Advanced Freshman
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Advanced Freshman
کانال Advanced Freshman (@advanced_freshman) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 38 044 مشترک است و جایگاه 4 942 را در دسته آموزش و رتبه 955 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 38 044 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 22 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 659 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -5 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 28.76% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 16.10% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 10 947 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 6 131 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 44 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::
contact us: @EEG12bot”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 23 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگذاری دادهها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 23 اکتبر | 0 | |||
| 22 اکتبر | +3 | |||
| 21 اکتبر | 0 | |||
| 20 اکتبر | 0 | |||
| 19 اکتبر | 0 | |||
| 18 اکتبر | +2 | |||
| 17 اکتبر | 0 | |||
| 16 اکتبر | 0 | |||
| 15 اکتبر | 0 | |||
| 14 اکتبر | +6 | |||
| 13 اکتبر | +10 | |||
| 12 اکتبر | 0 | |||
| 11 اکتبر | +14 | |||
| 10 اکتبر | +36 | |||
| 09 اکتبر | +51 | |||
| 08 اکتبر | +205 | |||
| 07 اکتبر | +52 | |||
| 06 اکتبر | +379 | |||
| 05 اکتبر | +416 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | +1 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
| 2 | Coming Soon!
😎ለ FreshmanVIP Class ተማሪዎቻችን በቅርቡ Mid exam ለሚጀምሩ ጊቢዎች ካስተማርነው ትምህርት በተጨማሪ በቅርቡ የየጊቢውን Mid exam መልቀቅ እንጀምራለን።
👍እንደሚታወቀው በቅርቡ Mid Exam የሚጀምሩ ጊቢዎች አሉ በመሆኑም ያንን Consider በማድረግ የየጊቢውን Mid exam አሰባስበን የምንለቅ ይሆናል።
➡️አስታውሱ በ Freshman ቆይታቹ ከማንበባቹ በተጨማሪ የዚ በፊቶቹን Mid Exams አግኝታቹ መስራታቹ ይሄ ነው የማይባል እገዛ ያደርግላቹሀል።
📆የ FreshmanVIP ቤተሰቦቻችንም የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሆናሉ።
💬በዚህኛው አመት ለ 2019 የፍሬሽማን ተማሪዎች ከመቼውም ጊዜ በላቀ ሁኔታ ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች Already ማስተማር ጀምረናል። ሁሉም ትምህርቶች በ Video ማብራርያ የተደገፉ፣ የየራሳቸው Note ያላቸው፣ በእያንዳንዱ Chapter መጨረሻ ደግሞ እራሳችሁን መፈተሻ ጥያቄዎች የተዘጋጁላቸው ስለሆኑ ዛሬውኑ ሳታመነቱ ተመዝግባቹ እንድትዘጋጁ እንላለን።
✅አስታውሱ: ከዚህ ቀደም ያሉት ትምህርቶች በሙሉ ዛሬ ስትመዘገቡ ሁሉንም ማግኘት ትችላላቹ😊
🔗 ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን ያልተመዘገባቹ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📲 ለመመዝገብ👇
😆@FreshmanVIPclassbot ይጠቀሙ::
📝ለተጨማሪ መረጃ👇
😀 @FreshVIP_support
🙀 መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 9 066 |
| 3 | ከትግራይ ክልል በጊዜያዊነት ወደ ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ::
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 5 967 |
| 4 | Remedial ተማሪዎች አላችሁ? ቀጣይ የሚደረጉ ጥሪዎች አብዛኞቹ ለሪሜድያል ተማሪዎች ነዉ።
እስቲ Remedial የሆናችሁ👋👍
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 6 531 |
| 5 | በዛሬው እለት የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ፍሬሽ ተማሪዎቻቸዉን በመቀበል ላይ ይገኛሉ።ከነዚህም ዉስጥ:-
🖱ባህርዳር ዩኒቨርስቲ
🖱መቱ ዩኒቨርስቲ
🖱ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ
🖱ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ
🖱ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ
🖱ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ
🖱ጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ
🖱ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ
🖱ወልዲያ ዩኒቨርስቲ
🖱መደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ
🖱ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ
🖱ወለጋ ዩኒቨርስቲ
🖱ጂንካ ዩኒቨርስቲ
🖱መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 6 684 |
| 6 | ከትግራይ ክልል ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ በጊዜያዊነት ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 5 609 |
| 7 | የጥሪ ማስታወቂያ
#Debremarkos_University
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ እና በ2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነብራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ!
በ2019 የትምህርት ዘመን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነብራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ከጥቅምት 16-17/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 6 594 |
| 8 | መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ😊
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️ | 7 868 |
| 9 | ከትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ወደ አርሲ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ::
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 10 976 |
| 10 | በአጭሩ👆
🙍♂️Freshman ተማሪዎች ሙሉ ትኩረታችሁን ትምህርት ላይ አድርጉ።Freshman ላይ ስግጥ ብላችሁ ከ2nd year በኃላ ፈታ እያላችሁ ትማራላችሁ።Freshman ላይ ካሾፉችሁ ግን ከግቢ እስክትወጡ ድረስ ስግጥ ብላችሁ ነዉ ምትማሯት😐።ምክንያቱም የFreshman GPA የሁሉም አመት ዉጤታቹ ላይ እየተደመረ ነዉ ሚሰራዉ።so Freshman ላይ አሪፍ GPA ያለዉ ተማሪ ዉጤቱን Bank ዉስጥ እንዳስቀመጠ ይቁጠረዉ😏።በየ አመቱ እየመነዘርክ CGPA ላይ መጠቀም ነዉ።
🍿ከ2nd year ጀምሮ ሌላም ነገር ላይ ተፍ ተፍ በሉ።የምሬን የምላችሁ ከግቢ ስትወጡ በጣም ነዉ ሚጠቅማችሁ።
ለምሳሌ:-
☺️ወንዶች:- Graphics,video editing,Forex trading,social media management,sales,coding,photography,language,content creation ….እነኚህን ስኪሎች ሞክሯቸዉ።
😯ሴቶች:- Makeup artist,Fashion designer,online selling,content creation,photography,graphics,language….
ከነዚህ እና ሌሎች ስኪሎች ካሏቹ ከግቢ ስትወጡ ብዙ አማራጭ ይዛቹ ነዉ ምትወጡት👌 | 9 896 |
| 11 | 🔗ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ አብዛኛው ተማሪ የማይነግራቹን ወሳኝ ምክር እንንገራቹ።
✅በተለይ ዘንድሮ ወደ University የምትገቡ የ Freshman Course የምትወስዱ ልጆች ይህን በአስተውሎት አንብቡት።
😬 አብዛኛው ተማሪ የጊቢን ህይወት Life መቅጫ መዝናኛ ነው ፈታ እንበል እያለ ጊዜያቹን ገንዘባቹን ያላቹን ነገር በሙሉ ይወስድባቿል። አስተዉሉ ከየትኛውም ጊዜ በተሻለ የ Freshman Season ወሳኝ ነው። ለምን መሰላቹ
🟡 የ Freshman ውጤታቹ የምትፈልጉትን Department የማግኘት እድላቹን ይወስናል።
🟡 በ University ቆይታቹ Freshman ላይ የምታስመዘግቡት ውጤት እስከመጨረሻው ድረስ Effect አለው። ይህን በደንብ እንዴት እንደሆነ ከዚህ ቡሀላ የምናስረዳቹ ይሆናል።
⚡️ የነገ የስራ አለም ህይወታቹ ራዕያቹ በሙሉ የሚመሰረተው መጀመርያ በምትሄዱት መንገድ በመሆኑ::
🛡 ብቻ ምን አለፋቹ Freshman ላይ ከቀለዳቹ አለቀ ሙሉ የ University ቆይታቹ እንደሚበላሽ 101% እርግጠኛ ሁኑ። በአንፃሩ Freshman ላይ በጥሩ ሁኔታ Perform ካደረጋቹ እና ጥሩ ውጤት ካመጣቹ ህልማቹ የመሳካት እድሉ ሰፊ ነው።
#️⃣ስለዚህ freshman ላይ በጭራሽ እንዳትቀልዱ⚠️
ከወደዳችሁን ቻናላችንን ለሌሎች ተማሪዎች share በማድረግ ተባበሩን🥰
🌟JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN✅ | 8 371 |
| 12 | ከትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ወደ ወሎ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 9 እና 10/2019
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 7 961 |
| 13 | ከትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ወደ ዲላ ዩኒቨርስቲ በጊዜያዊነት ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
📅የመመዝገቢያ ቀናት ጥቅምት 11 እና 12/2019
@Wisdom_Universty💠 | 8 034 |
| 14 | ከትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ወደ ሰመራ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
የመግቢያ ቀናት ከጥቅምት 5 እስከ 9/2019
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 7 253 |
| 15 | #ማስታወቂያ
ቀን፡- 05/02/2019
ትግራይ ክልል ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የ1ኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ
ትግራይ ክልል ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት ወደ ወራቤ የተመደባችሁ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጥቅምት 09/2019 ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፡-
1) የነበራችሁበትን ዩኒቨርሲቲ ተማሪነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ ወይም ሌላ ማስረጃ፤
2) ሁለት 3በ4 ጉርድ ፎቶ
3)የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ክልላዊና ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት እና ከ9ኛ -12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኦርጂናልና አንድ የማይመለስ ኮፒ፤
4) ሁሉም ተማሪዎች የእስፖርት ትጥቅ፣አንሶላ፣ብርድ ልብስና የትራስ ልብስ መያዝ ይኖርባችኋል።
ዕውቀት ለልህቀት!
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 6 793 |
| 16 | የጥሪ ማስታወቂያ
#SamaraUniversity
📅 የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 12 እና 13/2019
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 7 878 |
| 17 | የጥሪ ማስታወቂያ
#AdigratUniversity
ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ኣንደኛ ዓመትና ሬሜዲያል ላለፋችሁ ተማሪዎች
📅 የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 23 እና 24/2019
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 8 256 |
| 18 | ከትግራይ ክልል ወደ ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በጊዜያዊነት ወደ ጎንደር ዩኒቨርስቲ የመግቢያ ቀናት ከጥቅምት 05 እስከ 09/2019
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 8 129 |
| 19 | #Updated
የጥሪ_ማስታወቂያ
#Raya_University
በራያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ1ኛ ወሰነ ትምህርት የምዝገባ ቀን ጥቅምት 18-19/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጂስትራር ፅህፈት ቤት በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ ያሳውቃል፡፡
ማሳሰቢያ፡
1. ከላይ ከተጠቀሱት የመመዝገቢያ ቀናት በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡
2. ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ሌሎች ለመማር የሚያገለግሉ የትምህርት ቁሳቁስ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡ | 8 957 |
| 20 | የጥሪ ማስታወቅያ
#AksumUniversity
ለአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ
📅 የዩኒቨርሲቲ መግብያ ቀናት ከጥቅምት 24-25/2019 ዓ.ም
ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል።
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 8 475 |
