telebirr
📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу telebirr
Канал telebirr (@telebirr) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 325 089 підписників, посідаючи 269 місце в категорії Технології та додатки та 17 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 325 089 підписників.
За останніми даними від 04 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 4 806, а за останні 24 години на 24, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Верифікований (Офіційно підтверджено Telegram)
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 8.16%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 3.98% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 26 534 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 12 947 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 50.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“https://t.me/EthiotelecomChatBot”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 05 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Технології та додатки.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 05 вересня | 0 | |||
| 04 вересня | +119 | |||
| 03 вересня | +267 | |||
| 02 вересня | +158 | |||
| 01 вересня | +201 |
| 2 | በበጀት ዓመቱ ከ17.18 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ የቴሌብር ደንበኞች እስከ 35.04 ቢሊዮን ብር የአነስተኛ ብድር አገልግሎት ለመስጠት ታቅዷል
ኩባንያችን በ“ቀጣዩ አድማስ” ስትራቴጂ ሁለተኛ ዓመት በቴሌብር አማካኝነት የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥ እንዲሁም የዲጂታል ኢኮኖሚ ሥነ-ምህዳሩን ለማሳደግ የሚያስችሉ ተግባራትን ያከናውናል።
በአዲሱ 2019 በጀት ዓመት የቴሌብር ደንበኞች ቁጥርን በ11.7 በመቶ በማሳደግ 67.69 ሚሊዮን ለማድረስ አቅዷል።
የቴሌብር አጠቃላይ የግብይት ብዛት (Transaction Volume) 4.99 ቢሊዮን ለማድረስ የታቀደ ሲሆን፣ ይህም 7.4 ትሪሊዮን ብር የሚገመት የገንዘብ ፍሰት በዲጂታል ሥርዓቱ ውስጥ ለማንቀሳቀስ ያስችላል።
የአነስተኛ ብድር አገልግሎት ከ17.18 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ደንበኞች 35.04 ቢሊዮን ብር ለመስጠት ታቅዷል። ይህም ለግለሰቦችና ለአነስተኛ ንግዶች የዲጂታል ብድር አገልግሎቶች ተደራሽነት መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል፡፡
የዲጂታል ቁጠባ መጠን ወደ 29.39 ቢሊዮን ብር እንዲያድግ የታቀደ ሲሆን፤ ይህም ለ3.88 ሚሊዮን ደንበኞች የፋይናንስ ደኅንነትን የሚፈጥርና የቁጠባ ባህልን የሚያሳድግ ነው።
ቴሌብር የሀገራችንን ዲጂታል ፋይናንስ አካታችነት እና የዲጂታል ሥነ-ምህዳር አንቀሳቃሽ ሞተር በመሆን የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ማፋጠኑን አጠናክሮ ይቀጥላል።
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/3UvAR5j
#Ethiotelecom #telebirr #NextHorizon #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF | 11 304 |
| 3 | ኩባንያችን የ“ቀጣዩ አድማስ” ስትራቴጂ ሁለተኛ ዓመት የቢዝነስ እቅዱን ለህዝብ ይፋ አደረገ
ኩባንያችን በ“ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታል እና ከዚያም ባሻገር 2028” ስትራቴጂው ሁለተኛ ዓመት ማለትም በ2019 በጀት ዓመት ተግባራዊ የሚያደርገውን ዓመታዊ የቢዝነስ እቅዱን ይፋ አድርጓል።
በ2019 በጀት ዓመቱ የ4G የህዝብ ሽፋንን ወደ 95% ለማድረስ፣ የ4G አገልግሎት ተጠቃሚ ከተሞችን ቁጥር ከ1,200 ወደ 1,500 ከፍ ለማድረግ እንዲሁም የ5G አገልግሎት የሚሰጡ ከተሞችን ቁጥር ከ33 ወደ 73 ለማድረስ ታቅዷል።
በአጠቃላይ በጀት ዓመቱ የደንበኞችን ቁጥር 96.2 ሚሊዮን እንዲሁም የቴሌብር ተጠቃሚ ደንበኞችን ብዛት 67.69 ሚሊዮን ለማድረስ ታቅዷል።
በበጀት ዓመቱ 312 አዳዲስና የተሻሻሉ ምርትና አገልግሎቶችን ለግለሰብ እና ድርጅት ደንበኞች ወደ ገበያ በማቅረብ፣ አጠቃላይ ዓመታዊ ገቢን ወደ 295 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ዕቅድ ተይዟል።
ኩባንያችን በስትራቴጂው የመጀመሪያ ዓመት በርካታ ስኬቶችን በማስመዝገብ፤ በተለይም ከቁጥር ዕድገት ባሻገር ለሀገራችን ሁለንተናዊ ኢኮኖሚያዊ ዕድገትና ለዜጎች ትርጉም ያለው የአኗኗር ዘይቤ መሻሻል የላቀ አስተዋጽኦ አበርክቷል።
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/3UvAR5j
#Ethiotelecom #telebirr #NextHorizon #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries | 13 008 |
| 4 | “ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028” ስትራቴጂ ሁለተኛ ዓመት ዓመታዊ የቢዝነስ ዕቅድ መርሐ ግብር!
NEXT HORIZON - DIGITAL & BEYOND STRATEGY 2028
YEAR II 2019 EFY (2026/27) ANNUAL BUSINESS PLAN
#Ethiotelecom
#NextHorizon #BusinessPlan
#telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 13 205 |
| 5 | ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 18 245 |
| 6 | ለጥሪ መለያ አገልግሎት በቀላሉ እንዴት መመዝገብ እንችላለን?
#callSignature
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 19 081 |
| 7 | 🌼📞 ከባሕር ማዶ የዘመድ ጥየቃዎን በኢትዮ ኮል!!
ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ በታላቅ ቅናሽ መደወል ያስችላል።
🇨🇦 Canada | 🇩🇪 Germany | 🇮🇳 India | 🇮🇱 Israel | 🇮🇹 Italy | 🇰🇪 Kenya | 🇷🇼 Rwanda | 🇸🇦 Saudi Arabia | 🇸🇴 Somalia | 🇿🇦 South Africa | 🇬🇧 United Kingdom | 🇺🇸 USA | 🇾🇪 Yemen
📲መተግበሪያውን ያውርዱ: https://onelink.to/ethiocall
ወደ አገርቤት በቅናሽ ይደውሉ፤ በገዙት ጥቅል ደዋዮች ሳይቆጥርባቸው በነፃ ይቀበሉ!
#ethioCall
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 19 332 |
| 8 | 🌟🌍 በዓለም አቀፍ የድምፅ ጥቅሎቻችን በቀጥታ ይገናኙ!!
እስከ 51% ቅናሽ በተደረገባቸው በዓለም አቀፍ የድምፅ ጥቅሎቻችን በርቀት ሳይገደቡ ባሕር ማዶ ከሚገኙ ወዳጆችዎና የሥራ አጋሮችዎ ጋር በቀጥታ ይገናኙ!
❇️ በዕለታዊ
❇️ ሳምንታዊ እና
❇️ ወርኃዊ አማራጮች!
በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp መግዛት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ 👉 https://bit.ly/4sqxw42
#InternationalPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia | 18 139 |
| 9 | 🌼 አዲሱን ዓመት ከሰራተኞችዎና ከደንበኞችዎ ጋር በኢትዮ ቴሌኮም የአደይ አበባ ኢንተርፕራይዝ የበዓል ፓኬጅ ያክብሩ።
🎁 ለድርጅቶች ስጦታና ለሰራተኞች እውቅና መስጫ ተደርጎ የተዘጋጀው እያንዳንዱ ፕላን ቅናሽ የተደረገባቸውን የድምፅ፣ የዳታና የአጭር መልእክት (SMS) ጥቅሎች እንዲሁም የ25% ተጨማሪ ስጦታ ያካትታል።
📍 በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ ወይም
📥 Corporate.Enterprise@ethiotelecom.et ያግኙን!
ለተጨማሪ መረጃ: bit.ly/4gRFD5E
#EnterpriseSolutions
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 17 177 |
| 10 | ዘመን ገበያ 2019 አዲስ ዓመት ኤክስፖ!
የዘመን ገበያ ኤክስፖ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ፤ በየቀኑ በሚወጡ ዕጣዎች ፓወር ባንክ፣ ኤርፖድ፣ ኢንተርኔት ፓኬጅ እና ሌሎች በርካታ ሽልማቶችን ያሸንፉ!
በተጨማሪም ትኬት ሲቆርጡም ሆነ በኤክስፖው ግብይት ሲፈጽሙ በቀን እስከ 3 ጊዜ የእድለኛ ዕጣ እድሎችን ያገኛሉ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ስንሸልም እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 19 861 |
| 11 | 📲 የሞባይል ስልክ ቁጥር በራስዎ ምርጫ!
✨ በጊዜና ቦታ ሳይገደቡ እጅዎ ላይ ባለው ስማርት ስልክ የወደዱትን የሞባይል ስልክ ቁጥር በቀላሉ መርጠው ከሚቀርብዎት የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመውሰድ ራስዎ በመረጡት ቁጥር መጠቀም ይችላሉ!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/tele-sim ላይ ወይም በ https://telesim.ethiotelecom.et/ ያገኙታል!
እገዛ ካሻዎት ኢሜይል ያድርጉልን: Onlinesales@ethiotelecom.et
#teleSIM
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 19 149 |
| 12 | ለጥቅሉ ይከፍላሉ፤ ከነስልኩ ይወስዳሉ!
የማይረሱ ትዝታዎችን በዘኔክሰስ ስልኮች ይፍጠሩ!
znexus L131- በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ: በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
znexus L2028- በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ: በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!
#ትዝታዎችን_በዘኔክሰስ_ስልኮች_ይፍጠሩ
#znexus #ዘኔክሰስ #Ethiotelecom #telebirr #ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ | 20 548 |
| 13 | ታላቅ የአዲስ ዓመት ቅናሽ ከዘመን ገበያ!
ዘመን ገበያ ለመጪው አዲስ ዓመት እስከ 50% በሚደርስ ልዩ የበዓል ቅናሽ ሊያንበሸብሽዎ ነው!
👉 ቅናሹን እስከ በዓሉ ዋዜማ ድረስ ይዞልዎት እየመጣ ነው!
✨⭐️ፍክት በዘመኔ!
ዘመን ገበያ - ገበያውን ደጅዎ ድረስ!
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 20 407 |
| 14 | በአነስተኛ ዕለታዊ ክፍያና በረጅም የመክፈያ ጊዜ ክፍያዎን በማጠናቀቅ ተጨማሪ ቅጣቶችን ማስቀረትና የብድር ታሪክዎን ማስተካከል ይችላሉ።
ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ "Loan Restructuring" ወይም "ብድር ማደስ" የሚለውን በመምረጥ ይክፈሉ።
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 22 519 |
| 15 | ያለምንም መጉላላት፤ ከሥራ ገበታዎ ላይ ሳይነሱ በቴሌብር ባሉበት ሆነው ዓመታዊ ግብርዎን በቀላሉ ይክፈሉ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 24 289 |
| 16 | መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday
#MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #ZemenGEBEYA #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 24 558 |
| 17 | መልካም የእረፍት ቀን!
#Sunday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 26 300 |
| 18 | በካናዳ አገር በቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እግር ኳስ ተጫዋች እና አሰልጣኝ የተቋቋመው አሸናፊ ግርማ እግር ኳስ አካዳሚ ከቪዥን ሶከር አካዳሚ እና ከሰውነት ቢሻው አካዳሚ ጋር በአዲስ አበባ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ስታዲየም ባደረገው የወዳጅነት ጨዋታ የተነሱ ምስሎች!
#Ethiotelecom #NextHorizon #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 36 788 |
| 19 | ኢትዮ ቴሌኮም ለቴሌፕሌይ አሸናፊዎች የቢ.ዋይ.ዲ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ዕጣ የማውጣት መርኃ ግብር አካሄደ!
ኩባንያችን በዛሬው ዕለት በቴሌፕሌይ ዲጂታል ጨዋታ (tele Play) ያዘጋጀውን የሦስት ዘመናዊ የቢ.ዋይ.ዲ ኤሌክትሪክ መኪኖች የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት በመስቀል አደባባይ አከናውኗል። የዕጣ አወጣጥ መርኃ ግብሩ የኩባንያችን ከፍተኛ አመራሮች፣ የብሔራዊ ሎተሪ አገልግሎት ተወካዮች፣ የሚዲያ አጋሮቻችን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተከናውኗል፡፡
ከነሐሴ 26 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ሲካሄድ በቆየው በዚህ የሽልማት መርኃ ግብር ዛሬ የወጡትን መኪኖች ሳይጨምር በአጠቃላይ ከ32.6 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ሽልማቶች ለደንበኞች ተበርክተዋል።
ከእነዚህም መካከል፦
📱 119 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች፣
💸 17.76 ሚሊዮን ብር የቴሌብር ኤሌክትሮኒክ ገንዘብ፣
✈️ ለ17 ደንበኞች የሀገር ውስጥ የጉዞ ዕድል፣
🎁 1.9 ሚሊዮን የሞባይል ጥቅሎች ይገኙበታል።
ለዛሬዎቹ ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፣ ሽልማታቸውን በቅርቡ በሚዘጋጅ ሥነ ሥርዓት በይፋ የምናስረክብ ይሆናል።
የቴሌፕሌይ የሽልማትና የመዝናኛ መርኃ ግብር በቀጣይም ተጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን፣ ደንበኞች በቀጣይም በቴሌ ፕሌይ በመጫወት የኤሌክትሪክ መኪኖችን ጨምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን የማሸነፍ ዕድላችሁን እንድትሞክሩ እንጋብዛለን።
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/45Uzlw0
#telePlay
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 25 474 |
| 20 | የሞባይል ኢንተርኔት ገዝተው በነፃ በሚያገኙት የ1 ዓመት የዲኤስቲቪ ጎጆ ጥቅል የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን እና የተለያዩ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን በፈለጉበት ቦታ ሆነው እያዩ ክረምቱን ዘና ብለው ያሳልፉ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 20 409 |
