Remedial Class
ይህ ለ 2019 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Remedial Class
کانال Remedial Class (@remedial_2019batch) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 895 مشترک است و جایگاه 12 818 را در دسته آموزش و رتبه 2 336 را در منطقه الولايات المتحدة الأمريكية دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 895 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 23 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 658 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -13 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 45.51% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 21.30% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 7 235 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 3 386 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 58 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“ይህ ለ 2019 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 24 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگذاری دادهها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 24 اکتبر | 0 | |||
| 23 اکتبر | +4 | |||
| 22 اکتبر | +61 | |||
| 21 اکتبر | +44 | |||
| 20 اکتبر | +25 | |||
| 19 اکتبر | +66 | |||
| 18 اکتبر | +22 | |||
| 17 اکتبر | +53 | |||
| 16 اکتبر | +124 | |||
| 15 اکتبر | +100 | |||
| 14 اکتبر | +88 | |||
| 13 اکتبر | +84 | |||
| 12 اکتبر | +16 | |||
| 11 اکتبر | +3 | |||
| 10 اکتبر | +43 | |||
| 09 اکتبر | +45 | |||
| 08 اکتبر | +50 | |||
| 07 اکتبر | +4 | |||
| 06 اکتبر | +5 | |||
| 05 اکتبر | +9 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | +2 | |||
| 02 اکتبر | +18 | |||
| 01 اکتبر | +17 |
| 2 | የቅድመ ጥሪ ማስታወቂያ
#Borana_University
ለ 2019 የ Remedial ተማሪዎች ዩኒቨርስቲው እናንተን ለመቀበል ቅድመ-ዝግጅቶችን እያጠናቀቀ መሆኑን ገልጾ በቅርቡ ይፋዊ ጥሪ ስለሚያደርግ በትዕግስት እንድትጠብቁ አሳስቧል። | 3 405 |
| 3 | 📝ዉድ የሪሜድያል ተማሪዎች አብዛኞቻቹ ከሳምንታት ከበዛም ከወር በኃላ ወደ ግቢያቹ የምትገቡ ይሆናል። እናም ግቢ ገብታቹ ከበዛ ከ4-5 ወር ነዉ የምትቆዩት። በዚች አጭር ወር ደግሞ ሙሉዉን የሪሜድያል ኮርስ cover አድርጋችሁ፣ጥያቄዎችን ሰርታችሁ በደምብ መዘጋጀት ይጠበቅባቿል።ለዚህ ዝግጅታችሁ ደግሞ እጅጉኑ ሚያግዛችሁ ነገር Remedial Special Class ነዉ። ለምን በሉ?
✅በየ chapter በቪድዮ እያስረዳናችሁ፣ ፅድት ያሉ ኖቶችን እያዘጋጀንላችሁ፣ እስኪሰለቻችሁ ድረስ የምትሰሯቸዉን worksheet እሰከነ መልሳቸዉ በእያንዳንዱ chapter እየሰራችሁ፣ ያለፉ አመታት የ Remedial exam በመስራት እየተዘጋጃችሁ እንዲሁም ከአምና ተማሪዎች ልምድ እና ምክር እያጋራናችሁ አብራችሁን የምትዘጋጁ ይሆናል። ታድያ ጊዜው ሳይረፍድ ካሁኑ የRemedial Special Class አባል በመሆን ዝግጅታችሁን ዛሬዉኑ ጀምሩ።
💭 በRemedial Special Class ለመመዝገብ ክፍያ ፈፅማችሁ ደረሰኝ የላካችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ private group approve አድርገን ጨርሰናል። በጣም ብዙ ተማሪ እያስተናገድን ስላለ በአጋጣሚ approve ያልተደረጋቹ ካላችሁ
በዚህ @Remedial_specials አግኙን።
📚በተረፈ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ለመመዝገብ
ይህን😬@Remedialtutor_bot ቦት ተጠቀሙ::
ለተጨማሪ መረጃ ➡️@Remedial_supportbot
©Remedial Special Class
JOIN: @Remedial_2019batch ✅ | 5 030 |
| 4 | #Kabridehar_University
ቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ በ 2019 አዲስ የተመደቡለትን የ ሪሜዲያል ተማሪዎችን ዛሬ መቀበል ጀመሯል
JOIN👇
@Remedial_2019batch ☑
@Remedial_2019batch ☑ | 4 220 |
| 5 | #Dillauniversity
በ2019ዓ.ም ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች፣ ቀደም ሲል የመግብያ ቀን ጥቅምት 19 እና 20 መሆኑን ማሳወቃችን ይታወሳል።
ሆኖም ግን አሁን ላይ በአንዳንድ ምክንያቶች የመግብያ ቀኑ የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን፣ ትክክለኛ የመግብያ ቀኑን በቅርቡ በይፋ የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልፃለን።
JOIN👇
@Remedial_2019batch ☑
@Remedial_2019batch ☑ | 4 797 |
| 6 | Haramaya ተመድባችሁ የነበራችሁ ሪሜድያል ተማሪዎች ሁላችሁም እንግዲህ ወደ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ነዉ ምትገቡት😔 እንደዉ ትምህርት ሚኒስቴር ምን አይነት የወረደ ተግባር እንደሚሰሩ😒 ለተማሪ ስነ ልቦና እንኳ አይጨነቁ። ብቻ ፈጣሪ ይርዳችሁ ተስፉ እንዳትቆርጡ🙏 | 4 560 |
| 7 | Woldia university ተማሪዎች የሆናችሁ የremedial group ከታች ተቀላቀሉ
👇👇
https://t.me/+TNuHugtlM-FkNzg0
https://t.me/+TNuHugtlM-FkNzg0 | 2 373 |
| 8 | #Kabridehar_University
አዲስ ነገር እስካሌለ ድረስ የቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ አዲስ የሬሜዲያል ተማሪዎች መጭው ሀሙስ እና አርብ ወደ ዩኒቨርስቲያችሁ ትገባላችሁ::
መረጃዎችን በፍጥነት የምናደርሳችሁ ይሆናል።
JOIN👇
@Remedial_2019batch ☑
@Remedial_2019batch ☑ | 5 179 |
| 9 | የሬሜዲያል ጥሪ ተጀመረ ይልሀል🔥🔥🔥 | 5 110 |
| 10 | የጥሪ ማስታወቂያ
በቅድሚያ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን በ 2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም ይከናወናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ለምዝገባ የሚያስፈልጉ
1. የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒ፣
2. ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒ፣
3. የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒ፣
4. ሁለት 3X4 መጠን የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፎች፣
5. ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)፣
6. አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡
ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
JOIN👇
@Remedial_2019batch ☑
@Remedial_2019batch ☑ | 9 726 |
| 11 | ⚠️ለ2019 ዓ.ም. የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ
በ2019 ዓ.ም. በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣ በዩኒቨርሲቲያችን ከፍተኛ ቁጥር ያለው የፍሬሽማን (Freshman) ተማሪ በመመደቡ ምክንያት በትምህርት ሚኒስቴር ዳግም ምደባ ወደ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተቀየራችሁ መሆኑን እንገልጻለን። በመሆኑም፣ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የጥሪ ማስታወቂያ በሚያወጣበት ወቅት በጭሮ ከተማ በሚገኘው ዋና ግቢ በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን። | 4 813 |
| 12 | ዉድ የ Remedial Special Class ተማሪዎች ዛሬ ማታ ከአምና ሪሜድያል ተማሪዎች ልምዳቸዉን፣የጥናት ዘዴ፣ምክር እና ግቢ ላይ ያሳለፉበትን መንገድ እንዲሁም አሪፍ ለማምጣታቸዉ የረዳቸዉን የተለያዩ ነገሮችን share ያረጓቿል። እንግዲ ብልጥ ከራሱ እና ከሰዉ ስህተት እንደሚማረዉ ብዙ ነገሮችን እንደምታተርፉበት አንጠራጠርም።
💬ማንበብ ብቻዉን በራሱ effective ላያረግ ይችላል። ስለዚህ ከጥናት ጎን ለጎን የምናጋራችሁን ምክር፣Tip፣ Tricks ፣experience እና ሌሎች ነገሮችንም ተግብሩ።
👥ከእኛ ጋር ዝግጅቱን በሚገባ አድርጎ አንድም ሚወድቅ ተማሪ አይኖርም👌።
እስካዉን እኛን ያልተቀላቀላችሁ አሁንም በራችን ክፍት ነዉ፣ ተመዝግባችሁ ዛሬዉኑ ልትቀላቀሉን ትችላላችሁ👋
ለመመዝገብ
ይህን😬@Remedialtutor_bot ቦት ተጠቀሙ::
💬ለተጨማሪ መረጃ👇
@Remedial_supportbot | 4 892 |
| 13 | ⚠️ማሳሰብያ
አንዳንድ ተማሪዎች በRemedial Special Class ለመመዝገብ የክፍያ አካዉንት ከየት እናገኛለን?ተሳስተን ወደ ሌላ ሰዉ ላክን፣ በማለት እየተወዛገባችሁ እንዳለ ተመልክተናል።
⚠️ስለሆነም ለመመዝገብ ክፍያ የምትፈፅሙት ከታች ባሉት Account እና የክፍያ አማራጮች ብቻ ነዉ።ክፍያ 500 ብር ብቻ ነው።
💸የ ክፍያ አማራጮች
Account Name: Bereket Aschalew Sime
🏦Commercial Bank of Ethiopia
➡️1000507759681
🏦Awash Bank
➡️013351138580300
🏦Abyssinia Bank
➡️171670349
🏦Telebirr
➡️0967738285
⬆️ከላይ ባሉት የክፍያ አማራጮች በሚመቻቹ (Mobile banking ወይንም በአካል ባንክ በመሄድ) ክፍያ ከፈፀማቹህ በኋላ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ photo አንስታችሁ ወይንም Screenshoot አድርጋችሁ
በዚህ @Remedial_specials ይላኩልን::እንዲሁም በሌላ ሰዉ Account መክፈል ትችላላችሁ።
🔔መክፈላችሁን ካረጋገጥን በኃላ የPrivate group link ተልኮላችሁ Approve ትደረጋላችሁ። | 4 563 |
| 14 | پیام صوتی | 4 489 |
| 15 | Good morning ☀️ | 4 610 |
| 16 | በመጀመሪያ እግዚአብሄር ይመስገን የሪሚዲያል ውጤት ማምጣት ራሱ ትልቅ ነገር ነው personally ይሄንን እድል በደንብ መጠቀም ያስፈልጋል ብዬ አስባለሁ so ይሄን ደሞ ከRemedial special class ጋር እናሳካዋለን trust me 🙌 መጀመሪያ ስመዘገብ እርግጠኛ አልነበርኩም ነበር ግን ከፍዬ ስገባ ካሰብኩት በላይ ነው በጣም ጥሩ ነገሮችን አጊንቼበታለው እናንተም ታገኙበታላቹ እና እንድትመዘገቡ recommend አደርጋቹሀለው ስትመዘገቡ በፈለጋቹት አይነት አለላቹ note video question ምናለፋቹ በትንሽ ብር ብዙ ነገር ታተርፉበታላቹ ባይ ነኝ ከፈጣሪ ጋር እና ከ remedial special class ጋር ይታለፋል so ተመዝገቡ የምሬን ነው ታተርፉበታላቹ 🙏🙏💪💪💪💪💪 tnx. | 4 883 |
| 17 | Remedial special class በለቤቶች ስለ ሰተችሁት ትምህርት እጅግ በጣም አማሰግነለሁ በእራሴ በኩል !!! እስካሁን እነንታን የሚጣራታር ያሪሚዲያል ታማሪ ከላ በጣም ዘግይቷል! ምክንያቱም እናንተ ለታማሪ የምትሰቱት ትምህርት እጅግ ማራኪ እና ጄኔራል የሆነ ለታማሪ ቶሎ ለማራዳት በጣም ምቹ ነው! 📚📚📚📚🙏 | 4 650 |
| 18 | Bemejemeria slemtsetut tmihrt msganaye kef yale new. Balemalefe betam debrogni neber spacial class mzgeba sijemerm biru kelal sleneber balketatelewum bimezegebs bye temezegebku. Kezam endejemerachihu abreachihu aljemerkum neber eyekoyehu gin eski lyew bye notochinm videowechinm meketatel jemerku degmo yalut tiyakewechis bibal mariamn betam new tesfa kemekuret wede tesfa yeteshegagerkut beka mewudek ayitasebm betam arif new ene kemejemerachihu betam temechitognal bezihu ketlu amesegnalehu | 4 712 |
| 19 | ውድ የRemedial program ተማሪዎች እንዴት ናቹህ? እስቲ ዛሬ ስለ ሬሜድያል ኮርስ አንድ አንድ ነገሮችን እንንገራችሁ ተከተሉን 😊።
🎮ይህ ሬሜድያል ሚባለው ኮርስ ለመጀመሪያ ጊዜ በ2014 የ12ኛ ክፍል entrance ፈተና ወስደው ከ30% በለይ ከ50% በታች ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ነጥባቸውን ከ50%በላይ አምጥተው በ2017 በተለያዩ በመንግስት ዩኒቨርሲቲ ና በግል ኮሌጅ የ1ኛ አመት ተማሪ እንድትሆኑ ከትምህርት ሚኒሰቴር የተሰጠ ሁለተኛ እድል ☺️ ነው ብል ማጋነን አይሆንም 😊።
👋እናንተ ይህን እድል ያገኛቹሁት ተማሪዎች እድለኛ ናቹህ ከምር። እና ስንት ባመጣ ነው ቀጣይ ዓመት የ1ኛ አመት ተመሪ ምሆነው???🤔 ትሉኝ ይሆናል። well
🔄ከአምና በፊት ባሉት ዓመታት ከምትማሩበት ዩኒቨርሲቲ እና ከማዕከል እየተባለ 30% እና 70% ዉጤት ሲያዝ ቆይቷል::ይሁን እንጂ ከ2017 ጀምሮ ዉጤት ከማዕከል ማለትም ትምህርት ሚኒስቴር በሚያወጣው Remedial exam ተፈትናችሁ እንዲያልፉ ተደርጓል::ይህም የሆነበት ምክንያት በተለያየ አጋጣሚ በዩንቨርስቲዎች ዉስጥ የምዘና ጥራት ጉድለት እና በሌሎች ምክንያቶች ዉጤት ከማዕከል ብቻ እንዲያዝ ተደርጓል::ዘንድሮም በዚው ሁኔታ ይቀጥላል ተብሎ ይጠበቃል::
🔰ይህ መሆኑ የተወሰነ ተማሪዎች ላይ ጫና ቢያደርግም ነገር ግን በተመሳሳይ ሁኔታ ተማሪዎችን ለመለየት እና ለመመዘን ከማዕከል መሆኑ አዎንታዊ ነው::እናላችሁ ብዙ ተማሪዎች ዉጤት ከማዕከል ነው ሚያዘው ስለዚህ ግቢ ላይ ገብቼ ባሾፍ እና ለExam ብቻ ባጠና አልፋለው ብለው በጣም የተሳሳተ ምልከታ ዉስጥ ሲገቡ ይታያል😓::
📝በመጀመሪያ ደረጃ ግቢ እንደገባችሁ ሚሰጣችሁ Module📖 እና አስተማሪዎች ሚያስተምሯችሁ Outline📝 ብቻ ነው ማንም Detail አያስተምሯችሁም ::ምክንያቱም highschool ላይ ተምራቿል ተብሎ ስለሚታሰብ ነካ ነካ አርገው ነው ምያልፉት ነገር ግን exam ሲወጣ Detail ስለሆነ በደምብ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቿል::🤗አታስቡ እኛ እያለን የምን መጨነቅ ምታነቧቸዉን Note📝 ,Video tutorial , ራሳችሁን ምትፈትኑበትን የተለያዩ ጥይቄዎች📝, የፈተና አሰራር ስልት እና ሌሎች አጋዥ ነገሮችን በማዘጋጀት ከዚህ ቀደም ባሉት ዓመታት ተማሪዎች እንዳገዝን ሁሉ ዘንድሮም በተሻለ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ Remedial Tutorial አዘጋጅተንላቿል😊ስለዚህ በዚሀ Tutorial መዘጋጀት የምትፈልጉ
በዚህ👉 @Remedialtutor_bot መመዝገቢያ ቦት ተመዝግባችሁ ዝግጅታችሁን መጀመር ትችላላችሁ።
🙌 ሌላው ልነግራችሁ ምፈልገው ትልቁ ነገር በጭራሽ ተስፋ እንዳትቆርጡ የምሬን ነው ምላችሁ... ምክንያቱም ችሎታ ወይም እዉቀት አንሷችሁ አይደለም Remedial የገባችሁት!!እንደሁም በዚህ አጋጣሚ በቅርቡ የሆነ ተማሪ የነገረኝን ነገር ላካፍላችሁ 🤗 ልጁ Medium ተማሪ ነበር እና ለኢንትራንስ በሚገባ ሁኔታ አጥንቶ ዉጤት ሲመጣ ከጠበቀው በታች ሆነበት😣::እናም በጣም ከመረበሹ የተነሳ ለሳምንታት ከቤት ሳይወጣ በጭንቀት ሲሰቃይ ነበር ምክንያቱም ልጁ ከድሮ ጀምሮ Medicine የመግባት ሕልም ነበረው እና በዚህ ምክንያት freshman ሳይገባ ቢቀርም... ተስፋ ባለመቁረጥ ስሜት ዉስጥ በመግባት Remedial ገብቶ አሪፍ ዉጤት መስራት እንዳለበት ወስኖ የRemedial ተማሪ ሆነ::የአጠናን ስልቱን በመቀየር እና ያሰበዉን ሕልም ለማሳካት ሲል ተምሮ Remedial ዉጤቱን ከፍተኛ በማምጣት ፍሬሽማንን ተቀላቀለ😀:: እናላችሁ የዚህ ልጅ ትጋት እና ቁርጠኝነት በዚው ሚያበቃ አይደለም ይልቁኑ ፍሬሽማን ላይ ወጥሮ በመማር ከፍተኛ ዉጤት አምጥቶ ከልጅነቱ ሚመኘዉን Medicine መግባት ችሏል👨⚕️::...እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው በሕይወታችሁ ዉስጥ መዉደቅ ይኖራል ነገር ግን ወዉደቅ እንዳለ ሁሉ መነሳትም አለ:: ስለዚህ ይህን ዓመት ባማረ መልኩ ከእኛ ጋር እንደምታሳልፉ አንጠራጠርም❤
📚በተረፈ በRemedial Special Class ዉስጥ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ለመመዝገብ
ይህን😬@Remedialtutor_bot ቦት ተጠቀሙ::
💬ለተጨማሪ መረጃ👇
@Remedial_supportbot
ትንሽ ረዘም አረኩ🙈ከተመቻቹ React❤️👍😊
እስቲ ቻናላችንን ዘንድሮ Remedial ለገቡ ተማሪዎች share አርጉላቸው🥰
JOIN👇
@Remedial_2019batch ☑
@Remedial_2019batch ☑ | 5 655 |
| 20 | ከዚህ ጋር በተያያዘ ጊዜዉ ሳይሄድባችሁ እና ቀጣይ ሳምንት የሚኖረንን Mid Exam ለመፈተን እና ዝግጅታችሁን በ Remedial Special Class ዉስጥ ማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ምዝገባችን አሁንም ክፍት ነዉ።
📚ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ለመመዝገብ
ይህን😬@Remedialtutor_bot ቦት ተጠቀሙ::
ለተጨማሪ መረጃ ➡️@Remedial_supportbot
©Remedial Special Class
JOIN: @Remedial_2019batch ✅ | 4 891 |
