Advanced Freshman
前往频道在 Telegram
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot
显示更多📈 Telegram 频道 Advanced Freshman 的分析概览
频道 Advanced Freshman (@advanced_freshman) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 33 402 名订阅者,在 教育 类别中位列第 5 685,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 047 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 33 402 名订阅者。
根据 04 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 6 481,过去 24 小时变化为 188,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 30.36%。内容发布后 24 小时内通常能获得 20.84% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 10 084 次浏览,首日通常累积 6 921 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 80。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::
contact us: @EEG12bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
33 402
订阅者
+18824 小时
+9037 天
+6 48130 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+1 018
在18个频道中
八月 '26
+6 577
在36个频道中
Get PRO
七月 '26
+1 883
在17个频道中
Get PRO
六月 '26
+56
在12个频道中
Get PRO
五月 '26
+128
在7个频道中
Get PRO
四月 '260
在1个频道中
Get PRO
三月 '260
在1个频道中
Get PRO
二月 '260
在12个频道中
Get PRO
一月 '26
+5
在7个频道中
Get PRO
十二月 '25
+44
在12个频道中
Get PRO
十一月 '25
+558
在11个频道中
Get PRO
十月 '25
+738
在28个频道中
Get PRO
九月 '25
+2 316
在28个频道中
Get PRO
八月 '25
+3 769
在19个频道中
Get PRO
七月 '25
+941
在26个频道中
Get PRO
六月 '25
+995
在10个频道中
Get PRO
五月 '25
+28
在4个频道中
Get PRO
四月 '25
+6
在2个频道中
Get PRO
三月 '25
+5
在7个频道中
Get PRO
二月 '25
+18
在9个频道中
Get PRO
一月 '25
+629
在28个频道中
Get PRO
十二月 '24
+962
在22个频道中
Get PRO
十一月 '24
+2 887
在17个频道中
Get PRO
十月 '24
+3 049
在21个频道中
Get PRO
九月 '24
+2 616
在38个频道中
Get PRO
八月 '24
+1 359
在20个频道中
Get PRO
七月 '24
+3 508
在31个频道中
Get PRO
六月 '24
+6 115
在15个频道中
Get PRO
五月 '24
+2 243
在10个频道中
Get PRO
四月 '24
+2 417
在7个频道中
Get PRO
三月 '24
+2 303
在4个频道中
Get PRO
二月 '24
+127
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+265
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+216
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+1 742
在2个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 05 九月 | +184 | |||
| 04 九月 | +188 | |||
| 03 九月 | +210 | |||
| 02 九月 | +254 | |||
| 01 九月 | +182 |
频道帖子
| 2 | #Placement እየሞላችሁ ያላችሁ ተማሪዎች ስለ placement አንዳንድ መረጃ እና አሞላል Trick ነገር ትፈልጋላችሁ? እስቲ በReaction👍
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️ | 1 338 |
| 3 | 🎁ህይወት የመውደቅ የመነሳት ጉዳይ ናት ነገር ግን አላማ ላለው ሰው ስኬት አይቀሬ ነው😏
🎮ለዚህ ምስክር ከሚሆኑ ሰዎች መሀከል Alibaba አንዱ ነው።
🧳 አንተስ ምን ማሳካት ትፈልጋለህ ጎበዝ ተማሪ መሆን፣ ስኬታማ መሆን፣ ምን ትፈልጋለህ? ተስፋ አትቁረጥ እስከመጨረሻው ታገል💪።
መልካም ምሽት😊
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 4 168 |
| 4 | hi እንዴት ናችሁ የ Freshman vip class ቤተሰቦቼ 🙏
የHawassa university አንደኛ ዓመት ተማሪ ነኝ። ይቅርታ ስመን መጥቀስ አልፈግም 🙄
ዛሬ ይሄንን የጻፍኩት የAdvanced chanal መስራች እና በተለያዩ ስራዎችን በመስራት ከእኛ ከ freshman ተማሪዎች ጎን የቆሙትን ለማመስገን ነው። Advanced freshman member የሆንኩት በመጀመሪያ ሴምስተር አጋማሽ አከባቢ ነበር ብሆንም ብዙ ተጠቅሜ ነበር ።
ነገር ግን በሁለተኛው ሴምስተር ሁሉንም በደንብ አንዱም ሳይቀር በመከታተል ጥሩ ውጠት ማምጣት ችያለሁ። ስለዚህ ስላደረጋችሁ አስተዋጽኦ በሙሉ ልብ አመሰግናለሁ።በርቱ ይሄንን መልካም ስራ ማቆም የለባችሁም ።
God bless you 🙏 | 4 908 |
| 5 | በ2019 በRemedial program ትምህርታችሁን ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ እየጠበቃቹ ላላቹ ተማሪዎች: መረጃ ምታገኙበት እና በቀጣይ ለዝግጅታቹ የሚጠቅም ቻናል ስለሆነ ከታች ተቀላቀሉ👇👇
https://t.me/Remedial_2019batch
https://t.me/Remedial_2019batch | 5 154 |
| 6 | 👋ምን Department ብገባ ለኔ ይሻለኛል?
🙌በመጀመሪያ ግን ይሄን ፁፍ የፃፍነው አብዛኞቻችሁ Placement እየሞላችሁ ስለሆነ እና መግባት ለምትፈልጉት ዲፓርትመንት ምትመርጡት ዩንቨርስቲ ወሳኝ ስለሆነ ነው 👋
🕹️ አብዛኛው የግቢ ተማሪ Campus እያለ ከ final ፈተና ይልቅ በጣም ሚያስጨንቀው የት field ቢገባ የተሻለ እንደሆነ ማወቁ ላይ ነው? እንትን field መግባት እንፈልጋለን ግን ተመረቀን ወተን ያለው የስራ ሁኔታ ያሳስበናል .... የሆነ ፊልድ ደግሞ ጥሩ ብር እና ስራ ያስገኛል ግን አንፈልገውም..... የእኛ ፍላጓት የምንፈልገው ፊልድ መግባት ነው:: ግን ቤተሰብ ሚፈልገው ሌላ እንድንገባ ነው .....ብቻ በብዙ ነገሮች ለመምረጥ በጭንቀት እንወጠራለን🤯 ! ከዚ ፊልድ ግቡ የማለት ሞራሉ ባይኖረኝም እኔ ያሳለፍኩት ነገር ስለሆነ በዚህ ጉዳይ ዝም ከምል ትንሽ የቤተሰብነቴን ልበላችሁ🤗 ።
🧳ከመምረጣችሁ በፊት እነዚህን ከግምት ውስጥ አስገቡና እራሳችሁን ጠይቁ።
🔎 1. ፍላጓት !
⭕ በመጀመሪያ አንድን ፊልድ ለመምረጥ ከ መወሰናችን በፊት እውን ለዚያ የተለየ ፍቅር አለን? እናንተን የዛሬ ምናምን ዓመት የት ብታገኙት በራሳችሁ ትኮራላችሁ? በቃ እኔ ወደዚች ምድር የመጣሁት ለዚ የስራ ዘርፍ ነው የምትሉትን ያዙ .......
🔎2. እራስን ማወቅ !
🤘 ይህ ወሳኝ ነጥብ ነው እራስን ማወቅ ..... የ ሂሳብ ትምህርቶች ናቸው ወይስ የ ኮንሴፕት (ሽምደዳ ) ትምህርቶች ናቸው አናንተን ተሎ የሚገቧችሁ ? ቁጭ ብሎ የማንበብ ባህሉ አላችሁ ወይስ አንዴ ከ ገባችሁ ድጋሚ ማየት አትፈልጉም ? በረባ ባረባው ጭንቀታም ናችሁ ? ...... ብዙ ነገሮችን እራሳችሁን ጠይቃችሁ እወቁ! .............እና አሁን እራሳችሁን አወቃችሁ የትኛው የ ሙያ ዘርፍ ነው ከናንተ ጋር ሚሄድ ? .................... ምንም እንኳን የ ናንተ ክህሎት ለምትፈልጉ ፊልድ አነስተኛ ቢሆንም ዋናው ነገር ፍላጓት ስለሆነ ፤ ሁሉም ነገር ደግሞ የሚለመድ ነውና ፍላጓታችሁን ከ ምትፈልጉት ፊልድ ጋር ትንሽም ቢሆን ራሳችሁን በማመዛዘን ለመምረጥ ብታስቡ የተሻለ ነው።
🔵ከዚህ ላይ የኔን ሀሳቦች ላስገባ ብዙዎችችን ሜዲስን እና ጤና ነክ መግባት እንፈልጋለን ለምን ሲባል ቅጥር አላቸው እና በ ማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይ ስለሆኑ። ...... ዶ/ር ፣ ነርስ ሲባልና Engineer ሲባል የትኛው ባሁን ዘመን ክብር እንዳለው ለናንተ ልተወው👀 ... ግን ጤና እንደምናስበው አይደለም ትልቅም ይሁን ትንሽ የጤና ፊልድ ከሁሉ የበለጠ ቁጭ ብሎ ማንበብን ይጠይቃሉ ፣ አስተዋይ በትምህርት ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰብም ብልህ የሆነ ሰው። ጤና ለመግባት i was asking Doctors እና ያሉኝ " ብር ምትፈልግ ከሆነ ሀሳብህን ቀይር ብር ብቻ እያሰብክ ድካሙን መቋቋም ስለማትችል ለምን Accounting አትማርም ባንኮች በጥሩ ገንዘብ ይቀጥሩህ አይደል..... ግን ሰውን ለመርዳት እና በነሱ መዳን ውስጥህን የሚያስደስትህ ከሆነ ትግስተኛ ከሆንክ ጤና ግባ " ነበር ያሉኝ ...... እውነት ነው ብዙ ጓደኞቼ በሰው ግፊት እና ለቅጥር እያሉ ማይፈልጉት እና ከነሱ ጸባይ ጋር የማይሄድ ፊልድ ገብተው still now ሲያማርሩ ነው የማያቸው ። ጊዜ ያልፋል ነገ የሚመጣው ዘመን ደግሞ አይታወቅም ። በመጨረሻም እንድትረዱት የምፈልገው ሁሉም ፊልድ ላይ ደስ ብሎን እየተማርን ፣ ጥሩ ውጤት መስራት ከቻልን ና በተማርነው ማህበረሰቡን የሚጠቅም ስራ ከሰራን እንደኛ ውጤታማ ሚሆን የለም ሁሉም ነገር Depend ሚሆነው በኛው ስለሆነ።
⛔መማራችሁ ካልቀረ የተሻሉ የሚባሉ የትምህርት መስኮችን ብትመርጡ ይሻላል ....ግን ከላይ የተዘረዘሩትን ነገሮችንም Consider አድርጉ ለማለት ነው።☺️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ✅ | 6 298 |
| 7 | ቤተሰብ Placement እየሞላቹ ነዉ? የመጀመሪያዎቹ 3 የግቢ ምርጫቹ የትኞቹ ናቸዉ? እስቲ comment ላይ ፃፋ👇 | 7 118 |
| 8 | #Hawassauniversity
💙ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ አመት Radiology ተማሪያችን የምትመክራቹ ምክር አላት🎙
✏️ስለ Mid Exam?
✏️ስለ Final Exam?
✏️የጊቢ የአስተማሪዎች የትምህርት አሰጣጥ?
📢በዚህ ሁሉ ጥሩ ነጥብ አምጥቶ እንዴት የፈለጉት ዲፓርትመንት መግባት ይቻላል? በደምብ ስሟት🤗
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️ | 7 275 |
| 9 | የዩኒቨርስቲ ምደባ በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤
የዩኒቨርሲቲ እና የባንድ ምርጫችሁን፣ እንዲሁም የልዩ ድጋፍ ማመልከቻ ለማቅረብ ከታች ያለውን ቪዲዮ መመሪያ በመከታተል መሙላት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN | 7 329 |
| 10 | #Placement
ማስታወቂያ
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
🧳የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን።
⭕ማስፈንጠሪያ (Link) https://student.ethernet.edu.et/
ማሳሰቢያ፡-
v የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።
የትምህርት ሚኒስቴር
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️ | 12 307 |
| 11 | Freshman vip class እንዴት ቆያችሁኝ ታድያ? ሁሉ መልካም እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ 😊 ዛሬ የመጣኹት እናንተን ለማመስገን ነው ይኼው በእግዚአብሔር እርዳታና በእግዚአብሔር በኩል በእናንተ እገዛ የምፈልገውን #department ማለትም #software_engineering መግባት ችያለሁ 🙏 ስለሰጣቹን እገዛ ምስጋናዬ ብዙ ነው ተባረኩልኝ😊
አሁን ለሚመጡት ትውልዶች መፍትሄዎች እንደምትሆኑ አልጠራጠርም እወዳችኋለሁ🥰
በመልካሙ ያገናኘን 🙏 | 7 537 |
| 12 | በ2019 በRemedial program ትምህርታችሁን ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ እየጠበቃቹ ላላቹ መረጃ ምታገኙበት እና በቀጣይ ለዝግጅታቹ የሚጠቅም ቻናል ስለሆነ ከታች ተቀላቀሉ👇👇
https://t.me/Remedial_2019batch
https://t.me/Remedial_2019batch | 3 034 |
| 13 | 🎓 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ሂደት
💻የኢትዮጵያ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የምደባ ሂደት የሚካሄደው በትምህርት ሚኒስቴር ነው።
How it works❓
✈️Submission of Choices: After passing the university entrance exam, students fill out a placement form where they list their preferred universities and programs in order of preference.
✈️የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ካለፉ በኋላ ተማሪዎች የሚመርጧቸውን ዩኒቨርሲቲዎች እና ፕሮግራሞች እንደየፍላጎታቸው የሚዘረዝሩበትን የምደባ ቅጽ ይሞላሉ።
👤 Data Collection: The MoE collects all the placement forms and compiles the data. This includes the students' exam scores, their preferred universities.
👤MoE ሁሉንም የምደባ ቅጾችን ይሰበስባል እና መረጃውን ያጠናቅራል። ይህም የተማሪዎቹን የፈተና ውጤቶች፣ የሚወዷቸውን ዩኒቨርሲቲዎች ያካትታል።
✅ Placement Algorithm: The MoE uses a placement algorithm to assign students to universities. This algorithm considers several factors:
✅MoE ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ለመመደብ የምደባ algorithm ይጠቀማል። ይህ algorithm በርካታ መረጃዎችን ግምት ውስጥ ያስገባል
✅Exam Scores(ያገኛችሁት ውጤት): Higher scores increase the likelihood of getting into more competitive programs and universities.
✅Preferences(የ ዩኒቨርስቲ ምርጫችሁ): The order of preferences listed by the students is taken into account.
✅Quota Systems(የ ዩኒቨርሲቲው የመቀበል አቅም): Some universities and programs may have quotas based on regional representation, gender, or other criteria.
✅Assignment: Based on the algorithm, students are assigned to universities and programs.
✅በመጨረሻም algorithmሙ ከላይ የተዘረዘሩትን በተቀበለው የእናንተ መረጃ መሠረት ይመድባችኋል።
ዋና ዓላማቸው በተቻለ መጠን የ እናንተን ምርጫ ማስጠበቅ ነው።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️ | 8 537 |
| 14 | በ2019 በRemedial program ትምህርታችሁን ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ እየጠበቃቹ ላላቹ መረጃ ምታገኙበት እና በቀጣይ ለዝግጅታቹ የሚጠቅም ቻናል ስለሆነ ከታች ተቀላቀሉ👇👇
https://t.me/Remedial_2019batch
https://t.me/Remedial_2019batch | 2 914 |
| 15 | 🎙የAdvanced Freshman አባል የነበረ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ Optometry ተማሪ🗣
📢ተማሪ ዳንኤል ለ2019 Freshman ለመማር በዝግጅት ላይ ላሉ ተማሪዎች ምን ምክር አለዉ?🙋
በደምብ ይደመጥ🔊
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐ | 9 024 |
| 16 | 🧳በ 2019 ግቢ ለምትገቡ ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ላይ ይሄን የምንላችሁን ስሙ❗️
🧑🎓 በዚህ ሰሞን ሁላችሁም ውጤታችሁን አይታችኋል። ሆኖም ውጤት መጥቶላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ፣ «የትኛውን University ልምረጥ?» የሚለው ጉዳይ ነው አሳሳቢ ነው።
📍በቀጣዩ ሳምንትም የUniversity ምደባ ሙሉ ተብላቹህ በት/ቤቶቻችሁ ትጠራላችሁ!!
🤔 ዩኒቨርሲቲ አምስት ና ከዛ በላይ አመታቶችን የምታሳልፉበት ነው ፥ ህይወትን በራሳችሁ መንገድ ከ 0 የምትጀምሩበት ነው። ስለዚህ የሚቀጥሉት አምስት ና ከዛ በላይ አመታት የምትኖሩበትን ቦታ በጥንቃቄ መምረጥ ያስፈልጋል።
የትኛው ዩኒቨርሲቲ እና ምን አይነት Department መግባት እንዳለባችሁ በጥንቃቄ ማሰብ አለባችሁ። ይህን ለማድረግ ደግሞ እነዚህን ነገሮች አስቡባቸው፤
✅ 1. መግባት የምትፈልጉትን Department ለዩ
በጣም የሚስባችሁ የትኛው የትምህርት አይነት እንደሆነና ወደፊት ምን መስራት እንደምትፈልጉ ለራሳችሁ ግልጽ ማድረግ።
ለምሳሌ website, mobile apps የመሣሠሉት ላይ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ፣ እነዚህን ትምህርት የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎችን መምረጥ ትችላላችሁ ፤ like Software, computer science ,it department ያላቸውን።
✅ 2. ዩኒቨርሲቲው በቡዙ ነገሮች የተሻለ መሆኑን አረጋግጡ
ዩኒቨርሲቲው ጥሩ ስም ካለውና ጥራት ያለው ትምህርት የሚሰጥ ከሆነ አሪፍ ነው። በተለይ ደግሞ እናንተ የምትፈልጉት department ምን ያህል ጥራት እንዳለው ማረጋገጥ አለባችሁ።
✅ መምህራኖቹ ጥሩ እውቀትና ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው።
✅ ቤተ መጽሐፍት፣Computer class፣ wifi፣ የላብራቶሪ መሳሪያዎችና ሌሎች ነገሮች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ መሟላት አለባቸው።
✅ 3. አቅማችሁን እወቁ
እንደ አዲስ አበባ፣ ባህርዳር፣ ጎንደር ያሉ ትላልቅ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈላጊ የሆኑ Departመንቶች ላይ ለመግባት ፍክክር አለ። ምክንያቱም ብዙ ጎበዝ ተማሪዎች ከ እነዚ ዩኒቨርቲዎች ስለሚኖሩ እና አብረዋችሁ ስለሚወዳደሩ ውጤታችሁ(GPA) ከፍ ያለ መሆን አለበት።
ስለዚህ የትምህርት ፍላጎታችሁን ብቻ ሳይሆን ውጤታችሁንም እና አቅማችሁንም እያያችሁ የሚመጥናችሁን ዩኒቨርሲቲ መምረጥ አለባችሁ።
ለምሳሌ Adiss Ababa ላይ Software ለመግባት Gpa ከ 3.97 ጀምሮ መስራት ሊጠበቅባችሁ ይችላል፤ እንደ Debre brihan diredawa የመሣሠሉት ደግሞ ከ 3.5፣ 3.7 ጀምሮ ሰርታችሁ መግባት ትችላላችሁ።
ይሄ ብዙ ተማሪዎች የሚሸወዱበት ነው በትኩረት በደንብ አስቡበት፤ አቅማችሁን እወቁ!
...ሌሎች የሰላም ሁኔታ የመሣሠሉት እንዳሉ ሆነው እነዚህን ነገሮች በማሰብ ምርጫ አድረጉ።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN 👍 | 9 366 |
| 17 | የRemedial ተማሪዎች ቅሬታ
እኛ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች የምንገኝ የ2018 ዓ.ም የሬሜዲያል (Remedial) ተማሪዎች ስንሆን፣ የትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው የፈተና ውጤት ላይ የገጠመን ከፍተኛ ችግር እንዲሰማልን እንፈልጋለን።
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የNatural Science ተማሪዎች ውጤት ሙሉ በሙሉ Disqualified የተደረገ ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም በወሎ፣ አርባምንጭ፣ ሚዛንቴፒ፣ ደብረብርሃን፣ ሰመራ፣ ባህርዳር፣ወልቂጤ፣ ኦዳ ቡልቱም ፣ ጎንደር ደግሞ የNatural እና Social Science ተማሪዎችም ውጤት ላይ ተመሳሳይ ችግሮችና የተጋነኑ Disqualified/ዝቅተኛ ውጤቶች አጋጥመውናል።
ይህ በብዙ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በአንድ ላይ መከሰቱ ከፍተኛ ስጋት የፈጠረብን ሲሆን፣ የቴክኒክ ወይም የሲስተም ስህተት ሊሆን እንደሚችል እናምናለን። በመሆኑም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጉዳዩን በአስቸኳይ መርምሮ እስታንዳርድ ማስተካከያ እንዲያደርግልን ድምፃችን ሆናችሁ ታሰሙልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
የ 2018 የሬሜዲያል ተማሪዎች
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN✅ | 9 445 |
| 18 | Remedial የነበራቹ ዉጤት እንዴት ነዉ ታለፈ? | 9 448 |
| 19 | ሰበር ዜና የ2018 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል
የ ሬሜዲያል ዉጤት Offical ተለቋል
Link:-https://result.ethernet.edu.et
@ADVANCED_FRESHMAN | 11 107 |
| 20 | +6 🧑🎓First Semester Freshman Courses For Natural Science Students
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️ | 11 877 |
