👳🏽ባለዕዳው
Відкрити в Telegram
ሁሉም ስለእኛ ነው ። መሆን ስለምፈልገው ፣ እንድትሆኑ ስለምፈልገው እና መሆን ስላለብን!
Показати більше3 797
Підписники
-824 години
-147 днів
-3530 день
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
червень '26
червень '26
+54
в 0 каналах
травень '26
+66
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+67
в 5 каналах
Get PRO
березень '26
+46
в 1 каналах
Get PRO
лютий '26
+47
в 4 каналах
Get PRO
січень '26
+70
в 6 каналах
Get PRO
грудень '25
+31
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+28
в 3 каналах
Get PRO
жовтень '25
+55
в 2 каналах
Get PRO
вересень '25
+44
в 2 каналах
Get PRO
серпень '25
+47
в 2 каналах
Get PRO
липень '25
+63
в 3 каналах
Get PRO
червень '25
+51
в 1 каналах
Get PRO
травень '25
+72
в 1 каналах
Get PRO
квітень '25
+109
в 4 каналах
Get PRO
березень '25
+186
в 3 каналах
Get PRO
лютий '25
+60
в 1 каналах
Get PRO
січень '25
+108
в 2 каналах
Get PRO
грудень '24
+114
в 1 каналах
Get PRO
листопад '24
+116
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+140
в 5 каналах
Get PRO
вересень '24
+110
в 3 каналах
Get PRO
серпень '24
+105
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+35
в 1 каналах
Get PRO
червень '24
+1 760
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+1 159
в 2 каналах
Get PRO
квітень '24
+1 187
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+2 641
в 2 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 18 червня | +2 | |||
| 17 червня | 0 | |||
| 16 червня | +1 | |||
| 15 червня | +4 | |||
| 14 червня | +1 | |||
| 13 червня | +2 | |||
| 12 червня | +4 | |||
| 11 червня | +4 | |||
| 10 червня | +8 | |||
| 09 червня | +8 | |||
| 08 червня | +1 | |||
| 07 червня | +2 | |||
| 06 червня | +4 | |||
| 05 червня | +4 | |||
| 04 червня | +3 | |||
| 03 червня | +2 | |||
| 02 червня | +2 | |||
| 01 червня | +2 |
Дописи каналу
note ( ቶሎ የሚጠፋ )
ስማቸውን እየጠሩ ቅጡ በጠፋ አለባበስ... ሂጃብን ስካርፕ አርጎ ወገብን እየወዘወዙ መጨፈር ስድብ ነው ወላ ! ፍፁም ማላገጥ ነው ።
ስለሳቸው ሲነሳ አይንን እየሾሉ ቃላት እየመረጡ ማጣጣልና ከራስ ጋር እየለኩ እነሱም እንደኛ ናቸውኮ ማለት ደሞ ክብራቸውን መዳፈር ነው !
ቀድራቸውን አላወቅንም ... ፍፁም አላወቅናቸውም 💔
| 2 | ሰው በምንም ጉዳይ ላይስማማ ይችል ይሆናል ግን በክብራቸው ከፍጡር ሁሉ ከፍ ስላሉት..... ስለየትኛውም የህይወት ክፍል አቅጣጫ ለፈለገ ወደታሪካቸው ስለሚሮጥላቸው ፍፁም ፍጥረቱ ረሱል መለያየት እና መጨቃጨቅ እጅግ አሳፋሪ ነው ።
ለእያንዳንዱ የመኖር ሳንካችን... የእምነት መውደቃችን ሁሉ መፍትሄውን ከታሪካቸው እያወጣጣን ህይወታችንን ልናሳምርባቸው የሚገባቸው እንቁ'ኣችን የዘመናት የመጨቃጨቂያ ርዕስ ማድረግን የመሠለ ወፍራም ክስረት አለ ? ይህ ለነሱ ይገባ ነበር ? ለኛስ የሚመጥን ነው ?
አንድ ህዝብ ሀቢቢን የመሠለ የተሟላ ፍጥረት ይዞ ... ትውልዱን በነሱ ፋና እየቀረፀ መጪውን ከማሳመር ይልቅ እራሳቸውን የንትርክ ሜዳ አድርጎ መታገል እንዴት ያሳምማል ? ሀገር እኮ በአንድ ተራ ኳስ ተጫዋች ሰበብ ብቻ አንድ ሆኖ ቃሉና ተግባሩ ገጥሞ ይኖራል ..... እኛ በረሱላችን ...በውዳችን አንድ መሆን ከበደን ?
እንጃ ብቻ ። | 244 |
| 3 | ከልል ከልለኝ .... እንደትላንቱ እንደካቻምና
መፅናት እስክችል
ሁን በሚል ቃልህ ልቤ እስኪጠና
ከልል ከልለኝ ....አልችልም ንፋስ ያንሳፍፈኛል
አንተ ካልያዝከኝ ከሁሉ አቅጣጫ ያስረግጠኛል
ከልል ከልለኝ...ከሌላም አይደል ከራሴው ሴራ
እኔኑ አርመኝ ነብሴን ላልበድል አንተኑ ልፍራ
ከልል ከልለኝ .... ከራሴው ሴራ !
ይሄ ነሺዳ 🤍 | 403 |
| 4 | ሁሉም ነገሮች ያልፋሉ ... ሁሉም ነገሮች ካለፉ በኋላ ግን ስላለፉበት መንገድ የአንድ ለአንድ ጥያቄና መልስ አለ !
ጀሀነም ሀቅ ነው ! ጀነትም ! | 378 |
| 5 | ከዚ ጋ በተያያዘ ደሞ ስለትዳር የሆነ ሀሳብ ....😶 | 419 |
| 6 | ሀብት ?
ህይወት የምንታገልላትን አትመስለኝም ። ልንርቀው ላንቀርበው የሚገባንን የመኖር መንገድ በመጎተት ላይ ያለን ሚስኪኖች የሆንን ሳንሆን አንቀርም ። ያ ቃሩናዊ እሳቤ እጅግ ተውቦ ሰልጥኖ ሙስሊሞችን አስምጦ የገነነበት ሰዓት ነው ። ያን አማፂ ቃሩን መሆንን የሱን መሳይ ሀብትን ይመኙ ነበር .... እኛም አሁን የነዛን አማፂ ቃሩኖች ሀብት እየቆጠርን የነሱን እየተመኘን እየጎመዠን አለን ። የኛና የቃሩን ዘመን ገንዘብ አምልኮሽ የሚለየው ቃሩን መስመጡ ነበር ! የኛዎቹ ቢሰምጡ የኛም ምላሽ ተመሣሣይ እንደሚሆን አያጠራጥርም ።
አሁን ላይ cool መሆን ማለት ...ጓደኝነትን ፣ወዳጅነትን ሁሉ በገንዘብ ሚዛን እየመዘኑ ሁሉን ተው ገንዘብህን ብቻ አሳድ ሌላው ተከትሎ ይመጣል የሚለው እሳቤ ሆኗል ! እንዴት የቆሸሸ እሳቤ ነው ። ለእያንዳንዱ ችግር ገንዘብ ብቻ ይኑርህ የሚል እምነት ነው አለምን ያጥለቀለቀው ....እንዴት ያለ አስቀያሚ እምነት ነው ።
ደጋግ የነበሩ በዛውም ልክ ሀብታም የነበሩ ብዙ አልፈዋል .... ሀብት መያዝ ክፉ ሆኖ አይደለም ግን አሁን ያለውን እሳቤ መያዝ እጅግ ሰቅጣኝ ባርነት ወላ ...ሰቅጣጭ ባርነት ።
فَخَرَجَ عَلَىٰ قَوْمِهِ فِي زِينَتِهِ ۖ قَالَ الَّذِينَ
يُرِيدُونَ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا يَا لَيْتَ لَنَا مِثْلَ مَا أُوتِيَ قَارُونُ إِنَّهُ لَذُو حَظٍّ عَظِيمٍ
በሕዝቦቹም ላይ በጌጡ ውስጥ ኾኖ ወጣ፡፡ እነዚያ ቅርቢቱን ሕይወት የሚፈልጉት «ወይ ምኞታችን! ቃሩን የተሰጠው ብጤ ምነው ለእኛ በኖረን፤ እርሱ የታላቅ ዕድል ባለቤት ነውና» አሉ፡፡ | 409 |
| 7 | አዲስ አመት ገብቷል .... ሙሀረም 1
አዲስ ስሜት
አዲስ አቅም
አዲስ ተስፋ
አዲስ ደስታ
አዲስ ሰላም
አዲስ ሆኖ በጎ ነገር ሁሉ ወደሀያታችሁ ይግባ 🤍 | 422 |
| 8 | Немає тексту... | 464 |
| 9 | ብዙ የምለው የለኝም ።
ግን ይህን አለም እንዲህ ሆኖ እንደማየት ህመም የለም ። አንድ ተራ ግለሰብ ዲሞክራሲ በፈጠው ውስብስ አለም ላይ እየተነሳ በሚወስነው ውሳኔ ሚሊዮኖች ሲሞቱ ዝም ብሎ እንደማየት ..... ከሱም ብሶ ተራን እንደመጠበቅ ህመም የለም ።
ለብዙ አስርት አመታት ራሳቸው በፈጠሩት ስርዓት አለም ስትሞት .... ስለሰው ነፍስ ፍፁም ግዴለሽ ሆነው ህይወት ተራ የሰከንድ ጥርቅም ይመስል ሲቀጥፉ ኖረው አሁንም ትልቁ ስጋታቸው ግን ሸሪዓ ነው ። ያ ስለሰዎች ቀልብ ...ስለሰዎች እንባ ግድ ሰጥቶት ህግ ስላዘጋጀው የአለም መመሪያ ! አሁንም ለሺ ጥፋታቸው የሚወቅሱን ፍፁም ልኩን ሸሪዓ ነው ።
እኛም ሰቀቀኑ ደልቶን ...ሀላፊነታችንን ረስተን የመኖር ምክንያታችንን ትተን ትርጉም አልባ ህይወት እየኖርን... ትርጉም የለሽ መኖር እያለምን ነው ።
ዝቅ ስለተደረገው የአላህ ቃል ረስተን ነፍሳችንን በነሱ አለም ለማመቻቸት እየታገልን ነው ..... የተረሳውን የአላህ ህግ ችላ ብለን ለህጋቸው ስለመገዛት እየሰበክን ነው ።
አስተዳዳሪዎቹ ነበርን ... የአላህን ቃል ከፍ አርገው ከሚይዙት ባሮች መሆን ነበረብን ግን ግን እዚህ ነን ! አዎ አሁን የሆነውን ነን ! ምን ያህል ከፋን ። | 502 |
| 10 | አንዳንዴ በህይወታቹ ውስጥ የማይደረግ ነገር እያደረጋችሁ ለመዝናናት ሞክሩ .... ልክ ከጓደኞቻችሁ ጋር በልታችሁ ጠጥታችሁ ሂሳብ ሊመጣ አካባቢ ሸውዳችሁ እንደመውጣት አይነት 😁 ማታ ከአንድ ወንድሜ ጋር አድርገነው ምሽታችን ቦግ ብሎ አለፈ።
የማትገመት ሁን🙂↔️ | 180 |
| 11 | Repost
ደስተኞች ነበርን...ከቤታችን ሳንርቅ ደስተኞች ነበርን ከጊዜያት በኋላ ግን ደስታ የሚገዛ መሆኑን አሳመኑን ። ደስታንም እንሸጣለን ብለው ቀመሩና አለምን ወደገበያነት ለወጧት....እኛም ደስታችንንም ገንዘባችንንም ማጣታችንን ቀጠልን
ቲሽ.... አንዳንዴ ምንም መለወጥ አለመቻል የባሰ ያበሽቃል። | 637 |
| 12 | ልክ ሳሎን ስገባ ይሄን አይቼ ሳቄ መጣ😁 .... ከዛ እዛው የፈረደበት ሀሳብም መጣ ።
በቃ ሁሉ እንዲህ ነው ....
ስትወዱ እስከ ጥግ ሂዱ
ስትፈልጉ እስከ ጥግ ታገሉ
ስትታገሉ መንገድ ሁሉ ፈልጉ ።
ቶሎ ተስፋ አትቁረጡ ....ታጣላችሁ🙌 | 747 |
| 13 | አላህ ለእያንዳንዱ አምልኮ ማቅለያ አለው .... ከዛ ውስጥ የሰላት ማቅለያው አለመስገድ እስኪመስል ድረስ የተግራራ ነው ።
ግን በየትኛውም ሀል ላይ ሰላት ዋጂብ ነው .... እጅግ አስፈሪ በሆነ ጦርነት ላይ እንኳ ሰላት አይወድቅም ! እየጋለብክም እየተራመድክም እየሮጥክም ቢሆን ትሰግዳታለህ ።
ስለደበረህ የማትሰግደው ... ስለተጫጫነሽ የማትሰግጂውስ🙂 | 635 |
| 14 | ተስፋ መቁረጥ ሩጫ አይፈልግም ድካም አያሻውም ። መጠንከር ግን በሁሉም አቅጣጫ ምት አለው እነሱን መቋቋም ትልቁ ፈተና ነው ። የህይወት አቅሟ ፈተና ነውና ጠንክሩ ስለ ተስፋ መቁረጥ ለሰከንድ እንዳታስቡ ። | 709 |
| 15 | አላሁመሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሀቢቢና ሙሀመድ 🤍 | 787 |
| 16 | መልካም ኢፍጣር🤍 | 588 |
| 17 | አዎ ጊዜው እየፈጠነ ነው ... አመቶች እንደቀልድ እየተደራረቡ ነው ።
ሞታችንም እንዲሁ ! የፈጠነው ሰዓት አይደለም ... የፈጠነው የመኖር ጊዜያቾን ነው ። | 718 |
| 18 | ታሪካዊው መድረክ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል!
ቅስቀሳው ቀጥሏል፤ ዝግጅቱም ደምቋል! በመጪው እሁድ ሰኔ 07/2018 ዓ.ል በጦር ኃይሎች ረያን መስጂድ የሚካሄደው ታላቅ የፓናል ውይይት እንደተጠበቀ ነው። ይህ መድረክ የሙስሊም ተማሪዎች ሕገ-መንግስታዊ መብቶች የሚከበሩበትን፣ እንደ ኒቃብና ሒጃብ ያሉ የእምነትና የማንነት መገለጫዎች ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች በሕጋዊ መንገድ የሚመከቱበትንና ዘላቂ መፍትሔ የሚቀመጥበትን አቅጣጫ የሚያሳይ ነው። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (ትራንስፖርት በተዘጋጀላቸው ካምፓሶች) ጀምሮ በከተማዋ የምትገኙ የከፍተኛ ትምህርት፣ የኮሌጅና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በሙሉ የዚህ ታሪክ አካል እንድትሆኑ ጥሪያችን የፀና ነው። እምነታችን፣ መብታችንና ምርጫችን ይከበር ዘንድ፣ ሰኔ 7 ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ ልባችንና አቅጣጫችን ወደ ረያን መስጂድ ይሁን። ሁላችንም ለአንድ ዓላማ በአንድነት እንሰባሰብ።
ዝግጁ ናችሁ?!👍🫡
@aaumsu | 285 |
| 19 | ህይወት..... ህይወት ማለት ለመኖር እየተፈተንን ያለንበት ፈተና ነው ።
ብዙም ከቁም ነገር አትዩት 🙂
ነግቷል🤍 | 841 |
| 20 | ነገ ኸሚስ ነው ..... አለመፆም አይቻልም🙌 | 796 |
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
