fa
Feedback
The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.

The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.

رفتن به کانال در Telegram

⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.

کانال The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. (@luysystems) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 18 758 مشترک است و جایگاه 3 493 را در دسته تجارت و رتبه 1 863 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 18 758 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 26 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -58 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 7 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 9.31% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 4.45% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 747 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 835 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 5 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته تجارت تبدیل کرده‌اند.

18 758
مشترکین
+724 ساعت
+507 روز
-5830 روز
آرشیو پست ها
📄 ውልዎ ከ3 ወር በላይ የሚቆይ ከሆነ ማስመዝገብ ግዴታ እንዳለበት ያውቃሉ? ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ይፈልጋሉ?
📄 ውልዎ ከ3 ወር በላይ የሚቆይ ከሆነ ማስመዝገብ ግዴታ እንዳለበት ያውቃሉ? ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ይፈልጋሉ?

ግብርን በተመለከተ ይህንን መመሪያ አንብቡ 🙏😊 እናመሰግናለን join to the group😊 https://t.me/LUYSystems

አዲሱ-የንግድ-ሕግ.pdf4.07 MB

🔴 ተዘግቷል! ❤️ በዚህ ልዩ እድል ከእኛ ጋር ለነበራችሁ፣ ለተሳተፋችሁ እና ዕድሉን ለተጠቀማችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 📢 ለቀጣዩ ልዩ እድል ይጠብቁን! ❤️ እናመሰግናለን! Hamdi F
🔴 ተዘግቷል! ❤️ በዚህ ልዩ እድል ከእኛ ጋር ለነበራችሁ፣ ለተሳተፋችሁ እና ዕድሉን ለተጠቀማችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 📢 ለቀጣዩ ልዩ እድል ይጠብቁን! ❤️ እናመሰግናለን! Hamdi Feki | LUY Systems

🚨1 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል! 🎁 BONUS: የPLC አመሰራረት Video Training — FREE! ✉️ ለመጀመር “MOA” ብለው 👉 @realhamdifeki ይላኩ። Hamdi Feki | Luy sys
🚨1 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል! 🎁 BONUS: የPLC አመሰራረት Video Training — FREE! ✉️ ለመጀመር “MOA” ብለው 👉 @realhamdifeki ይላኩ። Hamdi Feki | Luy systems

⏳ 3 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! 📄 MOA እናጠናቅቅልዎታለን! የድርጅትዎን Business Objectives፣ የንግድ አቅጣጫ እና መሠረታዊ ዝርዝሮች በግልጽ የሚያሳይ MOA ያግኙ። 🎁 BONUS: የPLC
⏳ 3 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! 📄 MOA እናጠናቅቅልዎታለን! የድርጅትዎን Business Objectives፣ የንግድ አቅጣጫ እና መሠረታዊ ዝርዝሮች በግልጽ የሚያሳይ MOA ያግኙ። 🎁 BONUS: የPLC አመሰራረት Video Training — FREE! 🚨 የMOA አገልግሎቱ 3 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል። ✉️ ለመጀመር “MOA” ብለው 👉 @realhamdifeki ይላኩ።

🏢 ድርጅት ለመመስረት እያሰቡ ነው? በኢትዮጵያ ድርጅት ሲመሰርቱ MOA (Memorandum of Association) ከሚያስፈልጉ ዋና የሕጋዊ ሰነዶች አንዱ ነው። 📄 MOA እናጠናቅቅልዎታለን! 🎁
🏢 ድርጅት ለመመስረት እያሰቡ ነው? በኢትዮጵያ ድርጅት ሲመሰርቱ MOA (Memorandum of Association) ከሚያስፈልጉ ዋና የሕጋዊ ሰነዶች አንዱ ነው። 📄 MOA እናጠናቅቅልዎታለን! 🎁 BONUS: የPLC አመሰራረት Video Training — FREE! የድርጅትዎን የንግድ አቅጣጫ፣ Business Objectives እና መሠረታዊ ዝርዝሮች በግልጽ የሚያሳይ MOA ያግኙ። 🚨 ዛሬ ማታ 2:00 ላይ እናቆማለን! ⏳ ✉️ ለመጀመር “MOA” ብለው ወደ 👉 @realhamdifeki ይላኩ።

🚨 ዋጋ ሊጨምር 1 ሰዓት ብቻ ቀረ! ⏳ 📄 የንግድዎን አቅጣጫ በግልጽ የሚያሳይ MOA 🎁 የPLC አመሰራረት Video Training — FREE ✉️ “MOA” ብለው 👉 @realhamdifeki ይ
🚨 ዋጋ ሊጨምር 1 ሰዓት ብቻ ቀረ! ⏳ 📄 የንግድዎን አቅጣጫ በግልጽ የሚያሳይ MOA 🎁 የPLC አመሰራረት Video Training — FREE ✉️ “MOA” ብለው 👉 @realhamdifeki ይላኩ

👀 MOA ያገኙ ደንበኞቻችን ምን ይላሉ? እነሱ የተቀበሉትን MOA እና ስለ አገልግሎታችን የሚሉትን እራስዎ ይመልከቱ👇 👉 የደንበኞቻችንን Testimonial ይመልከቱ፦ t.me/luytestimon
👀 MOA ያገኙ ደንበኞቻችን ምን ይላሉ? እነሱ የተቀበሉትን MOA እና ስለ አገልግሎታችን የሚሉትን እራስዎ ይመልከቱ👇 👉 የደንበኞቻችንን Testimonial ይመልከቱ፦ t.me/luytestimonials1 እርስዎስ ከእነሱ አንዱ መሆን ይፈልጋሉ? 🚀 የንግድዎን አቅጣጫ በግልጽ የሚያሳይ MOA፣ 📌 ግልጽ የሆነ Business Objective 📄 የተደራጀ የንግድ ሰነድ 🎁 የPLC አመሰራረት Video Training — FREE እርስዎም የራስዎን MOA ዛሬ ያግኙ! 🚨 ዋጋ ሊጨምር 3 ሰዓት ብቻ ቀረ ⏳ ✉️ ለመጀመር አሁኑኑ “Moa” በማለት ወደ 👉 @realhamdifeki ✅ ይላኩ! 🙏

ባለአንድ አባል ኃ/የግ/ማ (One-Person PLC) ከመመስረትዎ በፊት ይህን 10 ነጥብ ይወቁ! 👇 1️⃣ አንድ ሰው ብቻ ሊመሰርተው ይችላል። 2️⃣ የተወሰነ ተጠያቂነት አለው። 3️⃣ መነሻ ካፒታ
ባለአንድ አባል ኃ/የግ/ማ (One-Person PLC) ከመመስረትዎ በፊት ይህን 10 ነጥብ ይወቁ! 👇 1️⃣ አንድ ሰው ብቻ ሊመሰርተው ይችላል። 2️⃣ የተወሰነ ተጠያቂነት አለው። 3️⃣ መነሻ ካፒታል፦ 15,000 ብር። 4️⃣ ውሳኔዎችን ብቻዎን መወሰን ይችላሉ። 5️⃣ እርስዎ ወይም ሌላ ሰው ማኔጀር ሊሆን ይችላል። 6️⃣ Memorandum of Association ማዘጋጀት ግዴታ ነው። 7️⃣ በድርጅቱ ስም ላይ “ባለአንድ አባል ኃ/የግ/ማ” መጨመር ያስፈልጋል። 8️⃣ Nominee ማቅረብ ያስፈልጋል። 9️⃣ መዋጮው በንብረት ከሆነ በኦዲተር መረጋገጥ አለበት። 🔟 ድርጅቱ ከባለቤቱ የተለየ ሕጋዊ ሰውነት አለው። ምስረታው በአጭሩ ስም → MOA → Blocked Account → ውልና ማስረጃ → TIN → ንግድ ፈቃድ 📖 ዝግጁ Standard Articles of Association ይፈልጋሉ? መመስረቻ 👉 አሁኑኑ “Moa ” ብለው @realhamdifeki ይላኩ። 🚨ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ዋጋው ይጨምራል!

🎉ተጀመረ! 🚀 65,000 ብር ከመቀጣትዎ በፊት ይህንን ይወቁ! 🛑 ንግድ ሲጀምሩ አብዛኛው ሰው እንደ እኔ ይሳሳታል። እኔ የ PLC መመሥረቻ ሰነድ በትክክል ባለመኖሩ 65,000 ብር ተቀጥቻለሁ!
🎉ተጀመረ! 🚀 65,000 ብር ከመቀጣትዎ በፊት ይህንን ይወቁ! 🛑 ንግድ ሲጀምሩ አብዛኛው ሰው እንደ እኔ ይሳሳታል። እኔ የ PLC መመሥረቻ ሰነድ በትክክል ባለመኖሩ 65,000 ብር ተቀጥቻለሁ! የእኔ ስቃይ በእርስዎ ላይ እንዲደገም አልፈልግም. የ 17 ገጽ የተሟላ የPLC ሰነድ (WORD & PDF): ✅ ለባለ አንድ አባል (1 Member) የሚሆን. ✅ ሁለት ቋንቋ: በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ. ✅ ሁለንተናዊ: ለማንኛውም የንግድ ዘርፍ የሚሰራ. 🏆 እንደ አሮን እና ቢኒያም ያሉ 2,130+ ነጋዴዎች በዚህ ሰነድ ውጤታማ ሆነዋል! 🚨 ለ 3 ቀናት ብቻ! ⏳ ✉️ ለመጀመር አሁኑኑ “Moa” በማለት ወደ 👉 @realhamdifeki ✅ ይላኩ! 🙏

🎉🔥 2019ን የንግድ ባለቤት ሆነው ይጀምሩ! 🚀💼 📢 የPLC ምስረታ እና መመስረቻ (MOA) አገልግሎት ጀምረናል! 🎊 💡 የራስዎን PLC ለመመስረት ካሰቡ፣ ይህ ጊዜው ነው! 🔥 📩 አሁኑኑ “MOA” ብለው @realhamdifeki ይላኩ! 🚀🎯

🚨 LIVE አሁን ጀምሯል! 🔴 እየጠበቁ ከነበረ አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🔥 👉 የንግድ ጥያቄዎት አለ? 💼 የሚያስፈልግዎትን መረጃ በቀጥታ LIVE ላይ ያግኙ! 🔴 አሁን LIVE ላይ ነን — ይቀላቀ
🚨 LIVE አሁን ጀምሯል! 🔴 እየጠበቁ ከነበረ አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🔥 👉 የንግድ ጥያቄዎት አለ? 💼 የሚያስፈልግዎትን መረጃ በቀጥታ LIVE ላይ ያግኙ! 🔴 አሁን LIVE ላይ ነን — ይቀላቀሉ! 📣 @LUYsystems Hamdi Feki | LUY Systems @realhamdifeki

🚨 URGENT — 1 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! ዝግጁ ይሁኑ! ⏰ ዛሬ 1:15 ማታ በLIVE ላይ እንገናኝ። 🔔 Notify Me ይጫኑ! 🔗 LIVE ለመቀላቀል፦ https://t.me/LUYSystems?li
🚨 URGENT — 1 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! ዝግጁ ይሁኑ! ⏰ ዛሬ 1:15 ማታ በLIVE ላይ እንገናኝ። 🔔 Notify Me ይጫኑ! 🔗 LIVE ለመቀላቀል፦ https://t.me/LUYSystems?livestream=b5b63655bc5bf1a854 ⏰ 1:15 ላይ ይጠብቁን! Hamdi Feki | LUY Systems @realhamdifeki

⏰ 3 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! በግል የባንክ ሂሳብ ንግድ እያንቀሳቀሱ ነው? ዛሬ 1:15 ማታ በLIVE ላይ፦ • የግል ሂሳብ የግብር አደጋ • የግልና የንግድ ገንዘብ መለየት • የPLC እና የንግድ ሂሳ
⏰ 3 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! በግል የባንክ ሂሳብ ንግድ እያንቀሳቀሱ ነው? ዛሬ 1:15 ማታ በLIVE ላይ፦ • የግል ሂሳብ የግብር አደጋ • የግልና የንግድ ገንዘብ መለየት • የPLC እና የንግድ ሂሳብ ጥቅሞች 🔔 Notify Me ይጫኑ። ⏰ 1:15 ላይ እንገናኝ! https://t.me/LUYSystems?livestream=b5b63655bc5bf1a854 Hamdi Feki | LUY Systems @realhamdifeki

🔥 በግል የባንክ ሂሳብዎ እየነገዱ ነው? ሳያውቁት ለከፍተኛ የግብር አደጋ እንዳይዳረጉ! 📅 ሐሙስ | 1:15 ማታ 📌 በLIVE SESSION የምናያቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ - ⚠️ የግል ባንክ ሂሳ
🔥 በግል የባንክ ሂሳብዎ እየነገዱ ነው? ሳያውቁት ለከፍተኛ የግብር አደጋ እንዳይዳረጉ! 📅 ሐሙስ | 1:15 ማታ 📌 በLIVE SESSION የምናያቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ - ⚠️ የግል ባንክ ሂሳብ አደጋ፦ በግል ሂሳብ መንቀሳቀስ ያልተጠበቀ የግብር እዳ እና የሂሳብ መታገድ ያመጣል። - ገንዘብ አለመቀላቀል፦ የንግዱን ትክክለኛ ትርፍ ለማወቅ እና ለኦዲት ዝግጁ ለመሆን ይረዳል። - የPLC ጥቅም፦ ራሱን የቻለ የባንክ ሂሳብ በመክፈት የግል ሀብትዎን ከአደጋ ይከላከላል። - የንግድ ፈቃድ፦ ህጋዊ መሠረት ጥለው ንግድዎን በስኬት ለመምራት ይረዳል። 🔔 አሁኑኑ “Notify Me” የሚለውን በመጫን የLIVE SESSION እንዳያመልጥዎ ያዘጋጁ! 💬 ጥያቄዎችዎን ይዘው ነገ ሐሙስ 1:15 ማታ በLIVE ላይ እንገናኝ! https://t.me/LUYSystems?livestream=b5b63655bc5bf1a854 Hamdi Feki | LUY Systems @realhamdifeki

🎁 ነፃ LIVE SESSION! 📅 ነገ ሐሙስ | 1:15 ማታ በነገው LIVE SESSION ላይ የምንወያይባቸው ዋና ነጥቦች፦ • በግል ስም የባንክ ሂሳብ መጠቀም የሚያስከትለው የግብርና የህግ አደጋ
🎁 ነፃ LIVE SESSION! 📅 ነገ ሐሙስ | 1:15 ማታ በነገው LIVE SESSION ላይ የምንወያይባቸው ዋና ነጥቦች፦ • በግል ስም የባንክ ሂሳብ መጠቀም የሚያስከትለው የግብርና የህግ አደጋ • የግል እና የንግድ ገንዘብን አለመቀላቀል ለምን አስፈላጊ ሆነ? • PLC (ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር) ማቋቋም የሚሰጠው ጥቅም • የንግድ ፈቃድ ማውጣትና ንግድ ለመጀመር ያላችሁ ጥያቄዎች 💬 ጥያቄ አለዎት? በLIVE ላይ ጥያቄዎን ይዘው ይምጡና እንወያይ! 🔥 ነገ ሐሙስ 1:15 ማታ ላይ እንገናኝ! Hamdi Feki | LUY Systems

🎁 ነፃ LIVE SESSION! 📅 ሐሙስ | 1:15 ማታ 📌 በLIVE SESSION ላይ የምንወያይባቸው፦ • 📄 ስለ MOA ያላችሁ ጥያቄዎች • ⚠️ MOA ሲዘጋጅ ብዙ ጊዜ የሚፈጠሩ ስህተቶች •
🎁 ነፃ LIVE SESSION! 📅 ሐሙስ | 1:15 ማታ 📌 በLIVE SESSION ላይ የምንወያይባቸው፦ • 📄 ስለ MOA ያላችሁ ጥያቄዎች • ⚠️ MOA ሲዘጋጅ ብዙ ጊዜ የሚፈጠሩ ስህተቶች • 🚀 ንግድ ለመጀመር ያላችሁ ጥያቄዎች • 💡 ከንግድ መጀመር ጋር የተያያዙ ሌሎች ጉዳዮች 💬 ጥያቄ አለዎት? በLIVE ላይ ጥያቄዎን ይዘው ይምጡ! 🙏 MOA ስላገኛችሁን እና በዚህ እድል ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን! 🔥 ሐሙስ 1:15 ማታ ላይ እንገናኝ! Hamdi Feki | LUY Systems

🔴 ተዘግቷል! ⏰ የተጨመረው 12 ሰዓት አብቅቷል! ❤️ በዚህ እድል ከእኛ ጋር ለነበራችሁ እና ለተጠቀማችሁ ሁሉ እናመሰግናለን! 🎁 MOA ያገኛችሁ ሁሉ የተሰጠውን ነፃ LIVE SESSION በተመለ
🔴 ተዘግቷል! ⏰ የተጨመረው 12 ሰዓት አብቅቷል! ❤️ በዚህ እድል ከእኛ ጋር ለነበራችሁ እና ለተጠቀማችሁ ሁሉ እናመሰግናለን! 🎁 MOA ያገኛችሁ ሁሉ የተሰጠውን ነፃ LIVE SESSION በተመለከተ በቅርቡ ዝርዝር መረጃ እናሳውቃችኋለን። 🙏 ለቀጣዩ እድል ይጠብቁን! Hamdi Feki | LUY Systems

🚨 1 ሰዓት ብቻ ቀረ! ⏰ የተጨመረው 12 ሰዓት ሊያበቃ ነው! 🎁 MOA + ነፃ LIVE SESSION ለማግኘት ይህ የመጨረሻ 1 ሰዓት ነው! 🔥 ከዚህ በኋላ ይህ እድል ይዘጋል! 📩 “መመሥረቻ”
🚨 1 ሰዓት ብቻ ቀረ! ⏰ የተጨመረው 12 ሰዓት ሊያበቃ ነው! 🎁 MOA + ነፃ LIVE SESSION ለማግኘት ይህ የመጨረሻ 1 ሰዓት ነው! 🔥 ከዚህ በኋላ ይህ እድል ይዘጋል! 📩 “መመሥረቻ” ብለው 👉 @realhamdifeki ይላኩ!