model እየሰራችሁ ያላችሁት በዚ አያያዛችሁ Adiss መግባታችሁ የማይቀር ነው፤ All the best!🔥 | 5 217 |
| 8 | 🔔 Universty Placement
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን።
ማስፈንጠሪያ (Link) https://student.ethernet.edu.et/
ማሳሰቢያ፡- የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።
📨 @keleme_2013 | 6 445 |
| 9 | 📢 ግቢ ውስጥ ከ አቻ-ግፊቶች እራሳችሁን እንዴት ትጠብቃላችሁ?
ሰላም እንዴት ቆያችሁ!
💐 ዩኒቨርሲቲ ስትገቡ ብዙ አዳዲስ ነገሮች ያጋጥሟችኋል። ከነዚህ ነገሮች ደግሞ አንዱ ከማታውቋቸው ሰዎች ጋር በ አንድ ዶርም መመደብ ነው፤ አብራችሁ የምትኖሩት ልጆች ደግሞ የየራሳቸው ባህሪ ይኖራቸዋል። አንዳንዶቹ ሊጠጡ፣ ሲጋራ ሊያጨሱ ወይም ደግሞ ጭፈራ ቤት Over የሚወጡ ሊሆኑ ይችላሉ። So እናንተ በዚህ ጊዜ ራሳችሁን እንዴት ነው ከእነዚ ድርጊቶች መጠበቅ የምትችሉት? ቀስ በቀስ ሳታስቡት ወደማትፈልጉት ነገር እንዳትገቡ ምን ብታደርጉ ጥሩ ነው? እኔን እንደ ጓደኛችሁ ቁጠሩኝ እና አንዳንድ ነገሮችን ላካፍላችሁ....
🌻 ለራሳችሁ ደንበር አብጁ!፦ ማለትም ምን እንደምትፈልጉ እና እንደማትፈልጉ ለራሳችሁ በግልጽ ንገሩ። አንድ ነገር ማድረግ ካልፈለጋችሁ "አልፈልግም" ብላችሁ ለመናገርም አትፍሩ።
🌻 ለምን እንደሆነ እስቡበት: አንድን ነገር ከመቀበላችሁ እና ከማድረጋችሁ በፊት ለራሳችሁ "ይሄ ነገር ለኔ ምን ጥቅም አለው?" ብላችሁ ጠይቁ። ጥቅሙንና ጉዳቱን በሚዛን አስቀምጡት ፤ ከእምነታችሁና ከአስተዳደጋችሁ ጋር ይሄዳል ወይስ አይሄድም? ራሳችሁን ጠይቁ!
🌻 ጥሩ ጓደኛ ምረጡ፦ " ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን እነግርሃለሁ" አይደለ ተረቱ፤ አውቃችሁትም ሆነ ሳታውቁት አብራችሁት የምትሆኑት ሰው influence ያደርጋችኋል። ስለዚህ ጥሩ ነገር የሚያስተምሯችሁን ጓደኞች ምረጡ። ተመሳሳይ ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች ከሆናችሁ አብራችሁ ጊዜያችሁን አሳልፉ።
🌻 ራሳችሁን Busy አድርጉ፦ የትምህርት ጊዜያችሁን ለትምህርታችሁ፣ ትርፍ ጊዜያችሁ ደግሞ ጠቃሚ ለሚባሉ ነገሮች ስጡ። ስራ በበዛባችሁ ቁጥር ለመጥፎ ነገሮች ጊዜ አይኖራችሁም፤ ምቾት መጥፊያ ነው ምቾት አይሰማችሁ።
🌻 ሃይማኖታችሁን አጥብቃችሁ ያዙ፦ እምነት ትልቅ ጥንካሬ ይሰጣችኋል። ጸሎት አድርጉ፤ ወደ ቤተ ክርስቲያን ወይም መስጊድ መሄድ ትችላላችሁ። ደስ የሚለው ነገር ግቢ ላይ ሀይማኖታዊ የሆኑ ማህበሮች አሉ እንደየ እምነታችሁ እነሱን ተቀላቀሉ።
📨 @keleme_2013 | 5 357 |
| 10 | 📢 Academic Program
What is an Academic Program?
✅ It is a structured set of courses and related activities that leads to an academic award, such as a Degree, Certificate, or Diploma.
✅ It is a specific area of study.
👉🏾Degree Programs may be classified as:-
📌 Undergraduate degree:-
Bachelor of Science (BSc) degree
Bachelor of Arts (BA) degree
May include Specializations such as Major and Minor
📌 Graduate Degree (Post Graduate):-
Masters of Science (MSc)
Masters Arts (MA)
📌 Doctoral-Level Programs:-
Philosophy of Doctorate (PhD),
📌 Others
Specializations and Sub-Specializations
Completion of Freshman Programs leads you to Undergraduate Programs
Here are the list of Undergraduate Programs in different Schools, Colleges, and Institute of Technology of Dire Dawa University
1️⃣ College of Medicine and Health Science
1. School of Medicine -Medicine
2. Anesthesia
3. Nursing
4. Midwifery
5. Medical Laboratory Science
6. Psychiatry Nursing
2️⃣ Dire Dawa University Institute of Technology
#️⃣1️⃣ College of Civil Engineering and Architecture
1. Architecture
2. Civil Engineering
3. Surveying Engineering
4. Construction Technology and Management
5. Property Valuation
#️⃣2️⃣ College of Electrical and Computer Engineering
1. Electrical and Computer Engineering
(Streams:
1. Communication Engineering
2. Power Engineering
3. Computer Engineering)
#️⃣3️⃣ College of Mechanical and Industrial Engineering
1. Mechanical Engineering
2. Industrial Engineering
#️⃣4️⃣ School of Chemical and Bioengineering
1. Chemical Engineering
2. Food Engineering
#️⃣5️⃣ School of Textile and Fashion Design
1. Textile Engineering
2. Apparel and Fashion Design
#️⃣6️⃣ School of Computing
1. Computer Science
2. Information Technology
3. Software Engineering
3️⃣ College of Natural and Computational Science
1. Biology
2. Chemistry
3. Mathematics
4. Physics
5. Geology
6. Statistics
7. Sport Science
4️⃣ College of Social Science and Humanities
1. English Language and Literature
2. Amharic Language and Literature
3. Oromo Language and Literature
4. Somali Language and Literature
5. Sociology
6. Psychology
7. Political Science and International Relations
8. Journalism and Communication
9. Geography and Environmental Study
10. History and Heritage Management
11. Civics and Ethical Studies
5️⃣ College of Business and Economics
1. School of Management -Management
2. Accounting and Finance
3. Marketing Management
4. Banking and Finance
5. Logistics and Supplies Chain Management
6. Public Administration and Development
7. Economics
6️⃣ School of Law
1. Law
Via diredawa student
👍 @keleme_2013 | 5 573 |
| 11 | 2019 BATCHES!! የባለፈው ዓመት ተማሪዎች በ freshman year 4.0 ካመጡ፣ እናንተ የማታመጡበት ምክንያት አይኖርም! ያውም ዘንድሮ ኮርሱን በደንብ በሚያውቁት የዩኒቨርስቲ መምህራን ጋር አብረን እያስተማርናችሁ።
4.0 የማታመጡት መዘናጋት ካለ ብቻ ነው፤ እሱንም ቢሆን በአብሮነት ቆይታችን በ Discipline እና Weekly Competitions እንፈታዋለን! 💪
🏆ትምህርቶቻችንን በደንብ ተከታተሉ፣ እራሳችሁን ከወዲሁ አዘጋጁ በርካታ Exam Battles ይኖረናል! | 6 690 |
| 12 | 🧑🎓Logic Maraki Note | Chapter 2: Basic Concepts of logic.
የእኛን Maraki Note በማንበብ በርካታ የ 2018 ተማሪዎቻችን 4 ማምጣት ችለዋል!👇🏾
https://t.me/keleme_2013/17297?single
https://t.me/keleme_2013/17344
https://t.me/keleme_2013/17270
https://t.me/keleme_2013/17288
ኖቶቹን ያዘጋጀነው Exam-based በሆነ መንገድ በመሆኑ ለፈተና ውጤታማነትህ ትልቅ አስተዋጽዖ እንዳላችው ምስክሮቻችን ናቸው።
አፑ ላይ PDF Reading Tools ስለተካተቱ፣ ኖቶችን Zoom፣ Highlight እና Draw እያደረጋችሁ በምቾት ማንበብ ትችላላችሁ!
👍 @keleme_2013 | 7 411 |
| 13 | ❗️UAT- 5 Days Left! 🤩
በ 5 ቀን ውስጥ Still በሰፊው መዘጋጀት ትችላላችሁ! ✨
📚 ተጨማሪ ለክለሳ የሚያመቹ ትምህርቶችን እና አጫጭር ኖቶችን አፓችን ላይ በማግኘት ዝግጅታችሁን አሳምሩ!
📚 UAT ከጀመርን አንስቶ በርካታ ተማሪዎች በቪዲዮዎቹ እና በኖቶቹ በቀላሉ እየተዘጋጁባቸው ነው፤ ለእነሱ ጥያቄዎችን መስራት ውሃ እንደ መጠጣት ቀሏቸዋል!😁
Be smart ተማሪዎች! | 6 942 |
| 14 | 😊 UAT Tutorial Video | Age Questions.
በ UAT ፈተና ላይ ባለፈው ዓመት ከተጠየቁት ጥያቄዎች መካከል Age-based questions ዋነኞቹ ነበሩ።
ይህን ርዕስ ከመሠረቱ ጀምሮ በዝርዝር እስከ ጥያቄዎች የሚያስረዳ ቪዲዮ በ YouTube ቻናላችን ላይ ስላዘጋጀንላችሁ ተከታተሉት👇
🔗 https://youtu.be/UuevOJ3HXmc
🖥ለተጨማሪ ትምህርቶች አፖችን ተጠቀሙ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams
👍 @keleme_2013 | 6 420 |
| 15 | 🎓 ATTENTION ETHIOPIAN LAW STUDENTS!
Are you struggling to balance your classes or feeling overwhelmed by Exit Exam preparation?
📚 Turn your study routine around with expert law audio guides designed for students from Freshman level to graduating students!
⚖️ KEY SUBJECTS:
• Contract Law
• Criminal Procedure Law
• Labor Law
• Tort Law
• Trade Law
💡 WHY CHOOSE THESE AUDIO GUIDES?
⏱️ Save Time
Perfect for listening on the go, during commutes, or during quick study breaks.
🎯 Exam-Ready
Clear, concise, and exam-focused explanations designed to help graduating students prepare for their Exit Exam.
📚 Don't wait until exam week to start reviewing.
Invest in your academic success today!
👉 GET YOUR AUDIO GUIDES NOW:
Contact @Aster22l on Telegram to get started. | 6 017 |
| 16 | 📢 ስለ ፊልድ አመራረጥ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ምን ይመስላል
ባለፈው አመት ጀምሮ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከእስከዛሬው ለየት ያለ አሰራር ይዞ መጥቷል እርሱም፦
ሁላችሁም የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የመጀመሪያ መንፈቀ አመትን ካጠናቀቃችሁ በኋላ ወደተለያዩ ዘርፎች ትመደባላችሁ👇።
1. የምዘና ፈተና የሚወስዱ
COC / የምዘና ፈተና ለመውሰድ በቂ ውጤት ያላቸው : በባለፈው ዓመት ጅማ ዩኒቨርሲቲ 3.46 እና ከዛ በላይ ያስመዝገቡ ተማሪዎች ለፈተና መቀመጥ ችለዋል ።
የምዘና ፈተና / COC የሚያስፈልጋቸው የትምህርት ዘርፎች ምንድናቸው?
1️⃣. 𝗠𝗲𝗱𝗶𝗰𝗶𝗻𝗲
2️⃣. 𝗣𝗵𝗮𝗿𝗺𝗮𝗰𝘆
3️⃣. 𝗗𝗲𝗻𝘁𝗶𝘀𝘁𝗿𝘆
4️⃣.Veterinary
5️⃣.Medical lab
6️⃣.Anaesthesia
7️⃣.HO
8️⃣.Environmental health
9️⃣.Physiotherapy
1️⃣🔠.Midwifery
ጊዜው ሚሆነው አንደኛ ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በኃላ ሌሎች ዘርፎች ወደ ሁለተኛ ሴሚስተር ሲሸጋገሩ CoC ተፈትነው ብቁ የሆኑ ተማሪዎች ብቁ የሆኑለትን ዲፓርትመንት ተቀላቅለው ይጀምራሉ፡፡ ይህ ማለት ለMedicine ብቁ የሆነ ተማሪ Pre-Medicine ኮርሶችን በመጀመር Doctor የመሆን ህልሙን ጉዞ አንድ ብሎ ይጀምራል ማለት ነው😊፡፡
ነገር ግን አንድ የቀረ የጤና ዲፓርትነንት አለ እሱም ነርሲንግ ሲሆን ነርሲንግ መግቢያ መስፈርቱ እና ሁኔታው ከሌሎቹ ይለያል እርሱም ገና አንደኛ ሴሚስተር ስትጀምሩ ለነርሲንግ ብቻ ምዝገባ የምታካሄዱ ይሆናል ከዚያ የመግቢያ ፈተና ይሰጥና ብቁ ሁናችሁ ከተገኛችሁ ከሌሎቹ በተለየ ቀድማችሁ ትመደባላችሁ ማለት ነው ብቁ ያልሆናችሁት ደግሞ ወደ ሌላ ዘርፍ መግባት የምትችሉ ይሆናል።
2. All Engineering and Computing
🫠(Electrical,Biomedical,Mechanical,Civil Engineering and etc..)
🫠SOFTWARE ENGINEERING
🫠Aerospace Engineering(Needs COC)
🫠ARCHITECTURE (Needs COC)
🫠COMPUTER SCIENCE
🫠INFORMATION TECHNOLOGY
🫠INFORMATION SCIENCE
ከላይ የተዘረዘሩት Pre- engineering and Computing በሚለው Stream ውስጥ ይካተታሉ፡፡
ከዚያም በሁለተኛ መንፈቅ ዓመት በሚያስገኙት እና በመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት አማካይ ውጤት አማካኝነት ምደባ ይካሄዳል።
𝟹.ምንም አይነት ዲፓርትመንት ያልመረጣቹህ ተማሪዎች (OTHER NATURAL SCIENCE)
ይሄኛው ምድብ ደግሞ ከላይ የተጠቀሰውን ሁለቱንም ዘርፎች ለመግባት apply ያላደረገ ተማሪ ወደዚኛው ዘርፍ ይመደባል፡፡ እዚህ ውስጥ እንደ Agro-economics, Agro-business,Applied , ቲቺንግ, ስፖርት ሳይንስ, አኒማል ሳይንስ, አግሪካልቸርን ጨምሮ ሌሎችም ይካተታሉ፡፡
©Jimma university students
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013 | 6 540 |
| 17 | +1 ዘ ማይንድ | 6 739 |
| 18 | Freshman ግቢ እስከምትመደቡ ብትዘጋጁባቸው ጥሩ የሚሆኑ Courses
📚 Natural Science
◦ Communicative English 1
◦ Logic and Critical Thinking
◦ General Psychology
◦ Mathematics for Natural Science
◦ General Physics
◦ Geography of Ethiopia and the Horn
📚 Social Science
◦ Communicative English 1
◦ Logic and Critical Thinking
◦ General Psychology
◦ Economics
◦ Mathematics for Social Science
◦ Geography of Ethiopia and the Horn
በ 2018 በተለያዩ ግቢ የሰጡትን ኮርስ ዝርዝር ለማየት ይሄን PDF ተመልከቱት👇🏾
https://t.me/keleme_2013/17742 | 8 209 |
| 19 | ዛሬ የሚሰጠው Model 5 ጀምሯል🏆
መሳተፋችሁ እንዳትረሱ ፤ ውጤት ከ 80 በላይ እንጠብቃለን!
- Good luck - | 7 107 |
| 20 | Qeleme Campus Life 101
ለዩኒቨርሲቲ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች የአእምሮና የግቢ ሕይወት ዝግጅት ፕሮግራም
1. Psychology Sessions
ከዩኒቨርሲቲ ግቢ ከመግባት በፊት ጀምሮ እስከ ግቢ ሕይወት መላመድ ድረስ ተማሪዎችን በአእምሮና በስነ-ልቦና የሚያዘጋጁ፣ የሚመሩ እና የሚደግፉ ተከታታይ የስነ-ልቦና ትምህርት ክፍሎች።
በ Psychologist Mr. Abiy( Freshman ላይ የ psychology መምህራችሁ) ይቀርባል።
2. Senior Experience Sessions
በግቢ የቆዩ ተማሪዎች ያሳለፏቸውን እውነተኛ ገጠመኞች፣ ልምዶች፣ ስህተቶች እና ከእነሱ የተማሯቸውን ትምህርቶች ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የሚያጋሩበት ተከታታይ ዝግጅት።
- በ ሲኒየር ተማሪዎች
- COMING SOON -
✨ ይሄ Program ለ ሁሉም የ Freshman ተማሪዎች እዚሁ ቻናላችን ላይ የሚሰጥ ይሆናል። ዝግጁነታችሁን አሳዩን Ready?
👍 @keleme_2013 | 8 576 |
