telebirr
📈 تحلیل کانال تلگرام telebirr
کانال telebirr (@telebirr) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 329 132 مشترک است و جایگاه 262 را در دسته فناوری و برنامهها و رتبه 17 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 329 132 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 10 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 2 849 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید شده (به صورت رسمی توسط تلگرام)
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 7.59% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.89% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 24 957 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 12 781 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 49 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“https://t.me/EthiotelecomChatBot”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 11 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامهها تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 09 اکتبر | +85 | |||
| 08 اکتبر | +160 | |||
| 07 اکتبر | +209 | |||
| 06 اکتبر | +116 | |||
| 05 اکتبر | +65 | |||
| 04 اکتبر | +5 | |||
| 03 اکتبر | +134 | |||
| 02 اکتبر | +87 | |||
| 01 اکتبر | +76 |
| 2 | በቤትዎ፣ በጉዞ ላይ፣ ወይም ከጓደኞችዎ ጋር…ሜዳ ፓኬጅ በቴሌብር በመግዛት የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ በቀጥታ የትም ሆነው ይከታተሉ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 9 440 |
| 3 | ቆም ይበሉ፤ ይመርምሩ፤ ይወስኑ!
የሳይበር ደኅንነት ወርን እያሰብን ለሁልጊዜውም ማዳበር የሚገባን ልምዶች
⚠️አጠራጣሪ መልዕክቶችን ከመክፈት መቆጠብ
⚠️ያልተጠበቁ ማስፈንጠሪያዎችን ከመጫን በፊት ማረጋገጥ
⚠️የይለፍ ቃሎችን በአግባቡ መጠበቅ
⚠️ተጨማሪ የማረጋገጫ ዘዴዎችን (two-step verifications) መጠቀም
⚠️አጠራጣሪ ክስተቶችን ሳይዘገዩ ሪፖርት ማድረግ
መልካም የእረፍት ቀን!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Cybersecurity #DataProtection | 10 406 |
| 4 | 8 ፍሬያማ ዓመታት፤ ትሩፋት ላለው ሕይወት!
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ በደንበኞቻችን እና በኩባንያችን ቤተሰብ አጠራር “ፍርዬ” ባለፉት 8 ዓመታት ባሳዩት ወደር-የለሽ ጽናትና ቁርጠኛ አመራር፣ በከፍተኛ የዕዳ ጫና እና በተገደበ አገልግሎት ውስጥ የነበረውን “ያንቀላፋ ግዙፍ” (The Sleeping Giant) ተቋም ወደ ዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና የዲጂታል መፍትሔዎች መሪነት ቀይረውታል።
በዚህም የደንበኞች ቁጥር ከ37.9 ሚሊዮን ወደ 90.1 ሚሊዮን፣ የኔትወርክ ሽፋን 99.8 በመቶ፣ የ4ጂ ሽፋን 82.2 በመቶ የደረሰ ሲሆን፤ የ5ጂ ቴክኖሎጂም በ33 ከተሞች ተደራሽ ሆኗል። በፋይናንስ ረገድም ዓመታዊ ገቢ ከ37.16 ቢሊዮን ወደ 215.8 ቢሊዮን ብር፣ ትርፍ (EBITDA) ከ14.9 ቢሊዮን ወደ 92.99 ቢሊዮን ብር ያደገ ሲሆን፣ 1.7 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ብድር ሙሉ በሙሉ ተከፍሎ ተጠናቋል።
በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ሃሳብ አመንጪነት እውን የሆነው “ቴሌብር” ከ60 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን በማፍራት ከ9.13 ትሪሊዮን ብር በላይ ግብይት ያስተናገደ ሲሆን፤ የዳታ ማዕከል፣ ክላውድና ሌሎች ዘመናዊ አገልግሎቶች የሀገራችንን ዲጂታል ሽግግር አፋጥነዋል። በተጨማሪም ተቋሙን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግረው የ“ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028” ስትራቴጂ ተነድፎ በተግባር ላይ ይገኛል።
የተቋማችን የመጀመሪያዋ ሴት መሪና የጥንካሬ ተምሳሌት የሆኑት ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የተሰማንን ልባዊ ደስታ እንገልጻለን። መላው የተቋማችን ቤተሰብ የጣሉብንን አደራ በጽናት በመወጣትና የ“ቀጣዩ አድማስ” ስትራቴጂን ከዳር በማድረስ እርሳቸው ሁሌም የሚኮሩብን ቤተሰብ ሆነን እንደምንዘልቅ እናረጋግጣለን! | 14 605 |
| 5 | ጥሩ አገልግሎት ላቀረበልዎ አስተናጋጅ በቴሌብር በቀላሉ የቲፕ ስጦታዎን ይላኩ!
*127# በመደወል ወይም የቴሌብር መተግበሪያን ከዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስናበረክት እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 14 833 |
| 6 | 🎁 ቤተሰብ በመሆን 10 ጊ.ባ ወርኃዊ ዳታ ጥቅል ይሸለሙ!
👉 የኢትዮ ቴሌኮም https://x.com/ethiotelecom እና
👉 የቴሌብር https://x.com/telebirr
የትዊተር (𝕏) ገጾቻችንን በመከተል፣ በማጋራትና ንቁ ተሳታፊ በመሆን
10 ጊ.ባ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ሽልማት በዕጣ አሸናፊ ይሁኑ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 15 468 |
| 7 | *127*9*የገንዘብ መጠን# በመደወል በአቅራቢያዎ የሚገኝ ወኪል ጋር በቮቸር ገንዘብዎን በቀላሉ ማስገባት ይችላሉ።
የቴሌብር ደንበኛ ስንሆን እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 17 391 |
| 8 | ቆም ብለው ያረጋግጡ!
ተመሳስሎ በተዘጋጀ የቴሌብር ደረሰኝ በክፍያ ወቅት የማጭበርበር ተግባር እየተፈጸመ እንደሚገኝ ደርሰንበታል።
በመሆኑም በቴሌብር የሽያጭ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ሲቀበሉ ከፋዮቹ ከመሔዳቸው በፊት ገንዘቡ ወደ ሒሳብዎ መግባቱን ያረጋግጡ፡፡
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 17 454 |
| 9 | በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀን አንድ ጊዜ የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ስጦታ፣ የ250 ብር ስንሞላ ደግሞ 35% ስጦታ እናገኛለን።
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመርቅ እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 17 686 |
| 10 | znexus L131
‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
znexus L2028
‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!
ለጥቅሉ ይከፍላሉ
ከነስልኩ ይወስዳሉ
#ዘኔክሰስ_ለንግድዎና_ለኑሮዎ_የሚመጥን_ስልክ!
#znexus
#ዘኔክሰስ
#Ethiotelecom
#telebirr
#ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ | 18 713 |
| 11 | ለድኅረ ክፍያ አገልግሎት በቴሌብር ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ ቫትና ኤክሳይዝ ታክስን ያካተተ ደረሰኝ እንዴት በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ ይመልከቱ!
How to get a receipt after paying for a post-paid service using telebirr?
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Postpaid #telecombill | 19 540 |
| 12 | ወደ ቴሌብር ጌም ሴንተር በመግባት አዝናኝ ጨዋታዎችን እየተጫወቱ ሽልማቶችን ያግኙ!
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነ | 21 005 |
| 13 | ❓እየተጠቀሙበት ያለው የሞባይል ስልክ ቁጥር በራስዎ ስም ያልተመዘገበ ከሆነ ስም ማዛወር እንደሚችሉ ያውቃሉ?
ሲም ካርድዎ ቢጠፋ ምትክ ለማውጣት ወይም በቴሌብር አገልግሎት ለማግኘት እንዳይቸገሩ
🪪 ሲም ካርድዎን እና የፋይዳ መታወቂያዎን በመያዝ
📍አቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን ቀርበው ወደ ስምዎ ያዛውሩ።
#Ownershipchange
#SIMRegistration #SIMCard
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 20 662 |
| 14 | በቴሌብር ፈጣን አጭር ቁጥር ገንዘብ እንዴት መላክ እንችላለን?
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #RapidUSSD | 21 178 |
| 15 | Build a Trustworthy Digital Ethiopia!
Join our Digital Saturdays session : Cyber Month on Data Protection, Design Ethics, and Cybersecurity. Connect with policymakers, tech professionals, entrepreneurs, and the wider digital community as we explore the future of secure and ethical technology
📅 Oct. 17, 2026 | 8:30 AM
📍 The Urban Center, Addis Ababa
🔗 Register Now: https://bit.ly/3W9ZnJO
🤝 Hosted by The Urban Center & Ethio telecom
👉 Level up your digital safety! Reserve your spot now!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Cybersecurity #DataProtection #DigitalTrust #DigitalSaturday | 21 100 |
| 16 | በቴሌብር የፋይናንስ አገልግሎት ከታመኑ ባንኮች ጋር በመተባበር በቀረቡት የብድር አማራጮች ያለሃሳብ ይበደሩ፤ የቤተሰብዎን እና የህይወትዎን ፍላጎት ቀለል አድርገው ያሟሉ!
*127# በመደወል ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 20 520 |
| 17 | በ #ማይንድ_አሬና ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ!
🚘 በየ6 ወሩ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና
💰 በየወሩ 300 ሺህ ብር እንዲሁም በየቀኑ የ3ሺህ፣ 5 ሺህ እና 10ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት
📱 በየወሩና በየሳምንቱ ዘመናዊ ስማርት ስልኮችና ሌሎች መገልገያዎች
🏖 በየወሩ የአገር ውስጥ ጉብኝቶች
🎁 በርካታ የዳታ ሞባይል ጥቅሎች ይሸለማሉ፡፡
✅ ወደ 843 1ን በመላክ ለዕለታዊ በ3 ብር ፣ 2ን በመላክ ለሳምንታዊ በ15 ብር ወይም 3ን በመላክ ለወርሃዊ በ40 ብር ይመዝገቡ፤ ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ።
🛑 ለማቋረጥ Stop1፣ Stop2 ፣ Stop3 ብለው 843 ላይ ይላኩ፡፡
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://mindarena.et/
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #MindArena | 21 114 |
| 18 | እስከ ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን።
*127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 22 727 |
| 19 | ወደ ቤት …ወደ አገር ቤት
በአንድ ጥሪ ወደ እናቴ ቤት
የኢትዮኮል መተግበሪያን ተጠቅመው ወደ አገር ቤት
የሞባይል/መደበኛ ስልክ ላይ በቅናሽ ይደውሉ፤ ጥሪም ይቀበሉ!
🇨🇦 Canada | 🇩🇪 Germany | 🇮🇳 India | 🇮🇱 Israel | 🇮🇹 Italy | 🇰🇪 Kenya | 🇷🇼 Rwanda | 🇸🇦 Saudi Arabia | 🇸🇴 Somalia | 🇿🇦 South Africa | 🇬🇧 United Kingdom | 🇺🇸 USA | 🇾🇪 Yemen
👉 መተግበሪያውን ያውርዱ: https://onelink.to/ethiocall
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #ethioCall | 22 625 |
| 20 | አዳዲስ ዕድለኞች ደግሞ ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል!
አወል በ1.88 ብር ኤችፒ ላፕቶፕ፣ መርዲያ በ13.14 ብር 7 ግራም የወርቅ ሐብል፣ ስዓዳ በ6.14 ብር ሳምሰንግ A57፣ ተመስገን በ2.27 ብር ፊሊፕስ መፍጫ እና ሙባረክ በ1.28 ብር ፊሊፕስ ካውያ አሸናፊ ሆነዋል።
እናንተም ማንኛውም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ አስልታችሁ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላችሁ።
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ‘’HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 23 176 |
