Advanced Freshman
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot
Больше📈 Аналитический обзор Telegram-канала Advanced Freshman
Канал Advanced Freshman (@advanced_freshman) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 35 436 подписчиков, занимая 5 319 место в категории Образование и 992 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 35 436 подписчиков.
Согласно последним данным от 05 сентября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 8 581, а за последние 24 часа — 2 162, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 29.36%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 19.54% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 10 389 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 6 913 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 85.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::
contact us: @EEG12bot”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 06 сентября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.
Загрузка данных...
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 06 сентября | +56 | |||
| 05 сентября | +2 162 | |||
| 04 сентября | +188 | |||
| 03 сентября | +210 | |||
| 02 сентября | +254 | |||
| 01 сентября | +182 |
| 2 | ሰላም ቤተሰቦች❤️🔥
👨🏫አብዛኞቻቹ በጠየቃችሁን placement እንዳልሞላችሁ እና እንዴት ብንሞላ ነዉ የፈለግንበት ሚደርሰን እያላችሁ ብዙ post ስር comment ስታደርጉ ለማየት ሞክረናል::እናም የተወሰነ ስለ placement Tip ነገር እንስጣችሁ 😊
✅በመጀመሪያ placement በዉጤታችሁ እና በፍላጎታችሁ ላይ በመመስረት ነዉ ምደባ ሚካሄደው::እስቲ ላብራራላችሁ ተከታተሉኝ 🧐
ለምሳሌ👱♀Rediet ምትባል አንድ ተማሪ ኢንትራንስ ተፈትና አለፈች::ከዛላችሁ placement ሙሉ ተብለው እሷም ለመሙላት ፈለገች:: እሷ እንዲደርሳት ምትፈልገው ሐረማያ ዩንቨርስቲ ነዉ😌እና እንዴት ትሙላ 1ኛ ላይ ስለሞላች ላይደርሳት ይችላል 💅
🤚እዚህ ጋር አንድ አሪፍ Trick ላሳያችሁ
➡️placement ሞላታችሁ ምደባ ሲደረግ ቅድሚያ ለTop ተማሪዎች ነዉ 1st ላይ የሞሉት ፍላጎታቸው ሚጠበቅላቸው:: ያ ማለት Rediet የአሶሳ ተማሪ ብትሆን እና ከትምህርት ቤቷ ኢንትራንስን ካለፉት ዉስጥ በደረጃ ከ1-10 ብትሆን, መጀመሪያ ላይ የሞላችው ዩኒቨርሲቲ 80% የማገኘት ዕድል አላት:: ነገር ግን ይቺ ተማሪ ከ11-20 ዎቹ ደረጃ ዉስጥ ብትሆንስ probabilityው እየቀነሰ የመጣና 2-4 አከባቢ ላይ የሞላችውን የማግኘት ዕድል ይኖራታል ማለት ነዉ :: ግራ ገባቹ አ 😁ደግማችሁ አንብቡት 🙂
@Advanced_freshman
🔗በአጭሩ ማወቅ ያለባቹ ነገር ከት/ቤታቹ በኢንትራንስ result ስንተኛ እንደሆናችሁ ማወቅ then based on the above example መሙላት አለቀ 🤷♂️
➡️ሌላው ነገር ደግሞ በትምህርት ቤታቹ ዉስጥ ከእናንተ ሚበልጡ ተማሪዎች ተመሳሳይ ከሞሉ ወይም አንድን ዩንቨርስቲ 1st ምርጫቸው ካደረጉ ቅድሚያ የነሱን ፍላጎት ስለሚጠብቁላቸው 2, 3,4 አከባቢ ላይ ምርጫችሁን አሪፍ አርጉ::
😏ምን አለ መሰላችሁ ብዙ ተማሪዎች ሚሸወዱበት ነገር ጎበዝ ተማሪ ሆነው 1ኛ ምርጫቸዉ ሚደርሳቸው መስሏቸው ከ2 ጀምሮ ያሉትን ምርጫቸውን ትኩረት አይሰጡትም ከዛ ምደባ ሲያዩ ያላሰቡት ግቢ ይደርሳቸዋል ☹️ ለጎበዝም ጎበዝ እንዳለ እያሰብን ወገን 🥹
📤Top ተማሪ ባልሆንስ እንዴት ላርግ ምትሉ (መቁረጫ ነጥብ አከባቢ ያላችሁ ማለቴ ነዉ) እናንተ ከ4-10 ምርጫቹ አከባቢ ላይ ትኩረት ስጡ ምክንያቱም መጀመሪያ እንዳልኩአቹ ቅድሚያ ለTop ተማሪዎች ነዉ ምርጫቸው ሚጠበቀው:: እናንተ ብልጥ ሆናችሁ ከሞላቹ ምትፈልጉበት ዩንቨርስቲ ይደርሳቿል::ስለዚህ 300,350,400...ማምጣታቹ አሞላላችሁን ይወስናል እንጂ ከናንተ በላይ ዉጤት ኖሯቸዉም በአሞላል ምክንያት ሚፈልጉትን ዩንቨርስቲ ላያገኙ ይችላሉ::
👥ከዚህ በፊት ይሄን method ለቻናላችን member ነግረናቸዉ የፈለጉበት ዩንቨርስቲ የገቡ ብዙ ልጆች አሉ::እንዲህ ስል ግን 100% በዚህ method የፈለጋቹበት ግቢ ይደርሳቿል ማለቴ አይደለም ዕድልም ወሳኝ ነዉ ☹️ብቻ ኮንታ እንዳትገቡ ምኞቴ ነዉ 🥹😁
🔗ባጠቃላይ placement ስትሞሉ በደምብ ተጠንቀቁ ምክንያቱም ከ4-7 ዓመት ምትኖሩበት ሀገር እና ቤት ነዉ🙌
✍Advanced freshman admin🫡 መልካም ዕድል ተመኘዉላቹ ❤️
ቻናላችንን ለ2019 Freshman ተማሪዎች share ያድርጉ🤗
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ⭐️ | 6 195 |
| 3 | Dear UAT Test Takers,
Please find attached the UAT Test Day Guide for your review and reference.
We wish you the best of luck on your examination!
Best regards,
AAU Testing Center | 5 816 |
| 4 | +1 1_UAT_Test_Taker_Schedule_–_AAU_Test_Site_–_September_7–8,_2026.xlsx | 5 628 |
| 5 | UAT exam schedule | 5 713 |
| 6 | ቢያንስ 500👍 then እስከ ማታ ተፅፎ post ይደረጋል👋 | 6 011 |
| 7 | #Placement እየሞላችሁ ያላችሁ ተማሪዎች ስለ placement አንዳንድ መረጃ እና አሞላል Trick ነገር ትፈልጋላችሁ? እስቲ በReaction👍
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️ | 6 178 |
| 8 | 🎁ህይወት የመውደቅ የመነሳት ጉዳይ ናት ነገር ግን አላማ ላለው ሰው ስኬት አይቀሬ ነው😏
🎮ለዚህ ምስክር ከሚሆኑ ሰዎች መሀከል Alibaba አንዱ ነው።
🧳 አንተስ ምን ማሳካት ትፈልጋለህ ጎበዝ ተማሪ መሆን፣ ስኬታማ መሆን፣ ምን ትፈልጋለህ? ተስፋ አትቁረጥ እስከመጨረሻው ታገል💪።
መልካም ምሽት😊
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 7 253 |
| 9 | hi እንዴት ናችሁ የ Freshman vip class ቤተሰቦቼ 🙏
የHawassa university አንደኛ ዓመት ተማሪ ነኝ። ይቅርታ ስመን መጥቀስ አልፈግም 🙄
ዛሬ ይሄንን የጻፍኩት የAdvanced chanal መስራች እና በተለያዩ ስራዎችን በመስራት ከእኛ ከ freshman ተማሪዎች ጎን የቆሙትን ለማመስገን ነው። Advanced freshman member የሆንኩት በመጀመሪያ ሴምስተር አጋማሽ አከባቢ ነበር ብሆንም ብዙ ተጠቅሜ ነበር ።
ነገር ግን በሁለተኛው ሴምስተር ሁሉንም በደንብ አንዱም ሳይቀር በመከታተል ጥሩ ውጠት ማምጣት ችያለሁ። ስለዚህ ስላደረጋችሁ አስተዋጽኦ በሙሉ ልብ አመሰግናለሁ።በርቱ ይሄንን መልካም ስራ ማቆም የለባችሁም ።
God bless you 🙏 | 7 018 |
| 10 | በ2019 በRemedial program ትምህርታችሁን ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ እየጠበቃቹ ላላቹ ተማሪዎች: መረጃ ምታገኙበት እና በቀጣይ ለዝግጅታቹ የሚጠቅም ቻናል ስለሆነ ከታች ተቀላቀሉ👇👇
https://t.me/Remedial_2019batch
https://t.me/Remedial_2019batch | 6 860 |
| 11 | 👋ምን Department ብገባ ለኔ ይሻለኛል?
🙌በመጀመሪያ ግን ይሄን ፁፍ የፃፍነው አብዛኞቻችሁ Placement እየሞላችሁ ስለሆነ እና መግባት ለምትፈልጉት ዲፓርትመንት ምትመርጡት ዩንቨርስቲ ወሳኝ ስለሆነ ነው 👋
🕹️ አብዛኛው የግቢ ተማሪ Campus እያለ ከ final ፈተና ይልቅ በጣም ሚያስጨንቀው የት field ቢገባ የተሻለ እንደሆነ ማወቁ ላይ ነው? እንትን field መግባት እንፈልጋለን ግን ተመረቀን ወተን ያለው የስራ ሁኔታ ያሳስበናል .... የሆነ ፊልድ ደግሞ ጥሩ ብር እና ስራ ያስገኛል ግን አንፈልገውም..... የእኛ ፍላጓት የምንፈልገው ፊልድ መግባት ነው:: ግን ቤተሰብ ሚፈልገው ሌላ እንድንገባ ነው .....ብቻ በብዙ ነገሮች ለመምረጥ በጭንቀት እንወጠራለን🤯 ! ከዚ ፊልድ ግቡ የማለት ሞራሉ ባይኖረኝም እኔ ያሳለፍኩት ነገር ስለሆነ በዚህ ጉዳይ ዝም ከምል ትንሽ የቤተሰብነቴን ልበላችሁ🤗 ።
🧳ከመምረጣችሁ በፊት እነዚህን ከግምት ውስጥ አስገቡና እራሳችሁን ጠይቁ።
🔎 1. ፍላጓት !
⭕ በመጀመሪያ አንድን ፊልድ ለመምረጥ ከ መወሰናችን በፊት እውን ለዚያ የተለየ ፍቅር አለን? እናንተን የዛሬ ምናምን ዓመት የት ብታገኙት በራሳችሁ ትኮራላችሁ? በቃ እኔ ወደዚች ምድር የመጣሁት ለዚ የስራ ዘርፍ ነው የምትሉትን ያዙ .......
🔎2. እራስን ማወቅ !
🤘 ይህ ወሳኝ ነጥብ ነው እራስን ማወቅ ..... የ ሂሳብ ትምህርቶች ናቸው ወይስ የ ኮንሴፕት (ሽምደዳ ) ትምህርቶች ናቸው አናንተን ተሎ የሚገቧችሁ ? ቁጭ ብሎ የማንበብ ባህሉ አላችሁ ወይስ አንዴ ከ ገባችሁ ድጋሚ ማየት አትፈልጉም ? በረባ ባረባው ጭንቀታም ናችሁ ? ...... ብዙ ነገሮችን እራሳችሁን ጠይቃችሁ እወቁ! .............እና አሁን እራሳችሁን አወቃችሁ የትኛው የ ሙያ ዘርፍ ነው ከናንተ ጋር ሚሄድ ? .................... ምንም እንኳን የ ናንተ ክህሎት ለምትፈልጉ ፊልድ አነስተኛ ቢሆንም ዋናው ነገር ፍላጓት ስለሆነ ፤ ሁሉም ነገር ደግሞ የሚለመድ ነውና ፍላጓታችሁን ከ ምትፈልጉት ፊልድ ጋር ትንሽም ቢሆን ራሳችሁን በማመዛዘን ለመምረጥ ብታስቡ የተሻለ ነው።
🔵ከዚህ ላይ የኔን ሀሳቦች ላስገባ ብዙዎችችን ሜዲስን እና ጤና ነክ መግባት እንፈልጋለን ለምን ሲባል ቅጥር አላቸው እና በ ማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይ ስለሆኑ። ...... ዶ/ር ፣ ነርስ ሲባልና Engineer ሲባል የትኛው ባሁን ዘመን ክብር እንዳለው ለናንተ ልተወው👀 ... ግን ጤና እንደምናስበው አይደለም ትልቅም ይሁን ትንሽ የጤና ፊልድ ከሁሉ የበለጠ ቁጭ ብሎ ማንበብን ይጠይቃሉ ፣ አስተዋይ በትምህርት ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰብም ብልህ የሆነ ሰው። ጤና ለመግባት i was asking Doctors እና ያሉኝ " ብር ምትፈልግ ከሆነ ሀሳብህን ቀይር ብር ብቻ እያሰብክ ድካሙን መቋቋም ስለማትችል ለምን Accounting አትማርም ባንኮች በጥሩ ገንዘብ ይቀጥሩህ አይደል..... ግን ሰውን ለመርዳት እና በነሱ መዳን ውስጥህን የሚያስደስትህ ከሆነ ትግስተኛ ከሆንክ ጤና ግባ " ነበር ያሉኝ ...... እውነት ነው ብዙ ጓደኞቼ በሰው ግፊት እና ለቅጥር እያሉ ማይፈልጉት እና ከነሱ ጸባይ ጋር የማይሄድ ፊልድ ገብተው still now ሲያማርሩ ነው የማያቸው ። ጊዜ ያልፋል ነገ የሚመጣው ዘመን ደግሞ አይታወቅም ። በመጨረሻም እንድትረዱት የምፈልገው ሁሉም ፊልድ ላይ ደስ ብሎን እየተማርን ፣ ጥሩ ውጤት መስራት ከቻልን ና በተማርነው ማህበረሰቡን የሚጠቅም ስራ ከሰራን እንደኛ ውጤታማ ሚሆን የለም ሁሉም ነገር Depend ሚሆነው በኛው ስለሆነ።
⛔መማራችሁ ካልቀረ የተሻሉ የሚባሉ የትምህርት መስኮችን ብትመርጡ ይሻላል ....ግን ከላይ የተዘረዘሩትን ነገሮችንም Consider አድርጉ ለማለት ነው።☺️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ✅ | 7 732 |
| 12 | ቤተሰብ Placement እየሞላቹ ነዉ? የመጀመሪያዎቹ 3 የግቢ ምርጫቹ የትኞቹ ናቸዉ? እስቲ comment ላይ ፃፋ👇 | 7 981 |
| 13 | #Hawassauniversity
💙ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ አመት Radiology ተማሪያችን የምትመክራቹ ምክር አላት🎙
✏️ስለ Mid Exam?
✏️ስለ Final Exam?
✏️የጊቢ የአስተማሪዎች የትምህርት አሰጣጥ?
📢በዚህ ሁሉ ጥሩ ነጥብ አምጥቶ እንዴት የፈለጉት ዲፓርትመንት መግባት ይቻላል? በደምብ ስሟት🤗
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️ | 8 218 |
| 14 | የዩኒቨርስቲ ምደባ በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤
የዩኒቨርሲቲ እና የባንድ ምርጫችሁን፣ እንዲሁም የልዩ ድጋፍ ማመልከቻ ለማቅረብ ከታች ያለውን ቪዲዮ መመሪያ በመከታተል መሙላት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN | 8 310 |
| 15 | #Placement
ማስታወቂያ
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
🧳የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን።
⭕ማስፈንጠሪያ (Link) https://student.ethernet.edu.et/
ማሳሰቢያ፡-
v የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።
የትምህርት ሚኒስቴር
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️ | 13 837 |
| 16 | Freshman vip class እንዴት ቆያችሁኝ ታድያ? ሁሉ መልካም እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ 😊 ዛሬ የመጣኹት እናንተን ለማመስገን ነው ይኼው በእግዚአብሔር እርዳታና በእግዚአብሔር በኩል በእናንተ እገዛ የምፈልገውን #department ማለትም #software_engineering መግባት ችያለሁ 🙏 ስለሰጣቹን እገዛ ምስጋናዬ ብዙ ነው ተባረኩልኝ😊
አሁን ለሚመጡት ትውልዶች መፍትሄዎች እንደምትሆኑ አልጠራጠርም እወዳችኋለሁ🥰
በመልካሙ ያገናኘን 🙏 | 8 353 |
| 17 | በ2019 በRemedial program ትምህርታችሁን ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ እየጠበቃቹ ላላቹ መረጃ ምታገኙበት እና በቀጣይ ለዝግጅታቹ የሚጠቅም ቻናል ስለሆነ ከታች ተቀላቀሉ👇👇
https://t.me/Remedial_2019batch
https://t.me/Remedial_2019batch | 3 034 |
| 18 | 🎓 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ሂደት
💻የኢትዮጵያ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የምደባ ሂደት የሚካሄደው በትምህርት ሚኒስቴር ነው።
How it works❓
✈️Submission of Choices: After passing the university entrance exam, students fill out a placement form where they list their preferred universities and programs in order of preference.
✈️የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ካለፉ በኋላ ተማሪዎች የሚመርጧቸውን ዩኒቨርሲቲዎች እና ፕሮግራሞች እንደየፍላጎታቸው የሚዘረዝሩበትን የምደባ ቅጽ ይሞላሉ።
👤 Data Collection: The MoE collects all the placement forms and compiles the data. This includes the students' exam scores, their preferred universities.
👤MoE ሁሉንም የምደባ ቅጾችን ይሰበስባል እና መረጃውን ያጠናቅራል። ይህም የተማሪዎቹን የፈተና ውጤቶች፣ የሚወዷቸውን ዩኒቨርሲቲዎች ያካትታል።
✅ Placement Algorithm: The MoE uses a placement algorithm to assign students to universities. This algorithm considers several factors:
✅MoE ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ለመመደብ የምደባ algorithm ይጠቀማል። ይህ algorithm በርካታ መረጃዎችን ግምት ውስጥ ያስገባል
✅Exam Scores(ያገኛችሁት ውጤት): Higher scores increase the likelihood of getting into more competitive programs and universities.
✅Preferences(የ ዩኒቨርስቲ ምርጫችሁ): The order of preferences listed by the students is taken into account.
✅Quota Systems(የ ዩኒቨርሲቲው የመቀበል አቅም): Some universities and programs may have quotas based on regional representation, gender, or other criteria.
✅Assignment: Based on the algorithm, students are assigned to universities and programs.
✅በመጨረሻም algorithmሙ ከላይ የተዘረዘሩትን በተቀበለው የእናንተ መረጃ መሠረት ይመድባችኋል።
ዋና ዓላማቸው በተቻለ መጠን የ እናንተን ምርጫ ማስጠበቅ ነው።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️ | 9 270 |
| 19 | በ2019 በRemedial program ትምህርታችሁን ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ እየጠበቃቹ ላላቹ መረጃ ምታገኙበት እና በቀጣይ ለዝግጅታቹ የሚጠቅም ቻናል ስለሆነ ከታች ተቀላቀሉ👇👇
https://t.me/Remedial_2019batch
https://t.me/Remedial_2019batch | 2 914 |
| 20 | 🎙የAdvanced Freshman አባል የነበረ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ Optometry ተማሪ🗣
📢ተማሪ ዳንኤል ለ2019 Freshman ለመማር በዝግጅት ላይ ላሉ ተማሪዎች ምን ምክር አለዉ?🙋
በደምብ ይደመጥ🔊
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐ | 10 104 |
