telebirr
📈 Аналитический обзор Telegram-канала telebirr
Канал telebirr (@telebirr) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 325 080 подписчиков, занимая 269 место в категории Технологии и приложения и 17 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 325 080 подписчиков.
Согласно последним данным от 04 сентября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 4 806, а за последние 24 часа — 24, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Верифицирован (официально подтверждён Telegram)
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 8.16%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 3.98% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 26 534 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 12 947 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 50.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“https://t.me/EthiotelecomChatBot”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 05 сентября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Технологии и приложения.
Загрузка данных...
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 05 сентября | +47 | |||
| 04 сентября | +119 | |||
| 03 сентября | +267 | |||
| 02 сентября | +158 | |||
| 01 сентября | +201 |
| 2 | ኩባንያችን ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ነገ እሑድ ዻጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም የበዓል ፕሮግራም አዘጋጅቷል፡፡
በዕለቱ “ቴሌ ቀለማት” የተሰኘ ልዩ የአዲስ ዓመት የቴሌቪዥን ፕሮግራም የሚተላለፍ በመሆኑ ሙሉ ዝግጅቱን እንድትከታተሉ ከወዲሁ በአክብሮት ተጋብዛችኋል፡፡
#Ethiotelecom #FMC #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 7 042 |
| 3 | ‘’ወደ አዲስ ዓመት፣ በበጎነት!’’ ብለን በያዝነው መሪ ቃል መሠረት የአዲስ ዓመት ጉዟችንን በደም ልገሳ አሐዱ ብለናል!
🩸በኩባንያችን ዋና መ/ቤት፣ በዞን እና በሪጅን ጽ/ቤቶቻችን የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናውነናል።
ተጨማሪ ምስሎች 👉 https://bit.ly/4gMII7n
በአዲስ ጅማሮ፣ በአዲስ ተስፋና በአዲስ ዕይታ ወደ አዲስ ዓመት፣ በበጎነት!
#InternationalDayOfCharity #BloodDonation
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 10 607 |
| 4 | ወደ አዲስ ዓመት...
በበጎነት!
🌼 አዲስ ጅማሮ
🌼 አዲስ ተስፋ
🌼 አዲስ ዕይታ
ሁሌም በየዓመቱ እንደምናደርገው ከዛሬ ጀምሮ የዻጉሜ ቀናትን በበጎነት እናሳልፋለን።
በኩባንያችን ዋና መ/ቤት፣ በዞንና በሁሉም ሪጅን ጽ/ቤቶቻችን የደም ልገሳ መርሐ ግብር በመካሔድ ላይ ነው፤ ዛሬ 22 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ላይ የገንዘብ ድጋፍ እናደርጋለን፤ በቀጣዮቹ የዻጉሜ ቀናት የደብተር ልገሳን ጨምሮ በልዩ ልዩ የበጎነት ተግባራት እንሳተፉለን።
መልካም ዓለም አቀፍ የበጎነት ቀን!
ነሐሴ 30/2018 ዓ.ም
#InternationalDayOfCharity
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 10 456 |
| 5 | በ2019 በጀት ዓመት ኩባንያችን ሰፊ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ኢንቨስትመንቶችን በማድረግ የሀገራችንን ዕድገት ለማፋጠንና የዜጎችን ሕይወት ለመቀየር በርካታ ቁልፍ ስትራቴጂያዊ ሥራዎችን ለማከናወን አቅዷል፡፡
በዚህም መሠረት በበጀት ዓመቱ ከ644,000 በላይ ለሚሆኑ የምህዳር አጋሮቻችን (ወኪሎች፣ አቅራቢዎችና የVAS አጋሮች) የገቢ ምንጭ የሚፈጥር ሲሆን፤ ከ49,200 በላይ ለሚሆኑ ሠራተኞችም አስተማማኝ የሥራ ዕድል እንዲቀጥል ያደርጋል።
በተጨማሪም ቀደም ሲል የተፈጠሩ 2.4 ሚሊዮን ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ የገቢ ምንጮችን በማስቀጠል፣ ተጨማሪ 163,375 አዳዲስ ቀጥተኛ የሥራ እና የገቢ ዕድሎችን ለመፍጠር ግብ ይዟል።
ኩባንያችን አገራዊ የፋይናንስ አቅምን ለማጠናከር 43.1 ቢሊዮን ብር የትርፍ ክፍፍል (Dividend) ያለመ ሲሆን፤ 83.8 ቢሊዮን ብር ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆነ የግብር ገቢ ለሀገራችን ለማበርከት አቅዷል።
በማኅበረሰብ ድጋፍና በጎ አድራጎት ረገድም 8.1 ቢሊዮን ብር ለብሔራዊ የአደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ እንዲሁም ሀገራዊ የልማት ፕሮጀክት ድጋፎችን ሳይጨምር 533 ሚሊዮን ብር ለተለያዩ የማኅበራዊ ኃላፊነት (CSR) ፕሮጀክቶች ያውላል።
በዘላቂ አረንጓዴ ኦፕሬሽን ልማት ረገድም በአረንጓዴ ኃይል አጠቃቀም፣ በካርበን ቅነሳ፣ በፋይናንስ አካታችነት እና በሳይበር ደኅንነት ላይ ትኩረት በማድረግ አገራዊ ተልዕኮውን በቁርጠኝነት ለመወጣት ይሠራል።
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/3UvAR5j
#Ethiotelecom #telebirr #NextHorizon #NationalDevelopment #CSR #ESG #GSMA #ITU | 10 172 |
| 6 | በ2019 በጀት ዓመት ኩባንያችን ሰፊ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ኢንቨስትመንቶችን በማድረግ የሀገራችንን ዕድገት ለማፋጠንና የዜጎችን ሕይወት ለመቀየር በርካታ ቁልፍ ስትራቴጂያዊ ሥራዎችን ለማከናወን አቅዷል፡፡
በዚህም መሠረት በበጀት ዓመቱ ከ644,000 በላይ ለሚሆኑ የምህዳር አጋሮቻችን (ወኪሎች፣ አቅራቢዎችና የVAS አጋሮች) የገቢ ምንጭ የሚፈጥር ሲሆን፤ ከ49,200 በላይ ለሚሆኑ ሠራተኞችም አስተማማኝ የሥራ ዕድል እንዲቀጥል ያደርጋል።
በተጨማሪም ቀደም ሲል የተፈጠሩ 2.4 ሚሊዮን ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ የገቢ ምንጮችን በማስቀጠል፣ ተጨማሪ 163,375 አዳዲስ ቀጥተኛ የሥራ እና የገቢ ዕድሎችን ለመፍጠር ግብ ይዟል።
ኩባንያችን አገራዊ የፋይናንስ አቅምን ለማጠናከር 43.1 ቢሊዮን ብር የትርፍ ክፍፍል (Dividend) ያለመ ሲሆን፤ 83.8 ቢሊዮን ብር ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆነ የግብር ገቢ ለሀገራችን ለማበርከት አቅዷል።
በማኅበረሰብ ድጋፍና በጎ አድራጎት ረገድም 8.1 ቢሊዮን ብር ለብሔራዊ የአደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ እንዲሁም ሀገራዊ የልማት ፕሮጀክት ድጋፎችን ሳይጨምር 533 ሚሊዮን ብር ለተለያዩ የማኅበራዊ ኃላፊነት (CSR) ፕሮጀክቶች ያውላል።
በዘላቂ አረንጓዴ ኦፕሬሽን ልማት ረገድም በአረንጓዴ ኃይል አጠቃቀም፣ በካርበን ቅነሳ፣ በፋይናንስ አካታችነት እና በሳይበር ደኅንነት ላይ ትኩረት በማድረግ አገራዊ ተልዕኮውን በቁርጠኝነት ለመወጣት ይሠራል።
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/3UvAR5j
#Ethiotelecom #telebirr #NextHorizon #NationalDevelopment #CSR #ESG #GSMA #ITU | 1 |
| 7 | ኩባንያችን በ2019 በጀት ዓመት የሞባይል ኔትወርክ ጣቢያዎችን ወደ 12,238 እና የ4ጂ ሽፋንን ወደ 95% ለማድረስ አቅዷል
ኩባንያችን በ“ቀጣዩ አድማስ” ስትራቴጂ ሁለተኛ ዓመት የአገልግሎት ጥራት እና ተደራሽነትን ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ የሚሠራ ሲሆን፤ የሞባይል ኔትወርክ ጣቢያዎችን ብዛት ከ10,613 ወደ 12,238 ለማድረስ አቅዷል፡፡
በአዲሱ 2019 በጀት ዓመት 1,625 ተጨማሪ የሞባይል ጣቢያዎች (605ቱ በገጠር አካባቢዎች የሚገነቡ) ለመገንባት የታቀደ ሲሆን፤ ይህም የደንበኞች የማስተናገድ አቅም ከ115.1 ሚሊዮን ወደ 135.7 ሚሊዮን ከፍ እንዲል ያደርጋል።
በበጀት ዓመቱ 5,417 አዳዲስ የ4ጂ ጣቢያዎችን በመገንባት የ4ጂ ተጠቃሚ ከተሞችን ቁጥር ከ1,200 ወደ 1,500 ከፍ ለማድረግ የታቀደ ሲሆን፤ ይህም የሕዝብ ቁጥር ሽፋን 95% እንዲደርስ ያስችላልል።
በተጨማሪም የ5ጂ ጣቢያዎችን ቁጥር ከ340 ወደ 648 በማሳደግ፣ አገልግሎቱ የሚዳረስባቸውን ከተሞች ቁጥር ወደ 73 ለማድረስ ታቅዷል።
በሌላ በኩል የመደበኛ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎትን ለማሻሻል ከ150 ሺህ በላይ ደንበኞች መስመር ከኮፐር ወደ ፋይበር የመቀየር ሥራ የሚከናወን ይሆናል፡፡
እነዚህ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንቶች ለሀገራችን የዲጂታል ሽግግር ጠንካራ መሠረትና አስቻይ ሁኔታ የሚፈጥሩ ናቸው።
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/3UvAR5j | 14 100 |
| 8 | በበጀት ዓመቱ ከ17.18 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ የቴሌብር ደንበኞች እስከ 35.04 ቢሊዮን ብር የአነስተኛ ብድር አገልግሎት ለመስጠት ታቅዷል
ኩባንያችን በ“ቀጣዩ አድማስ” ስትራቴጂ ሁለተኛ ዓመት በቴሌብር አማካኝነት የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥ እንዲሁም የዲጂታል ኢኮኖሚ ሥነ-ምህዳሩን ለማሳደግ የሚያስችሉ ተግባራትን ያከናውናል።
በአዲሱ 2019 በጀት ዓመት የቴሌብር ደንበኞች ቁጥርን በ11.7 በመቶ በማሳደግ 67.69 ሚሊዮን ለማድረስ አቅዷል።
የቴሌብር አጠቃላይ የግብይት ብዛት (Transaction Volume) 4.99 ቢሊዮን ለማድረስ የታቀደ ሲሆን፣ ይህም 7.4 ትሪሊዮን ብር የሚገመት የገንዘብ ፍሰት በዲጂታል ሥርዓቱ ውስጥ ለማንቀሳቀስ ያስችላል።
የአነስተኛ ብድር አገልግሎት ከ17.18 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ደንበኞች 35.04 ቢሊዮን ብር ለመስጠት ታቅዷል። ይህም ለግለሰቦችና ለአነስተኛ ንግዶች የዲጂታል ብድር አገልግሎቶች ተደራሽነት መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል፡፡
የዲጂታል ቁጠባ መጠን ወደ 29.39 ቢሊዮን ብር እንዲያድግ የታቀደ ሲሆን፤ ይህም ለ3.88 ሚሊዮን ደንበኞች የፋይናንስ ደኅንነትን የሚፈጥርና የቁጠባ ባህልን የሚያሳድግ ነው።
ቴሌብር የሀገራችንን ዲጂታል ፋይናንስ አካታችነት እና የዲጂታል ሥነ-ምህዳር አንቀሳቃሽ ሞተር በመሆን የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ማፋጠኑን አጠናክሮ ይቀጥላል።
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/3UvAR5j
#Ethiotelecom #telebirr #NextHorizon #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF | 16 375 |
| 9 | ኩባንያችን የ“ቀጣዩ አድማስ” ስትራቴጂ ሁለተኛ ዓመት የቢዝነስ እቅዱን ለህዝብ ይፋ አደረገ
ኩባንያችን በ“ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታል እና ከዚያም ባሻገር 2028” ስትራቴጂው ሁለተኛ ዓመት ማለትም በ2019 በጀት ዓመት ተግባራዊ የሚያደርገውን ዓመታዊ የቢዝነስ እቅዱን ይፋ አድርጓል።
በ2019 በጀት ዓመቱ የ4G የህዝብ ሽፋንን ወደ 95% ለማድረስ፣ የ4G አገልግሎት ተጠቃሚ ከተሞችን ቁጥር ከ1,200 ወደ 1,500 ከፍ ለማድረግ እንዲሁም የ5G አገልግሎት የሚሰጡ ከተሞችን ቁጥር ከ33 ወደ 73 ለማድረስ ታቅዷል።
በአጠቃላይ በጀት ዓመቱ የደንበኞችን ቁጥር 96.2 ሚሊዮን እንዲሁም የቴሌብር ተጠቃሚ ደንበኞችን ብዛት 67.69 ሚሊዮን ለማድረስ ታቅዷል።
በበጀት ዓመቱ 312 አዳዲስና የተሻሻሉ ምርትና አገልግሎቶችን ለግለሰብ እና ድርጅት ደንበኞች ወደ ገበያ በማቅረብ፣ አጠቃላይ ዓመታዊ ገቢን ወደ 295 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ዕቅድ ተይዟል።
ኩባንያችን በስትራቴጂው የመጀመሪያ ዓመት በርካታ ስኬቶችን በማስመዝገብ፤ በተለይም ከቁጥር ዕድገት ባሻገር ለሀገራችን ሁለንተናዊ ኢኮኖሚያዊ ዕድገትና ለዜጎች ትርጉም ያለው የአኗኗር ዘይቤ መሻሻል የላቀ አስተዋጽኦ አበርክቷል።
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/3UvAR5j
#Ethiotelecom #telebirr #NextHorizon #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries | 16 256 |
| 10 | “ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028” ስትራቴጂ ሁለተኛ ዓመት ዓመታዊ የቢዝነስ ዕቅድ መርሐ ግብር!
NEXT HORIZON - DIGITAL & BEYOND STRATEGY 2028
YEAR II 2019 EFY (2026/27) ANNUAL BUSINESS PLAN
#Ethiotelecom
#NextHorizon #BusinessPlan
#telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 15 863 |
| 11 | ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 19 674 |
| 12 | ለጥሪ መለያ አገልግሎት በቀላሉ እንዴት መመዝገብ እንችላለን?
#callSignature
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 20 021 |
| 13 | 🌼📞 ከባሕር ማዶ የዘመድ ጥየቃዎን በኢትዮ ኮል!!
ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ በታላቅ ቅናሽ መደወል ያስችላል።
🇨🇦 Canada | 🇩🇪 Germany | 🇮🇳 India | 🇮🇱 Israel | 🇮🇹 Italy | 🇰🇪 Kenya | 🇷🇼 Rwanda | 🇸🇦 Saudi Arabia | 🇸🇴 Somalia | 🇿🇦 South Africa | 🇬🇧 United Kingdom | 🇺🇸 USA | 🇾🇪 Yemen
📲መተግበሪያውን ያውርዱ: https://onelink.to/ethiocall
ወደ አገርቤት በቅናሽ ይደውሉ፤ በገዙት ጥቅል ደዋዮች ሳይቆጥርባቸው በነፃ ይቀበሉ!
#ethioCall
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 20 211 |
| 14 | 🌟🌍 በዓለም አቀፍ የድምፅ ጥቅሎቻችን በቀጥታ ይገናኙ!!
እስከ 51% ቅናሽ በተደረገባቸው በዓለም አቀፍ የድምፅ ጥቅሎቻችን በርቀት ሳይገደቡ ባሕር ማዶ ከሚገኙ ወዳጆችዎና የሥራ አጋሮችዎ ጋር በቀጥታ ይገናኙ!
❇️ በዕለታዊ
❇️ ሳምንታዊ እና
❇️ ወርኃዊ አማራጮች!
በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp መግዛት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ 👉 https://bit.ly/4sqxw42
#InternationalPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia | 19 130 |
| 15 | 🌼 አዲሱን ዓመት ከሰራተኞችዎና ከደንበኞችዎ ጋር በኢትዮ ቴሌኮም የአደይ አበባ ኢንተርፕራይዝ የበዓል ፓኬጅ ያክብሩ።
🎁 ለድርጅቶች ስጦታና ለሰራተኞች እውቅና መስጫ ተደርጎ የተዘጋጀው እያንዳንዱ ፕላን ቅናሽ የተደረገባቸውን የድምፅ፣ የዳታና የአጭር መልእክት (SMS) ጥቅሎች እንዲሁም የ25% ተጨማሪ ስጦታ ያካትታል።
📍 በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ ወይም
📥 Corporate.Enterprise@ethiotelecom.et ያግኙን!
ለተጨማሪ መረጃ: bit.ly/4gRFD5E
#EnterpriseSolutions
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 17 887 |
| 16 | ዘመን ገበያ 2019 አዲስ ዓመት ኤክስፖ!
የዘመን ገበያ ኤክስፖ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ፤ በየቀኑ በሚወጡ ዕጣዎች ፓወር ባንክ፣ ኤርፖድ፣ ኢንተርኔት ፓኬጅ እና ሌሎች በርካታ ሽልማቶችን ያሸንፉ!
በተጨማሪም ትኬት ሲቆርጡም ሆነ በኤክስፖው ግብይት ሲፈጽሙ በቀን እስከ 3 ጊዜ የእድለኛ ዕጣ እድሎችን ያገኛሉ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ስንሸልም እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 20 988 |
| 17 | 📲 የሞባይል ስልክ ቁጥር በራስዎ ምርጫ!
✨ በጊዜና ቦታ ሳይገደቡ እጅዎ ላይ ባለው ስማርት ስልክ የወደዱትን የሞባይል ስልክ ቁጥር በቀላሉ መርጠው ከሚቀርብዎት የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመውሰድ ራስዎ በመረጡት ቁጥር መጠቀም ይችላሉ!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/tele-sim ላይ ወይም በ https://telesim.ethiotelecom.et/ ያገኙታል!
እገዛ ካሻዎት ኢሜይል ያድርጉልን: Onlinesales@ethiotelecom.et
#teleSIM
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 19 851 |
| 18 | ለጥቅሉ ይከፍላሉ፤ ከነስልኩ ይወስዳሉ!
የማይረሱ ትዝታዎችን በዘኔክሰስ ስልኮች ይፍጠሩ!
znexus L131- በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ: በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
znexus L2028- በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ: በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!
#ትዝታዎችን_በዘኔክሰስ_ስልኮች_ይፍጠሩ
#znexus #ዘኔክሰስ #Ethiotelecom #telebirr #ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ | 21 462 |
| 19 | ታላቅ የአዲስ ዓመት ቅናሽ ከዘመን ገበያ!
ዘመን ገበያ ለመጪው አዲስ ዓመት እስከ 50% በሚደርስ ልዩ የበዓል ቅናሽ ሊያንበሸብሽዎ ነው!
👉 ቅናሹን እስከ በዓሉ ዋዜማ ድረስ ይዞልዎት እየመጣ ነው!
✨⭐️ፍክት በዘመኔ!
ዘመን ገበያ - ገበያውን ደጅዎ ድረስ!
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 21 030 |
| 20 | በአነስተኛ ዕለታዊ ክፍያና በረጅም የመክፈያ ጊዜ ክፍያዎን በማጠናቀቅ ተጨማሪ ቅጣቶችን ማስቀረትና የብድር ታሪክዎን ማስተካከል ይችላሉ።
ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ "Loan Restructuring" ወይም "ብድር ማደስ" የሚለውን በመምረጥ ይክፈሉ።
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 23 160 |
