cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Halal Fkr

ᕼᗩᒪᗩᒪ Iᔕ ᗰOᖇE ᗷEᗩᑌTIᖴᑌᒪ❤️🥰 Tiktok : tiktok.com/@halalfkr DM: @Halal_Fkr

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
20 079
مشترکین
-824 ساعت
-487 روز
-22030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የተረሱ ሱናዎች - የ40 ዓመት ሴት  ማግባትም ሱና ነው። - የፈታች ሴት ማግባትም ሱና ነው። - ልጅ ያላት ሴት ማግባትም ሱና ነው። - ባሏ የሞተባት ሴት ማግባትም ሱና ነው። - ቤት ዉስጥ ሥራ ማገዝም ሱና ነው። - ለሚስት ምርጥ ባል መሆንም ሱና ነው። - ሚስት ማጉረስም ሱና ነው። - ከሚስት መጨዋወትም ሱና ነው። - ለሚስት ፍቅር መግለፅም ሱና ነው። -ሚስትን ማቆላመጥም ሱና ነው። -ለሚስት ማዘንና መለሳለስም ሱና ነው። -የሚስትን ስህተት ማለፍም ሱና ነው። - ሚስትን ማክበርም ሱና ነው። - ለሚስት መዋብም ሱና ነው። - የሚስትን ቤተሰብ ማክበርም ሱና ነው። -የሚስትን ዉለታ ማውሳትም ሱና ነው። - ሚስትን ማማከርም ሱና ነው። ጨምሩበት... ©Abx JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
نمایش همه...
80👍 15😍 13🥰 5😁 4🤔 2
በስሜት አታፍቅር ክፍል 1 ፉአድ አ/ሀሚድ ---------------------------------------- ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
نمایش همه...
21👍 13🥰 1
💔💔💔
نمایش همه...
💔 136😭 51👍 8 6
✨አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ✨ ➡️ እነሆ ረመዳን ላይ ተቋርጦ የነበረው የተጅዊድ ትምህርት !ተጀመረ! !ተጀመረ! !ተጀመረ! !ተጀመረ! ➡️ከልጅ እስከ አዋቂ ላለ ለየትኛውም ሙስሊም የተመረጠ የተጅዊድ ትምህርት ነውና እንዳያመልጣችሁ‼️ ➡️ትምህርቱ ይሚሰጠው በቴሌግራም (ላይቭ) ላይ ስለሆነ ለመከታተል ምቹ ያደርገዋል። ታድያ እርሶስ ምን ይጠብቃሉ❓❓ አሁኑኑ ተመዝግበው ትምህርቱን ይከታተሉ። ⚠️ ማሳሰቢያ ⚠️ ✅ትምህርቱ የሚሰጠው ያለ ምንም ክፍያ መሆኑን ይወቁ ✅ትምህርቱ የሚሰጠው ያለ ምንም ክፍያ መሆኑን ይወቁ ✅ትምህርቱ የሚሰጠው ያለ ምንም ክፍያ መሆኑን ይወቁ 📝ለመመዝገብ 📝 ከታች ባሉት የቴሌግራም አካውንቶች ላይ :– 💎ስም 💎 አድራሻ 💎ስልክ ቁጥር በመላክ መመዘገብ ትችላላችሁ ። ለወንድ :– @abdulhafiz_hafu_editor @abdulhafiz_hafu_editor @abdulhafiz_hafu_editor ለሴት: – @naf_sii @Bint_umi59 @nusis4love ኢፍራዝ ኦንላይን ቁርአን : ሐዲስ : ተፍሲር : ተጅዊድ እና ተርብያ መማርያ አካዳሚይ ኢፍራዝ ኦንላይን ቁርአን : ሐዲስ : ተፍሲር : ተጅዊድ እና ተርብያ መማርያ አካዳሚይ ኢፍራዝ ኦንላይን ቁርአን : ሐዲስ : ተፍሲር : ተጅዊድ እና ተርብያ መማርያ አካዳሚይ
نمایش همه...
👍 7🥰 1
。゚゚・。・゚゚。 ゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ  ゚・。・ ੈ🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍ミ ˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙ ➛ክፍል ... 5 | For Audio Books🦠   ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡      ♡(⌯'-'⌯)     ♡   ┏━♡━      ━♡━ 🤍Reaction🤍،😍 ┗━♡━━━━♡━┛ 𓂃 ˖ ࣪✨‹ @Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸᭡ ‌︶࿚  
نمایش همه...
21👍 11😍 1
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል:- «አንድ ወንድ እና ሴት ለብቻቸው ተነጥለው አይቀመጡም.. ሶስተኛው ሴጣን ቢሆን እንጂ» 📚አልቃኒ ሰሂህ ብለውታል (1758) -There is no friendship between male and female.. ጓደኛዬ ነው ምናምን እያላቹ አትጃጃሉ ያው🤷. . ነገሩ ወደ friendship benefits መቀየሩ አይቀርም.. ሀራም🤦💔 JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
نمایش همه...
👍 101💔 10😁 5😭 5🙈 4😘 1
👍 162😁 84 24🥰 12🙉 12😍 10🙈 7🤯 5💋 3😭 2💔 1
ጋብቻ ምን ይፈልጋል?! ትዳር በባህሪ፣ በሃላፊነት እና በፅኑ አእምሮ በትእግስት የሰለጠነች የጎለመሰች ሴትን ይፈልጋል... ሀሳቧና ጭንቀቷ በትዳር መፎካከር ሌላዋን ለማስቀናት ብላ ትዳር ውስጥ ምትገባ ሴት  የሆነች ጎልማሳ ልጅ አይደለችም። ትዳር፤ ሙሉ የወንድነት ሙሉ ክራይቴሪያ ያማሏ ወንድ ይፈልጋል… የጋብቻን ትርጉም የሚያውቅ ፣ ሚስትን የማክበርና የማድነቅን ትርጉም የሚያውቅ፣ኃላፊነት ያለው፣ሰፊ፣ የሰከነ አእምሮ ያለው  እና አርቆ አስተዋይ  ሰውን ይፈልጋል። የህይወት ጉዳናው የአላህ መልእክተኛ ትእዛዝ በትዳር ውስጥ የሚተግበር ... እና ኃላፊነትን እና የሃይማኖቱን አስፈላጊነት በትክክል የማያውቅ ወጣት ይፈልጋል ። ጋብቻ ለሴት ወይም ለወንድ ውበት ብቻ ላይ የተመረኮዘ መሆን የለበትም ...በፍቅር፣በእዝነት እና በመረጋጋት ላይ የተመሰረተ ቤትን ለአላህና ለመልእክተኛው በመታዘዝ አጥር የተከበበ መሆን አለበት። በትዳር ጓደኞች መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በጣም አስፈላጊው እና ትልቁ ቁም ነገር ደግሞ ለአላህ መታዘዛቸው እና ከድብቅ ሆነ በአደባባይ ወንጀሎችና ከኃጢአት መራቅ ነው። © JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
نمایش همه...
70👍 25🥰 6
。゚゚・。・゚゚。 ゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ  ゚・。・ ੈ🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍ミ ˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙ ➛ክፍል ... ⁴ | For Audio Books⭐️   ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡      ♡(⌯'-'⌯)     ♡   ┏━♡━      ━♡━ 🤍Reaction🤍،😍 ┗━♡━━━━♡━┛ 𓂃 ˖ ࣪✨‹ @Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸᭡ ‌︶࿚
نمایش همه...
11😍 4👍 2
🔈ወላሂ ውሸት አይደለም🔈 👉ከቁርአን በሚገኙ አንቀጾች ከኔ ትርጉማቸው( በ አማርኛ ) ከፈለጋች ሁ እኛን ይቀላቀሉ 👌 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8
نمایش همه...
👍 7