Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service! ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው።
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
کانال Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት (@lottery_service1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 461 884 مشترک است و جایگاه 77 را در دسته پیشبینی و کازینو و رتبه 6 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 461 884 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 06 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 22 948 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 411 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 39.34% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 12.54% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 181 709 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 57 936 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 1 136 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service!
ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው።”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 07 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته پیشبینی و کازینو تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 07 سپتامبر | +68 | |||
| 06 سپتامبر | +411 | |||
| 05 سپتامبر | +2 522 | |||
| 04 سپتامبر | +3 325 | |||
| 03 سپتامبر | +406 | |||
| 02 سپتامبر | +768 | |||
| 01 سپتامبر | +975 |
| 2 | እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ !
👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር
በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር
በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት | 105 302 |
| 3 | መደብ 51 አድማስ ዲጅታል ሎተሪ የሽልማት መጠኑ አሳድጎ በገበያ ላይ ውሏል፡፡
አድማስ ዲጅታል ሎተሪን በመቁረጥ እርሶም ሚሊየነር ይሁኑ፡፡ 605 ላይ ማንኛዉንም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ፡፡
በ1️⃣ኛው ዕጣ 5 ሚሊየን ብር
በ2️⃣ኛው ዕጣ 2.5 ሚሊየን ብር
በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር | 115 486 |
| 4 | የባህር ዳር ነዋሪው ወጣት ኃይሌ እስከዚያው መኮንን በቆረጠው ቶምቦላ ሎተሪ በ4ኛ ዕጣ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶሞቢል ዕድለኛ ሆኗል፡፡
ወጣት ኃይሌ በቀን ስራ የተሰማራ ሲሆን አልፎ አልፎ ህይወቱን ለመቀየር ብዙ ሥራዎችን ይሞክር እንደነበር ገልጾ፤ ከነዚህም አንዱ እና ዋነኛው ሎተሪን መቁረጥ እንደነበር የገለጸ ሲሆን እድልና አጋጣሚ ገጥሞ እድለኛ አድርጎኛል በማለት ሽልማቱን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በተረከበበት ወቅት በደስታ ስሜት ውስጥ ሆኖ ገልጾልናል፡፡ | 116 326 |
| 5 | በደቡብ ወሎ ኩታበር ነዋሪ የሆነው ወጣት ሰለሞን ብርሃን በቶምቦላ ሎተሪ 3ኛ ዕጣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ዘመናዊ አውቶሞቢል እድለኛ ሆነ፡፡
ወጣት ሰለሞን በግል ካፌ ተቀጥሮ የሚሠራ ሲሆን አልፎ አልፎ ከሥራው በተጓዳኝ ሎተሪን የመግዛት የቆየ ልማድ አለው “አዘውትሮ ሎተሪን የሞከረ፤ ከዕድል ጋር ተማከረ” እንዲሉ በቶምቦላ ሎተሪ 3ኛ ዕጣ የመኪና ቁልፉን እና ሊብሬውን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክቧል፡፡ ዕድለኛው በደስታ ስሜት ውስጥ ሆኖ የዘመናት ህልሜ ተፈቷል በማለት ደስታውን የገለጸ ሲሆን በደረሰውም መኪና ራይድ ለመስራት እንዳሰበ በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡ | 126 854 |
| 6 | የ2018 ዓ.ም የቶምቦላ ሎተሪ እድለኞች ሽልማታቸው እየተረከቡ ነው
የሐዋሳ ከተማ ነዋሪው አቶ ሽፈራው ፌኦ በቆረጡት ቶምቦላ ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል (ሀይብሪድ) መኪና እድለኛ ሆነዋል፡፡
አቶ ሽፈራው ከንግድ ሥራቸው ጎን ለጎን ሎተሪ የመግዛት የቆየ ልምድ አላቸው ሎተሪም አዘውትሮ ለሚሞክር ሰው ፊቷን መመለሷ አይቀርምና በዘንድሮው ቶምቦላ ሎተሪ እድል ፊቷን መልሳላቸው በደስታ ስሜት ውስጥ ሆነው የመኪና ቁልፍ እና ሊብሬ ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ክብርት ቤዛ ግርማ ተረክበዋል፡፡ እድለኛው ባስተላለፉት መልዕክት ሌሎችም እንደ እሳቸው ያለመሰልቸት በመሞከር እድለኛ እንዲሆኑ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ | 155 048 |
| 7 | እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ !
👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር
በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር
በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት | 135 287 |
| 8 | እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ !
👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር
በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር
በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት | 178 395 |
| 9 | መደበኛ ሎተሪ 1771ኛ ዛሬ ነሀሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡ | 189 412 |
| 10 | የጅማ ነዋሪ አቶ አንድነት አለማየሁ የገንዘብ መጠኑ ተሻሽሎ በቀረበው 1768ኛ መደበኛ ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ የአንድ ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡
አቶ አንድነት በግል ሥራ በኤሌክትሪሻን ሙያ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸው ገንዘብ ለማጠናከር እንደሚያውሉት ገልፀውልናል፡፡ | 182 411 |
| 11 | በወላይታ ኪንዶ ዲዳይ ነዋሪ የሆነው ወጣት ስጦታው ባልጣ የገንዘብ መጠኑ ተሻሽሎ በቀረበው 1769ኛ መደበኛ ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ750,000 /ሰባት መቶ ሀምሳ ሺህ/ ብር ዕድለኛ ሆኟል፡፡
ወጣት ስጦታው በንግድ ስራ የተሰማራ ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ንግዱን ለማጠናከር እንደሚያውለው ገልጾልናል፡፡ | 183 970 |
| 12 | እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አግልግሎት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡
መልካም በዓል!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አግልግሎት | 171 994 |
| 13 | እናስታውስዎ !
👉 የ50ኛ ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ መውጫው ቀን እየደረሰ ነው ፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመጠቀም በ10 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡
በ1️⃣ኛው ዕጣ 4 ሚሊየን ብር
በ2️⃣ኛው ዕጣ 2 ሚሊየን ብር
በ3️⃣ኛው ዕጣ 1 ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር | 174 688 |
| 14 | እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን እየተቃረበ ነው !
መቼም የቀረውን ቀናት በናፍቆት እና በጉጉት ብሎም በተስፋ የሚጠብቁት ትኬቱን አስቀድመው በእጃቸው ያስገቡ ናቸውና እርስዎም ከነዚህ ዕድላቸውን በተስፋ ከሚጠባበቁ ተርታ እንዲሰለፉ ጊዜ ሳያጠፉ አሁንኑ ትኬቱን በእጅዎ ያስገቡ፡፡
የዕለትተዕለት ሥራዎትን እየከወኑ የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ትኬት በመግዛት ዕድልዎን መሞከር እንዳይረሱ ፡፡
👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ይወጣል! | 178 005 |
| 15 | ማን ያውቃል አዲሱ ዓመት በዕድል አዲስ የህይወት ምዕራፍ የሚጀምሩበት ቢሆንስ ?
ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም የሚወጣውን የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ከወዲሁ ይቁረጡና ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡
በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር
በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር
በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት | 201 270 |
| 16 | ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ም የሚወጣው እንቁጣጣሽ ሎተሪን በመቁረጥ እድለኛ ይሁኑ፡፡
በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር
በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር
በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት | 208 930 |
| 17 | እንቁጣጣሽ ሎተሪ የመውጨው ቀን እየተቃረበ ነው!
የእንቁጣጣሽ መውጫው --- ቀኑ ተቃረበ
ማን ይሆን ተረኛ --- በዕድል የታሰበ
አዲስ አመት ደርሶ --- የሚያደላድለው
ይቁረጡ እንቁጣጣሽ --- ብዙ አማራጭ አለው
ቤት መግዣ ቢያሻዎ --- እንዲሁም መኪና
ይቁረጡ እንቁጣጣሽ --- የእድል በር ነውና፡፡ | 191 934 |
| 18 | የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ትኬት ቆርጠዋል?
ከወዲሁ ትኬቱን በአቅራቢያዎ ካሉ የሎተሪ አዟሪዎች በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡
ዕጣው ጳጉሜ 5ቀን 2018 ዓ.ም ይውጣል ።
በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ሚሊየን ብር
በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር
በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ሚሊየን ብር
በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት | 184 106 |
| 19 | በሱሉልታ ሸገር ነዋሪ የሆነው ወጣት ሀብታሙ ገላና በቆረጠው ሚሊየን ሎተሪ በ7ኛ ዕጣ የ3 ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡
ወጣት ሀብታሙ በጉልበት ስራ የተሰማራ ሲሆን በደረሰው ገንዘብ የከብት እርባታ ስራ ለመጀመር ማቀዱን ገልጾልናል፡፡ | 175 707 |
| 20 | ከቶ እንዳያመነቱ!
ይቁረጡ ------ ከቶ እንዳያመነቱ
በጊዜ ይሞክሩ ------ ሳይረፍድ ሰዓቱ
ኢንቨስተር ይሁኑ ----- ሀገር ሚገነባ
ፈጥነው እንዲከብሩ ---- ከሎተሪ አምባ | 155 745 |
