en
Feedback
Advanced Freshman

Advanced Freshman

Open in Telegram

🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Advanced Freshman

Channel Advanced Freshman (@advanced_freshman) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 35 621 subscribers, ranking 5 271 in the Education category and 984 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 35 621 subscribers.

According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 8 756 over the last 30 days and by 209 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 29.43%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 19.32% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 10 473 views. Within the first day, a publication typically gains 6 877 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 85.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

35 621
Subscribers
+20924 hours
+3 2317 days
+8 75630 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+3 237
in 24 channels
August '26
+6 577
in 36 channels
Get PRO
July '26
+1 883
in 17 channels
Get PRO
June '26
+56
in 12 channels
Get PRO
May '26
+128
in 7 channels
Get PRO
April '260
in 1 channels
Get PRO
March '260
in 1 channels
Get PRO
February '260
in 12 channels
Get PRO
January '26
+5
in 7 channels
Get PRO
December '25
+44
in 12 channels
Get PRO
November '25
+558
in 11 channels
Get PRO
October '25
+738
in 28 channels
Get PRO
September '25
+2 316
in 28 channels
Get PRO
August '25
+3 769
in 19 channels
Get PRO
July '25
+941
in 26 channels
Get PRO
June '25
+995
in 10 channels
Get PRO
May '25
+28
in 4 channels
Get PRO
April '25
+6
in 2 channels
Get PRO
March '25
+5
in 7 channels
Get PRO
February '25
+18
in 9 channels
Get PRO
January '25
+629
in 28 channels
Get PRO
December '24
+962
in 22 channels
Get PRO
November '24
+2 887
in 17 channels
Get PRO
October '24
+3 049
in 21 channels
Get PRO
September '24
+2 616
in 38 channels
Get PRO
August '24
+1 359
in 20 channels
Get PRO
July '24
+3 508
in 31 channels
Get PRO
June '24
+6 115
in 15 channels
Get PRO
May '24
+2 243
in 10 channels
Get PRO
April '24
+2 417
in 7 channels
Get PRO
March '24
+2 303
in 4 channels
Get PRO
February '24
+127
in 1 channels
Get PRO
January '24
+265
in 0 channels
Get PRO
December '23
+230
in 0 channels
Get PRO
November '23
+216
in 1 channels
Get PRO
October '23
+1 742
in 2 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September+32
06 September+209
05 September+2 162
04 September+188
03 September+210
02 September+254
01 September+182
Channel Posts
በ2019 Freshman የሆናችሁ ተማሪዎች Entrance ወይስ Remedial አልፉችሁ ነዉ?
Anonymous voting

2
ከታች ያለዉ የኛዉ ቻናል ነዉ😊 በወስጡ:- ✅ስለ ተለያዩ ዲፓርትመንቶች ገለፃ ✅የተለያዩ ግቢዎች Mid & Final exams ✅Freshman materials ✅Modules ✅worksheet and reference የምታገኙበት ነዉ🤗 2019 በFreshman ከእኛ ጋር አሳልፉቹ አንዳች ሚጎድልባቹ ነገር አይኖርም👌ፍሬሽማንም ሰቅላቹ ነዉ ምታልፋት🫡 ተቀላቀሉ👇 @campus_materials 🔂 @campus_materials 🔂
1 479
3
🖊 ውድ የ Advanced Freshman ቤተሰቦቻችን በተደጋጋሚ ስትጠይቁን ለነበረው ጥያቄ እነሆ መልስ። 👑የ FreshmanVIP Class ምዝገባችን በቅርቡ የሚጀመር ይሆናል። ይህ የ Freshma
🖊 ውድ የ Advanced Freshman ቤተሰቦቻችን በተደጋጋሚ ስትጠይቁን ለነበረው ጥያቄ እነሆ መልስ። 👑የ FreshmanVIP Class ምዝገባችን በቅርቡ የሚጀመር ይሆናል። ይህ የ Freshman VIP Class በሁሉም ዩኒቨርሲቲ ለሚማሩ የ Natural እና Social ተማሪዎች ኮርሶችን በውስጡ ያቀፈ Tutorial መሆኑን ልናሳውቃቹ እንወዳለን። Stay tuned🚜 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍
4 422
4
Be iwnet enantn indezih altebekum neber.... betam new yemileyew. Yemejemeriyawn course sanebew lik chinkilate lay iyetsafku yalew yahil new sigebagn ina siredaw yeneberew .betam temechitognal lemeredat betam kela behone menged new yemitakerbut. Beza lay and ande indaniselach fegeg yemitasbiluwat neger betam temechitagnalech🙏👌 bezihu ketilulin 🙏 inate ga hogne memar yemifeligewn course indemigeba ke ahunu irgitegna hognalehu 😊.vip classoch tleyalachu💪
4 484
5
#ጥቆማ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለ2019 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በ24 የመጀመሪያ ዲግሪ+2
#ጥቆማ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለ2019 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በ24 የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ፕሮግራሞች አመልካቾችን እየተቀበለ ነው። መስፈርቶች ➻ አመልካቾች ከተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ መሆን አለባቸው ➻ በ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ቢያንስ 50% ውጤት ያመጡ ➻ የሪሚዲያል ፕሮግራም ከሆኑ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ ➻ ደረጃ 4 ያጠናቀቁ ከሆኑ COC ያለፉ መሆን አለባቸው። የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇 መስከረም 20/2019 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ይገለጻል ተብሏል፡፡ ኢንስቲትዩቱ የዶርሚተሪ እና የምግብ አገልግሎት ያቀርባል። ተጨማሪ የቻይንኛ እና የኮሪያኛ ቋንቋዎች ስልጠና ይሰጣል፡፡ (ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ዝርዝር ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።) አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከላምበርት መናኸሪያ በወሰን መስመር 500 ሜትር እንደሄዱ JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN👍
5 256
6
የጥሪ ማስታወቂያ ለነባር ተማሪዎች #Mettu_University 🔗የምዝገባ ጊዜ መስከረም 7 እና 8 2019ዓ/ም ➡️ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 🖊በ 2019 አዲስ ለምትመደቡ የ 12
የጥሪ ማስታወቂያ ለነባር ተማሪዎች #Mettu_University 🔗የምዝገባ ጊዜ መስከረም 7 እና 8 2019ዓ/ም ➡️ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 🖊በ 2019 አዲስ ለምትመደቡ የ 12ኛ ክፍልና በመቱ ዩኒቨርስቲ ሬሜዲያል ተከታትላችሁ ላለፋችሁ ተማሪዎች በቅርቡ ጥሪ ይደረጋል። JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN👍
7 422
7
ሰላም ቤተሰቦች❤️‍🔥 👨‍🏫አብዛኞቻቹ በጠየቃችሁን placement እንዳልሞላችሁ እና እንዴት ብንሞላ ነዉ የፈለግንበት ሚደርሰን እያላችሁ ብዙ post ስር comment ስታደርጉ ለማየት ሞክረናል::እናም የተወሰነ ስለ placement Tip ነገር እንስጣችሁ 😊 ✅በመጀመሪያ placement በዉጤታችሁ እና በፍላጎታችሁ ላይ በመመስረት ነዉ ምደባ ሚካሄደው::እስቲ ላብራራላችሁ ተከታተሉኝ 🧐 ለምሳሌ👱‍♀Rediet ምትባል አንድ ተማሪ ኢንትራንስ ተፈትና አለፈች::ከዛላችሁ placement ሙሉ ተብለው እሷም ለመሙላት ፈለገች:: እሷ እንዲደርሳት ምትፈልገው ሐረማያ ዩንቨርስቲ ነዉ😌እና እንዴት ትሙላ 1ኛ ላይ ስለሞላች ላይደርሳት ይችላል 💅 🤚እዚህ ጋር አንድ አሪፍ Trick ላሳያችሁ ➡️placement ሞላታችሁ ምደባ ሲደረግ ቅድሚያ ለTop ተማሪዎች ነዉ 1st ላይ የሞሉት ፍላጎታቸው ሚጠበቅላቸው:: ያ ማለት Rediet የአሶሳ ተማሪ ብትሆን እና ከትምህርት ቤቷ ኢንትራንስን ካለፉት ዉስጥ በደረጃ ከ1-10 ብትሆን, መጀመሪያ ላይ የሞላችው ዩኒቨርሲቲ 80% የማገኘት ዕድል አላት:: ነገር ግን ይቺ ተማሪ ከ11-20 ዎቹ ደረጃ ዉስጥ ብትሆንስ probabilityው እየቀነሰ የመጣና 2-4 አከባቢ ላይ የሞላችውን የማግኘት ዕድል ይኖራታል ማለት ነዉ :: ግራ ገባቹ አ 😁ደግማችሁ አንብቡት 🙂 @Advanced_freshman 🔗በአጭሩ ማወቅ ያለባቹ ነገር ከት/ቤታቹ በኢንትራንስ result ስንተኛ እንደሆናችሁ ማወቅ then based on the above example መሙላት አለቀ 🤷‍♂️ ➡️ሌላው ነገር ደግሞ በትምህርት ቤታቹ ዉስጥ ከእናንተ ሚበልጡ ተማሪዎች ተመሳሳይ ከሞሉ ወይም አንድን ዩንቨርስቲ 1st ምርጫቸው ካደረጉ ቅድሚያ የነሱን ፍላጎት ስለሚጠብቁላቸው 2, 3,4 አከባቢ ላይ ምርጫችሁን አሪፍ አርጉ:: 😏ምን አለ መሰላችሁ ብዙ ተማሪዎች ሚሸወዱበት ነገር ጎበዝ ተማሪ ሆነው 1ኛ ምርጫቸዉ ሚደርሳቸው መስሏቸው ከ2 ጀምሮ ያሉትን ምርጫቸውን ትኩረት አይሰጡትም ከዛ ምደባ ሲያዩ ያላሰቡት ግቢ ይደርሳቸዋል ☹️ ለጎበዝም ጎበዝ እንዳለ እያሰብን ወገን 🥹 📤Top ተማሪ ባልሆንስ እንዴት ላርግ ምትሉ (መቁረጫ ነጥብ አከባቢ ያላችሁ ማለቴ ነዉ) እናንተ ከ4-10 ምርጫቹ አከባቢ ላይ ትኩረት ስጡ ምክንያቱም መጀመሪያ እንዳልኩአቹ ቅድሚያ ለTop ተማሪዎች ነዉ ምርጫቸው ሚጠበቀው:: እናንተ ብልጥ ሆናችሁ ከሞላቹ ምትፈልጉበት ዩንቨርስቲ ይደርሳቿል::ስለዚህ 300,350,400...ማምጣታቹ አሞላላችሁን ይወስናል እንጂ ከናንተ በላይ ዉጤት ኖሯቸዉም በአሞላል ምክንያት ሚፈልጉትን ዩንቨርስቲ ላያገኙ ይችላሉ:: 👥ከዚህ በፊት ይሄን method ለቻናላችን member ነግረናቸዉ የፈለጉበት ዩንቨርስቲ የገቡ ብዙ ልጆች አሉ::እንዲህ ስል ግን 100% በዚህ method የፈለጋቹበት ግቢ ይደርሳቿል ማለቴ አይደለም ዕድልም ወሳኝ ነዉ ☹️ብቻ ኮንታ እንዳትገቡ ምኞቴ ነዉ 🥹😁 🔗ባጠቃላይ placement ስትሞሉ በደምብ ተጠንቀቁ ምክንያቱም ከ4-7 ዓመት ምትኖሩበት ሀገር እና ቤት ነዉ🙌 ✍Advanced freshman admin🫡 መልካም ዕድል ተመኘዉላቹ ❤️ ቻናላችንን ለ2019 Freshman ተማሪዎች share ያድርጉ🤗 JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
7 698
8
Dear UAT Test Takers, Please find attached the UAT Test Day Guide for your review and reference. We wish you the best of luck on your examination! Best regards, AAU Testing Center
6 905
9
+1
1_UAT_Test_Taker_Schedule_–_AAU_Test_Site_–_September_7–8,_2026.xlsx
6 787
10
UAT exam schedule
UAT exam schedule
6 952
11
ቢያንስ 500👍 then እስከ ማታ ተፅፎ post ይደረጋል👋
7 224
12
#Placement እየሞላችሁ ያላችሁ ተማሪዎች ስለ placement አንዳንድ መረጃ እና አሞላል Trick ነገር ትፈልጋላችሁ? እስቲ በReaction👍 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
7 425
13
🎁ህይወት የመውደቅ የመነሳት ጉዳይ ናት ነገር ግን አላማ ላለው ሰው ስኬት አይቀሬ ነው😏 🎮ለዚህ ምስክር ከሚሆኑ ሰዎች መሀከል Alibaba አንዱ ነው። 🧳 አንተስ ምን ማሳካት ትፈልጋለህ ጎበዝ
🎁ህይወት የመውደቅ የመነሳት ጉዳይ ናት ነገር ግን አላማ ላለው ሰው ስኬት አይቀሬ ነው😏 🎮ለዚህ ምስክር ከሚሆኑ ሰዎች መሀከል Alibaba አንዱ ነው። 🧳 አንተስ ምን ማሳካት ትፈልጋለህ ጎበዝ ተማሪ መሆን፣ ስኬታማ መሆን፣ ምን ትፈልጋለህ? ተስፋ አትቁረጥ እስከመጨረሻው ታገል💪። መልካም ምሽት😊 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍
8 067
14
hi እንዴት ናችሁ የ Freshman vip class ቤተሰቦቼ 🙏 የHawassa university አንደኛ ዓመት ተማሪ ነኝ። ይቅርታ ስመን መጥቀስ አልፈግም 🙄 ዛሬ ይሄንን የጻፍኩት የAdvanced
hi እንዴት ናችሁ የ Freshman vip class ቤተሰቦቼ 🙏 የHawassa university አንደኛ ዓመት ተማሪ ነኝ። ይቅርታ ስመን መጥቀስ አልፈግም 🙄 ዛሬ ይሄንን የጻፍኩት የAdvanced chanal መስራች እና በተለያዩ ስራዎችን በመስራት ከእኛ ከ freshman ተማሪዎች ጎን የቆሙትን ለማመስገን ነው። Advanced freshman member የሆንኩት በመጀመሪያ ሴምስተር አጋማሽ አከባቢ ነበር ብሆንም ብዙ ተጠቅሜ ነበር ። ነገር ግን በሁለተኛው ሴምስተር ሁሉንም በደንብ አንዱም ሳይቀር በመከታተል ጥሩ ውጠት ማምጣት ችያለሁ። ስለዚህ ስላደረጋችሁ አስተዋጽኦ በሙሉ ልብ አመሰግናለሁ።በርቱ ይሄንን መልካም ስራ ማቆም የለባችሁም ። God bless you 🙏
7 541
15
በ2019 በRemedial program ትምህርታችሁን ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ እየጠበቃቹ ላላቹ ተማሪዎች: መረጃ ምታገኙበት እና በቀጣይ ለዝግጅታቹ የሚጠቅም ቻናል ስለሆነ ከታች ተቀላቀሉ👇👇 https://t.me/Remedial_2019batch https://t.me/Remedial_2019batch
7 394
16
👋ምን Department ብገባ ለኔ ይሻለኛል? 🙌በመጀመሪያ ግን ይሄን ፁፍ የፃፍነው አብዛኞቻችሁ Placement እየሞላችሁ ስለሆነ እና መግባት ለምትፈልጉት ዲፓርትመንት ምትመርጡት ዩንቨርስቲ ወሳኝ ስለሆነ ነው 👋 🕹️ አብዛኛው የግቢ ተማሪ Campus እያለ ከ final ፈተና ይልቅ በጣም ሚያስጨንቀው የት field ቢገባ የተሻለ እንደሆነ ማወቁ ላይ ነው? እንትን field መግባት እንፈልጋለን ግን ተመረቀን ወተን ያለው የስራ ሁኔታ ያሳስበናል .... የሆነ ፊልድ ደግሞ ጥሩ ብር እና ስራ ያስገኛል ግን አንፈልገውም..... የእኛ ፍላጓት የምንፈልገው ፊልድ መግባት ነው:: ግን ቤተሰብ ሚፈልገው ሌላ እንድንገባ ነው .....ብቻ በብዙ ነገሮች ለመምረጥ በጭንቀት እንወጠራለን🤯 !  ከዚ ፊልድ ግቡ የማለት ሞራሉ ባይኖረኝም እኔ ያሳለፍኩት ነገር ስለሆነ በዚህ ጉዳይ ዝም ከምል ትንሽ የቤተሰብነቴን ልበላችሁ🤗 ። 🧳ከመምረጣችሁ በፊት እነዚህን ከግምት ውስጥ አስገቡና እራሳችሁን ጠይቁ። 🔎 1. ፍላጓት ! ⭕ በመጀመሪያ አንድን ፊልድ ለመምረጥ ከ መወሰናችን በፊት እውን ለዚያ የተለየ ፍቅር አለን? እናንተን የዛሬ ምናምን ዓመት የት ብታገኙት በራሳችሁ ትኮራላችሁ?  በቃ እኔ ወደዚች ምድር የመጣሁት ለዚ የስራ ዘርፍ ነው የምትሉትን ያዙ ....... 🔎2. እራስን ማወቅ ! 🤘 ይህ ወሳኝ ነጥብ ነው እራስን ማወቅ ..... የ ሂሳብ ትምህርቶች ናቸው ወይስ የ ኮንሴፕት (ሽምደዳ ) ትምህርቶች ናቸው  አናንተን ተሎ የሚገቧችሁ ?  ቁጭ ብሎ የማንበብ ባህሉ አላችሁ ወይስ አንዴ ከ ገባችሁ ድጋሚ ማየት አትፈልጉም ?  በረባ ባረባው ጭንቀታም ናችሁ ?  ...... ብዙ ነገሮችን እራሳችሁን ጠይቃችሁ እወቁ! .............እና አሁን እራሳችሁን አወቃችሁ የትኛው የ ሙያ ዘርፍ  ነው ከናንተ ጋር ሚሄድ ?  .................... ምንም እንኳን የ ናንተ ክህሎት ለምትፈልጉ ፊልድ አነስተኛ ቢሆንም ዋናው ነገር ፍላጓት ስለሆነ ፤ ሁሉም ነገር ደግሞ የሚለመድ ነውና ፍላጓታችሁን ከ ምትፈልጉት ፊልድ ጋር ትንሽም ቢሆን ራሳችሁን በማመዛዘን ለመምረጥ ብታስቡ የተሻለ ነው። 🔵ከዚህ ላይ የኔን ሀሳቦች ላስገባ  ብዙዎችችን ሜዲስን እና ጤና ነክ መግባት እንፈልጋለን ለምን ሲባል  ቅጥር አላቸው እና በ ማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይ ስለሆኑ። ...... ዶ/ር ፣ ነርስ  ሲባልና  Engineer ሲባል የትኛው ባሁን ዘመን ክብር እንዳለው ለናንተ ልተወው👀 ... ግን ጤና እንደምናስበው አይደለም ትልቅም ይሁን ትንሽ የጤና ፊልድ ከሁሉ የበለጠ ቁጭ ብሎ ማንበብን ይጠይቃሉ ፣ አስተዋይ በትምህርት ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰብም ብልህ የሆነ ሰው። ጤና ለመግባት i was asking Doctors እና ያሉኝ " ብር ምትፈልግ ከሆነ ሀሳብህን ቀይር ብር ብቻ እያሰብክ ድካሙን መቋቋም ስለማትችል ለምን Accounting አትማርም ባንኮች በጥሩ ገንዘብ ይቀጥሩህ አይደል..... ግን ሰውን ለመርዳት እና በነሱ መዳን  ውስጥህን የሚያስደስትህ ከሆነ ትግስተኛ ከሆንክ ጤና ግባ " ነበር ያሉኝ ...... እውነት ነው ብዙ ጓደኞቼ በሰው ግፊት እና ለቅጥር እያሉ ማይፈልጉት እና ከነሱ ጸባይ ጋር የማይሄድ ፊልድ ገብተው still now ሲያማርሩ ነው የማያቸው ። ጊዜ ያልፋል ነገ የሚመጣው ዘመን ደግሞ አይታወቅም ። በመጨረሻም እንድትረዱት የምፈልገው ሁሉም ፊልድ ላይ ደስ ብሎን እየተማርን ፣ ጥሩ ውጤት መስራት ከቻልን ና በተማርነው ማህበረሰቡን የሚጠቅም ስራ ከሰራን እንደኛ ውጤታማ ሚሆን የለም ሁሉም ነገር Depend ሚሆነው በኛው ስለሆነ። ⛔መማራችሁ ካልቀረ የተሻሉ የሚባሉ የትምህርት መስኮችን ብትመርጡ ይሻላል ....ግን ከላይ የተዘረዘሩትን ነገሮችንም Consider አድርጉ ለማለት ነው።☺️ JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ✅
8 342
17
ቤተሰብ Placement እየሞላቹ ነዉ? የመጀመሪያዎቹ 3 የግቢ ምርጫቹ የትኞቹ ናቸዉ? እስቲ comment ላይ ፃፋ👇
8 438
18
#Hawassauniversity 💙ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ አመት Radiology ተማሪያችን የምትመክራቹ ምክር አላት🎙 ✏️ስለ Mid Exam? ✏️ስለ Final Exam? ✏️የጊቢ የአስተማሪዎች የትምህርት አሰጣጥ? 📢በዚህ ሁሉ ጥሩ ነጥብ አምጥቶ እንዴት የፈለጉት ዲፓርትመንት መግባት ይቻላል? በደምብ ስሟት🤗 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
8 706
19
የዩኒቨርስቲ ምደባ በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ የዩኒቨርሲቲ እና የባንድ ምርጫችሁን፣ እንዲሁም የልዩ ድጋፍ ማመልከቻ ለማቅረብ ከታች ያለውን ቪዲዮ መመሪያ በመከታተል መሙላት የምትችሉ መ+1
የዩኒቨርስቲ ምደባ በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ የዩኒቨርሲቲ እና የባንድ ምርጫችሁን፣ እንዲሁም የልዩ ድጋፍ ማመልከቻ ለማቅረብ ከታች ያለውን ቪዲዮ መመሪያ በመከታተል መሙላት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
8 903
20
#Placement ማስታወቂያ የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-   🧳የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን። ⭕ማስፈንጠሪያ (Link)  https://student.ethernet.edu.et/ ማሳሰቢያ፡- v የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።   የትምህርት ሚኒስቴር JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
15 229