S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!! «ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» ቻናሉ ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇 🌟የ ታላቁ ዳኢ የመሀመድ ሀሰናት ሙሀደራዎች ✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes &others 4 any comment at 👉 @strong_iman_bot
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
کانال S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸 (@strong_iman) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 21 380 مشترک است و جایگاه 3 599 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 1 620 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 21 380 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 02 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -154 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -1 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.66% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 12.35% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 3 990 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 2 642 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 59 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!!
«ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር
ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡»
ቻናሉ ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇
🌟የ ታላቁ ዳኢ የመሀመድ ሀሰናት ሙሀደራዎች
✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች
ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes &others
4 any comment at 👉 @strong_iman_bot”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 03 سپتامبر | +2 | |||
| 02 سپتامبر | 0 | |||
| 01 سپتامبر | +13 |
| 2 | ❤️የተወዳጁን እና የፍቅር ተምሳሌት የሆኑትን የነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) እና የኸዲጃ (ረ.ዐ)
መሳጭ እና እውነተኛ
#የፍቅር ታሪክ◌◌◌ ዛሬ ሀሙስ እስከ ማታ 3 ሰአት ድረስ ይለቀቃል።
እንደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
join 👉👉👉 @baraka_bier | 1 260 |
| 3 | I said to my wife, "I want to marry another woman" only to see her reaction.
On the first day I saw nothing. On the second day I still saw nothing.
On the third day, the swelling come down a bit and my vision started coming back slowly from my left eye | 2 101 |
| 4 | «...ውበትን የት እንደምታገኝ ይጠይቁሀል.... አላህን በሚያፍሩ ፊቶች ውስጥ በላቸው...»
መውላና ጀላሉዲን ሩሚ
🥀🖤
@strong_iman | 2 249 |
| 5 | ✅@strong_iman | 2 423 |
| 6 | (ٱلَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَآ إِنَّنَآ ءَامَنَّا فَٱغۡفِرۡ لَنَا ذُنُوبَنَا وَقِنَا عَذَابَ ٱلنَّارِ) سورة ال عمران ١٤٣٦هـ
(10-17) | 2 497 |
| 7 | አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
አሪሳላህ በጎ አድራጎት ማህበር ባለፈው ከሰበሰብናቸው የተረፉ ቀሪ ቁርዓኖች አሉን የቁርዓን እጥረት አለበት የምትሉትን መድረሳ ወይም መርከዝ ጊዜው ሳይሄድ ጠቁሙን ለባሰበት እንሰጣለን🫶
@arisalah_admin | 2 724 |
| 8 | I don't care how much weight you can lift, if you can't lift your blanket for fajr then you are still weak | 2 886 |
| 9 | የኢማም አሽ_ሻፊኢይ ቀለበት ላይ የተቀረፀው ፅሁፍ እንዲህ ይላል፦
"የሙሀመድ ኢድሪስ ተስፋ አላህ ነው!"
🥀🖤
@strong_iman | 3 104 |
| 10 | ✅@strong_iman | 3 120 |
| 11 | Chat gpt እንዲ ብሏል😍
gemini ምን እንዳለ እዩ👇
@anbeb_islamic | 3 207 |
| 12 | አረ ይሄማ ሴራ ነው😭 | 3 159 |
| 13 | ምን ያህል ከ chatgpt ጋር ተጃልሰካል ልትሉላን ትችላላቹ.....
እኔ ብቻ ሳየሆን አሱ ራሱ አንዳንዴ ያማክረኛል..... ሚያስደስተውን ይነግረኛል እየቀለድኩ አይደለም .... even he told me his favorite number...
Like if u ask chatgpt to pick a number from 1-30
It will answer 17
Prove me wrong | 3 156 |
| 14 | ✍ወንጀል በውስጥህ ተደብቆ አይቀርም፤ የሰራኸው ወንጀል ፊትህ ላይ ይመሰክርብሃል!
የአላህን ትዕዛዝ መጣስና በፈጸምከው ወንጀል መዘፈቅ ገና በወጣትነትህ የፊትን ኑር ይገፍፈዋል።
ውበትህን አጥፍቶ፣ ፊትህን አጨልሞ፣ በቁምህ እንደበሰበሰና እንደጠወለገ አስፈሪ ሬሳ ያደርገዋል።
ከአላህ ቅጣትና ቁጣ በፊት፣ ፊትህ ላይ የሚታየው የወንጀልህ ክፋትና ውርደት ለሰው ሁሉ ማሳፈሪያ ይሆንብሃል!» | 3 215 |
| 15 | Deep in my heart i hate ወንድ ሆነው የወንድ ወጉ ያልደረሳቸው ቁጭ ብለው ሴት ሲያሙ የሚውሉ የስም ወንዶች, አሽሙረኛ ሰው ሲያገኝ ሲያምርበት የማይወዱ ምቀኛ ሴቶች | 3 436 |
| 16 | በዛ መግቢያ፣መውጫ በጠፋህ የጭንቀት ቀናትህ ውስጥ ወየት ተሸሸክ?......ከአላህ ውጪስ መፍትሄ፣ሰላም ሚሰጥክ አዳች መሸሸግያ አገኘህ?.... ሌላ መሸሸግያ እየፈለክ የደከማትን ልብህን መድረሻ እዳታሳጣት!........መሸሸጊያ እሱ አላህ ብቻ ነው ካለምንም ምክንያት እዳልፈተነህ ሁሉ ካለምንም ክፍያ ያክምሀል......ብቻ አንተ ወደ አላህ ተሸሸግ፣አላህን ብቻ ጠበቅ አድርግ ወዳጄ😊
#ልባችንን_ይከምልና🥀🖤
@strong_iman | 3 377 |
| 17 | ✅@strong_iman | 3 299 |
| 18 | ሞራላችሁ ታይቶ ለቀጣይ ሳምንት ደግሞ ሌላ 10 ቻሌንጅ ይዤ እመጣለው🫶 | 3 232 |
| 19 | ከታች ከተጠቀሱት 10 የኸይር ስራዎች ውስጥ 3ቱን መርጣችሁ በኮሜንት ጻፉልኝ። ቀጣይ ሳምንት በታማኝነት የሰራችኋቸውና ያልሰራችኋቸውን አብረን ቼክ እናደርጋለን🫶
1, በቀን 10 ገፅ ቁርዓን መቅራት
2, በቀን 100 ጊዜ ኢስቲግፋር ማድረግ
3, በቀን 10 ብር ሰደቃ መስጠት
4, የፈጅር ሰላትን በጀምዓ መስገድ
5, በቀን 12 ረከዓ የሱና ሰላቶችን መስገድ
6, የጠዋትና የማታ ዚክሮችን ማቅራት
7, በቀን 100 ጊዜ ሶለዋት ማውረድ
8,ከመተኛት በፊት ሱረቱል ሙልክን መቅራት
9, በቀን 100 ጊዜ ሱብሃነላሂ ወቢሃምዲሂ ማለት
10, በቀን አንድ የቁርዓን ሱራ ከትርጉሙ ጋር ማወቅ | 3 309 |
| 20 | እኔ ልዘዛችሁ???
ካዘዝኳችሁ ግን ከምጠይቃችሁ ግዴታ ቢያንስ ሶስቱን ማድረግ አለባችሁ በዚህ ሳምንት ብቻ🙌
ዝግጁ😍 | 3 097 |
