👳🏽ባለዕዳው
رفتن به کانال در Telegram
3 804
مشترکین
+324 ساعت
+237 روز
-230 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+29
در 0 کانالها
ژوئن '26
+98
در 2 کانالها
Get PRO
مه '26
+66
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+67
در 5 کانالها
Get PRO
مارس '26
+46
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+47
در 4 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+70
در 6 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+31
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+28
در 3 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+55
در 2 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+44
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '25
+47
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+63
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+51
در 1 کانالها
Get PRO
مه '25
+72
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+109
در 4 کانالها
Get PRO
مارس '25
+186
در 3 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+60
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+108
در 2 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+114
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+116
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+140
در 5 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+110
در 3 کانالها
Get PRO
اوت '24
+105
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+35
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+1 760
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+1 159
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+1 187
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+2 641
در 2 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 07 ژوئیه | +3 | |||
| 06 ژوئیه | +3 | |||
| 05 ژوئیه | +3 | |||
| 04 ژوئیه | +5 | |||
| 03 ژوئیه | +3 | |||
| 02 ژوئیه | +5 | |||
| 01 ژوئیه | +7 |
پستهای کانال
ሁሌ እየወደቅክ እየተፀፀትክ ነው ? ከሱ የመራቅ ስሜት ውስጥ ነህ ? እንኳን ደስ አለህ ትግል ውስጥ ነህ ።
ተስፋ ሳይቆርጥ የታገለ ያሸንፋል ... ያሸነፈ ጌታውን ያገኛል ።
እንበርታማ🤍
| 2 | ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር የ follow ዘመቻ ላይ ይገኛል ። ማህበሩ ብዙ ኸይር ስራዎችን እየሰራ የሚገኝ ሲሆን አብሽሩ ኪሳችሁን አንነካም ዝም ብላችሁ follow ብቻ አርጉና ኸይር ስራ ስሩ ይሏቹሀል ።
https://www.tiktok.com/@darularkemislamicjemaa?_r=1&_t=ZM-934EacdfaY4 | 149 |
| 3 | ነገ ሰኞ ነው ... ቁርስና ምሳ እርም ነው🙌 | 357 |
| 4 | የባል መስፈርት ስታወጡ " የሚያስቀራኝ " የምትሉ ወጣቶች ግን አድቡ ወላ ። ሀሳቡ እኮ አሪፍ ነው ግን ለትውልዱ ልትደርሱ ይገባችኋል ። ሴቶች በወጣት ወንድ ኡስታዞች ያለ ነፃነት ሲቀሩ እየተመለከታችሁ የሆነ መለወጥ ያለባችሁ ነገር እንዳለ አይሰማችሁም ? ቅሩ በደንብ ቅሩ ቢያንስ መሠረታዊ ኪታቦችን የምታስቀሩ እንስቶች ሁኑ ።
እስቲ ለሴት ተማሪዎች ሴት ኡስታዛዎች ብቻ ብቁ የሚሆኑበትን ማህበረሰብ ገንቡ ..... አይሻ ረ.ዐ አርዓያዬ ናት ትሉ የለ ? እስቲ ሁኑታ 🙌 | 377 |
| 5 | እንዲ መስራት ትችላላችሁ ?
ለናንተ ነው🫰😄 | 491 |
| 6 | አንዴ ፈገግ በሉማ ... እ አላችሁ ?
ፈገግ ስላላችሁ ብቻ የሆነ ስሜት አልተሰማችሁም ?
ፈገግ ስትሉ ነው አለም ምታምረው .... ሁሌ ፈግጉልኝማ🫰 | 456 |
| 7 | ሰበብ አልባ ጭንቀት ?
በመጀመርያ ማለት የምፈልገው ሰው መንፈሳዊ ነው ! መንፈሳዊ ነው ስላችሁ ሰው በቃ መንፈስ ነው ። ለዚያም ነው እያንዳንዱ ችግር መመለሻው ዲን የሆነው ።
አሁን ላይ ትውልዱ ደስተኛ አይደለም ... በጣም የተጣበበ ሀያት ነው እየኖረ ያለው ነገሮች ምንም ጠዓም እየሰጡት አይደለም ግን ለምን እንደሆነም አያውቅም ።
ምክንያቶቹ ዞሮ ዞሮ የመኖርን መንገድ መቀየር ነው ።
ብዙ ልል ብዬ የአንድ አሊም ንግግር ትዝ ብሎኝ እሱን ላስቀምጥ
ደስተኛ አይደላችሁም ? ትጨነቃላችሁ የነፍስ እርካታ የላችሁም ? የዚህን ሁሉ ሰበብ አታውቁም ? ልንገራችሁ
ከጌታችሁ ርቃችኋል ... አዝካረሰባህና መሳ የላችሁም ..ቀን በቀን ቁርዓን አትቀሩም ... አላህን አታወሱም ዚክር የላችሁም ... ሱና ነገራቶች ላይ የላችሁም ... ወንጀል ውስጥ ተዘፍቃችኋል ! ታዳ ምን ነበር የፈለጋችሁት ? እኮ በዚህ ሁሉ ሀለት ውስጥ የልብ መረጋጋት ነበር የፈለጋችሁት ? ራሳችሁን ተመልከቱ ።
በዚህ ሁሉ ድክመት ውስጥም ቀንና ለሊት የማይመለከታችሁን ነገር ስልካችሁ ላይ ስታዩ ትከርማላችሁ ... በማይጠቅማችሁ ነገር ስትከራከሩ ትከርማላችሁ ።
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረጉ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረጋሉ፡፡ | 494 |
| 8 | "የማትበይውን ነገር በፍፁም ቆዳሽን አታስነኪ " ይላሉ ባለሞያዎች ። ቆዳሽ አስተላላፊ እንጂ ልጥፍ ላስቲክ አይደለም
። ቆዳሽ ላይ የሚያርፍ ነገር ሁሉ ወደውስጥሽ እየገባ ነው ። ሜካፕ ስትቀቢ ስንት አይነት ኬሚካል ወደውስጥሽ እየገባ እንደሆነ ላትረጂ ትችያለሽ ግን ግን ቢያንስ ኢንደስትሪው ለውበትሽ እንደማይጨነቅ ተረጂ ።
ጤናሽ አደጋ ላይ ነው ... የቆዳሽን ጤንነት እርሽው ውስጥሽም ደህና አይሆንም ። | 650 |
| 9 | ነገ ኸሚስ ነው ..... መፆምን እንፆማለን🫰 | 704 |
| 10 | " ወንድ እንደሴት አይደለም ጠንካራ ነው ...ልቡ ቢሰበርም አካሉ ቢጎዳም ቶሎ ያገግማል ። ሴት እስክትወድ ነው ከወደደች ድንጋይ ላይ እንደተፃፈ ፅሁፍ አትለቅም ለዛ ልትጎዳ ትችላለች ወንድ ግን በሊሾ ቢሆንም ለስኖ ይረሳል "
ከፈተና ስመለስ የ 15 አመት ልጅ የመከረኝ ምክር ነው ወላ😂🙌 | 802 |
| 11 | " አንድ መሆን የሚባል ነገር የለም ! ከነዚ ከነዛጋ በጭራሽ !" ከሚል ሰው ጀርባ " ለአላህ " ተብሎ የሚታሰብ የግል ጥቅም አለ !
ወይ ስሜት ነው ... ወይ ስልጣ* ። | 860 |
| 12 | ከስምንት አመት ምናምን በፊት በቃ አንድ እንሁን ተብሎ መንገድ ከተጀመረ ..በጋራ መድረክ አንድ ሆነን ...ተለያይተን ጉዳት ብቻ አገኘን ብለን ነሽደን ተቃቅፈን ተላቅሰን ከነበረ እሺ አሁንስ ? አሁን ኪታቡ ተቀየረ ? ሸሪዓው ተለወጠ ? ምነው አንድ መሆን በኢስላም ሀራም እስኪመስል ተለያየን ? ወይስ እናንተ አንድ መሆን ሲያምራቹ ብቻ ነው ሚቻለው ? አሁን ስለደበራችሁ ነው ? መብሸቅ ብቻ😮💨
" እኛው ተሸንፈን እኛው አሸነፍን " ከነሺዳው መሀል እጅግ ውቡ ቃል ነበር ...ግን አሁን 🙌 | 793 |
| 13 | እንዲህ የተጣለው ክብራችን ነው ወላ🙌 | 761 |
| 14 | ልክ ስናጣው የሚገባን ነገር ህይወት እንዳይሆን ምኞቴ ነው ። | 772 |
| 15 | ሳይ ሳይ እየተረዳው ያለሁት ነገር ሰው በቃ ደክሞታል ።
ህይወቱ ላይ perfection እየጠበቀ.... መኖር ማለት ...ወዳጅነት ማለት ለሱ ስራ ሆኗል ። በመስኮቶች ( ሶሻል ሚዲያ) የሚያያቸው የ 1 ደቂቃ ምስሎችን ጎትቶ ወደራሱ ህይወት አስገብቶ ለ 20 አመት ሲለጥጥ ሲለጥጥ ከእይታው እየጠፋ ህይወቱ እየባከነ እንደሆነ እንዲሰማው ሆኗል ..... አራት ጎማ ያለውን ነገር አለማሽከርከር እየፈጠረ ያለው የበታችነት ስሜት ቀላል አይደለም .... በጠርሙስ በተለበጠ ቤት አለመኖር የምር አለመኖር ተብሎ እስኪታሰብ ሁሉ ነገር የራስን ህይወት ማጥላያ ... ደስታን አርቆ መጣያ ሆኗል ።
እመኑኝ ደስታ የሚገነባ.... ነገ ከዛ ነገ 6 ሰዓት ላይ እንት ሲፈጠር የሚከሰት ነገር አይደለም ። ደስታ የተቀረውን አለም በመርሳትና ወደራስ ... ወደቤተሰብ በመመልከት የሚከሰት የአሁን ነገር ነው ።
አላመናችሁኝም ? ደስታ ዱባይ የሆነ ቢች ላይ ካልሆናችሁ የሌለ እንደሆነ አምናችኋል ?
እሺ ማታ እቤት ስትመለሱ ስልካችሁን አስቀምጡ ቲቪውን አጥፉ ... ከቤተሰብ ጋ ተሰብስባችሁ ተጨዋወቱ የሆነ ምግብ በጋራ ስሩና ባለመጣፈጡ እንኳ እየተሳሳቃችሁ ብሉ ። ከዛ ስትተኙ የሚሰማችሁን ስሜት አስተውሉ .... እመኑኝኝኝ ደስታ እጃቹ ላይ ነው መግዛት አይጠበቅባችሁም ... እመኑኝ የማይገዙ ነገሮች ናቸው ዋጋ ያለቸው ።
በቃ ደስተኛ ሁኑ ቁሳቁሱን ሁሉ እርሱት በፈጣሪ🙌 ስለአላህ ብላችሁ ቀለል በሉ በቃ ውጪው አለም ላይ ስለተፈጠረው የውሸት አለም ችላ በሉና በቀላሉ ደስተኛ ሆናችሁ ሙቱ ። | 2 698 |
| 16 | ነገ ሰኞ ነው .....🫶 | 709 |
| 17 | ያልፋል !
ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ልትሆኑ ትችላላችሁ ግን ወደዳችሁም ጠላችሁም ያልፋል ። ህይወት የሆነ ጎኗ ተይዞ ኡፈይ ተብሎ የሚረጋጉባት አይደለችም ... እጅግ ውስብስብ ናት ። ደስታውም ሀዘኑም... ተስፋ መቁረጡም ተስፋውም...ህመሙም ጤናውም ...ወጣትነቱም ልጅነቱም ሁሉም ያልፋል ።
የሆነ ፍፁም የሆነ ሀያት እየጠበቃችሁ ህመም የማይቋቋም ማንነት አትገንቡ .... ፍፁም እየፈራችሁም ተስፋ አትቁረጡ ። | 823 |
| 18 | ሰው መዲናም ሄዶ ረሱልን ሳይዘይር ይመለሳል አሉ ... የአንዳንድ ሰው ልብ💔
እንደው ስንት አመት ኖራችሁ የረሱልን ጀሰድ ያዘለችውን መዲና ሳትረግጡ... ከቀብራቸው ቆማችሁ ሰላምታችሁን ሳታቀርቡ እንደምትወዷቸው እንደናፈቋችሁ ሳትነግሩ ልታልፉ ? ብትችሉ ብትችሉ ትላልቅ የምትሏቸውን እርምጃዎች ከመጀመራችሁ በፊት ዘይሯቸው ወላህ .... ሀቢብ ናቸውኮ ። በህይወታችሁ ምንም አልተሳካልኝም ትሉ ይሆናል .... ግን ሁሉ ተሳክቶላችሁ ያን ውብ ምድር ሳትረግጡ ካለፋችሁ ከረሱላችሁ ፊት ቆማችሁ ሰላምታ ካላቀረባችሁ እንደው ያኔ ተቆጩ🙌
ሰሉ አለል ሀቢብ 🤍 | 943 |
| 19 | አላሁመሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሀቢቢና ሙሀመድ 🤍 | 872 |
| 20 | ( ሰሞኑን repost ማብዛቴ ነው🙌)
የደነገጠ በሬ ጥፋቱ ብዙ ነው ...የደነገጠ ነገር ሁሉ ስለሚሰራው ነገር እውቀት አይኖረውም ምክንያቱም ድንጋጤ ፈጣን ምላሽን ብቻ ነው ለመስጠት የሚፈቅደው ።
አዝነን ነው ደንግጠን ?
እኛ ላሰብናቸው ነገራቶች ሁሉ መጨረሻውን የምንፅፈው በበጎ ነው ። ሺ ሰዎችን የምናገኝ ቢሆንም የምንለይ አይመስለንም...ሰዎችን ብንወድን ላይወዱን እንደሚችሉ አናስብም....ንግድ ስንጀምር ትርፍ እንጂ ኪሳራ አይታየንም ...ስንጀምር መዳረሻው እንጂ መንገዱ ግድ አይሰጠንም ...ስንፈልግ ማግኘት እንጂ መንጠቁ አያስጨንቀንም ። ግን ደግሞ አለም እንዲ አይደለችም ...ለፈለገ ሁሉ አለመስጠትን...ላመነ ሁሉ ስል ክህደትን...ለጀመረ ሁሉ ድካምን...ለወደደ ሁሉ በቶር መዶሻ የመድቀቅ አይነት መለየትን ያሰናዳች ናት ። በዚች አለም ላይ የኛ ፍላጎት የሚቀይረው ነገር የለም ...ለኛ ህመም ከማምጣት ውጪ ። አዎ መፈለግ አለባቹ...ለምትፈልጉት ነገርም መታገል አለባቹ ግን ውጤቱ ላይ ፍላጎታቹ ድምፅ አይሰጥም ። ያሰባቹት ካልተሳካ...ያመናቹት ከከዳቹ...የጠበቃቹት ከተገለበጠባቹ ደንግጣቹ አትቅሩ " አሀ ለካ እንዲህ ነው " በሉ ..." ለካ እንደማስበው አይደለም " በሉ ...ተማሩ እንጂ ትምህርት አትቅጡ ....ቅሰሙ እንጂ በድንጋጤ አትፈርጥጡ ።
[ባለዕዳው] | 827 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
