fa
Feedback
telebirr

telebirr

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام telebirr

کانال telebirr (@telebirr) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 315 442 مشترک است و جایگاه 289 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 15 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 315 442 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 04 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 1 912 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 133 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید شده (به صورت رسمی توسط تلگرام)
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 7.10% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 4.07% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 22 403 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 12 848 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 46 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
https://t.me/EthiotelecomChatBot

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

315 442
مشترکین
+13324 ساعت
+9357 روز
+1 91230 روز
آرشیو پست ها
telebirr
315 516
✨መልካም የእረፍት ቀን! በቅዳሜና እሑድ የዳታ ጥቅሎች ከቤተሰብዎ ጋር ዘና ይበሉ!! 💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ያገኟቸዋል፡፡ #WeekendPackage
መልካም የእረፍት ቀን! በቅዳሜና እድ የዳታ ጥቅሎች ከቤተሰብዎ ጋር ዘና ይበሉ!! 💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ያገኟቸዋል፡፡ #WeekendPackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
315 516
⚽️🏆 በነጻ በሚያገኙት የዲኤስቲቪ የሙሉ ዓመት ጥቅል የዓለም ዋንጫን ያጣጥሙ! እስከ 40% በሚደርስ ቅናሽ ያለምንም መቆራረጥ ጨዋታዎችን በቀጥታ የሚያዩበት ልዩ ፍጥነት ተዘጋጅቷል። በተጨማሪም የ1
⚽️🏆 በነጻ በሚያገኙት የዲኤስቲቪ የሙሉ ዓመት ጥቅል የዓለም ዋንጫን ያጣጥሙ! እስከ 40% በሚደርስ ቅናሽ ያለምንም መቆራረጥ ጨዋታዎች በቀጥታ የሚያዩበት ልዩ ፍጥነት ተዘጋጅቷል። በተጨማሪም የ1 ዓመት ነጻ የጎጆ (70+ ቻናሎች) ወይም የሜዳ ጥቅል (130+ ቻናሎች) ያገኛሉ። 👉 አሁኑኑ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr የዓለም ዋንጫ ጥቅልዎን ይግዙና ባሉበት ሆነው ይመልከቱ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
315 516
📉🤔 ትልልቅ ዶክመንቶችን ወይም ቪዲዮዎችን ለማውረድ ዳታዎን ለምን ይጨርሳሉ⁉️ የሁለት ሰዓት ያልተገደበ ኢንተርኔት ጥቅል በ35 ብር ብቻ ይግዙና ያሻዎትን ፋይል በቅጽበት ያውርዱ፤ እንደልብዎ ይዝ
📉🤔 ትልልቅ ዶክመንቶችን ወይም ቪዲዮዎችን ለማውረድ ዳታዎን ለምን ይጨርሳሉ⁉️ የሁለት ሰዓት ያልተገደበ ኢንተርኔት ጥቅል በ35 ብር ብቻ ይግዙና ያሻዎትን ፋይል በቅጽበት ያውርዱ፤ እንደልብዎ ይዝናኑ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ቅናሽ ያገኛሉ! #2HoursUnlimitedPackages #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica  #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
315 516
በቴሌብር ስጦታ ሰርፕራይዝ ማድረግ ተችሏል! በቴሌብር ሱፐርአፕ ውስጥ በሚገኘው የስጦታ መተግበሪያ የቨርችዋል ስጦታዎችን እንለዋወጥ። ለምንወዳቸው ሰዎች፣ ለተጽዕኖ ፈጣሪዎችና ለኪነጥበብ ባለሙያዎች የ
በቴሌብር ስጦታ ሰርፕራይዝ ማድረግ ተችሏል! በቴሌብር ሱፐርአፕ ውስጥ በሚገኘው የስጦታ መተግበሪያ የቨርችዋል ስጦታዎችን እንለዋወጥ። ለምንወዳቸው ሰዎች፣ ለተጽዕኖ ፈጣሪዎችና ለኪነጥበብ ባለሙያዎች የስጦታ መተግበሪያን በመጠቀም ፍቅራችንንና አድናቆታችንን መግለጽ፤ ማኅበራዊ ዓላማዎችን በቴሌብር በቀላሉ መደገፍ እንችላለን። ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስጦታ ስንለዋወጥ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
315 516
ወርቃማ ስጦታዎች ካርድ በመሙላት ብቻ! በቴሌብር ሱፐርአፕ የአየር ሰዓት በመሙላት ብቻ እስከ 35% ስጦታ እናግኝ! እስከ መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም. በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀን አንድ ጊዜ 100
ወርቃማ ስጦታዎች ካርድ በመሙላት ብቻ! በቴሌብር ሱፐርአፕ የአየር ሰዓት በመሙላት ብቻ እስከ 35% ስጦታ እናግኝ! እስከ መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም. በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀን አንድ ጊዜ 100 ብር ሲሞሉ 30% ስጦታ፣ 250 ብር ሲሞሉ 35% ስጦታ ያገኛሉ። ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመረቅ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
315 516
የቴሌብር ሀውሎ ጨረታ አዳዲስ አሸናፊዎች ታወቁ! በትንሽ ብር ትልልቅ ዕቃዎችን የሚያሸንፉበት ተወዳጁ የቴሌብር ሀውሎ ጨረታ በደመቀ ሁኔታ ቀጥሏል! ጽዮን በ16 ብር የኤር ፖድ አሸናፊ መሆኗ የሚታወስ
የቴሌብር ሀውሎ ጨረታ አዳዲስ አሸናፊዎች ታወቁ! በትንሽ ብር ትልልቅ ዕቃዎችን የሚያሸንፉበት ተወዳጁ የቴሌብር ሀውሎ ጨረታ በደመቀ ሁኔታ ቀጥሏል! ጽዮን በ16 ብር የኤር ፖድ አሸናፊ መሆኗ የሚታወስ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ አዳዲስ ዕድለኞች ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል። 🎉 አብርሀም በ64 ብር ስማርት ሰዓት 🎉 ኤልያስ በ132 ሳምሰንግ A07 🎉 ሽፈራው በ55 ብር ፓወር ባንክ አሸናፊ ሆነዋል። እናንተም ማንኛውም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ አስልታችሁ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላችሁ። በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ‘’HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
315 516
በኢትዮኮል በቅናሽ ይደውሉ፤ በነፃ ይቀበሉ!! 📞 ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ መደወል ያስችላል 💰 በታላቅ ቅናሽ 🔄 ወደ ኢትዮጵያ መደወል ብቻ ሳይሆን፣ ጥሪዎችን በገዙት ጥቅል
በኢትዮኮል በቅናሽ ይደውሉ፤ በነፃ ይቀበሉ!! 📞 ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ መደወል ያስችላል 💰 በታላቅ ቅናሽ 🔄 ወደ ኢትዮጵያ መደወል ብቻ ሳይሆን፣ ጥሪዎችን በገዙት ጥቅል መነሻነት በነፃ መቀበል ይችላሉ። 🇺🇸 አሜሪካ          🇮🇱 እስራኤል 🇨🇦 ካናዳ              🇾🇪 የመን 🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ  🇰🇪 ኬንያ 🇮🇹 ጣሊያን          🇩🇪 ጀርመን 🇬🇧 ዩናይትድ ኪንግደም መተግበሪያውን ያውርዱ: App store: https://bit.ly/42Zg6jx Play store: https://bit.ly/4u12uPu #ethioCall #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
315 516
✨🎶 ጥሪዎን ያድምቁ፤ ቀንዎን ያስውቡ! በጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎታችን ደዋዮችዎን ዘና ያድርጉ፤ እርስዎ ወደ ሌሎች ሲደውሉ ጥሪው እስኪነሳ በሚሰሙት ዜማ ይደሰቱ! 👉 822 ወይም *822# ላይ ይደ
✨🎶 ጥሪዎን ያድምቁ፤ ቀንዎን ያስውቡ! በጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎታችን ደዋዮችዎን ዘና ያድርጉ፤ እርስዎ ወደ ሌሎች ሲደውሉ ጥሪው እስኪነሳ በሚሰሙት ዜማ ይደሰቱ! 👉 822 ወይም *822# ላይ ይደውሉ፤ አልያም http://www.crbt.et ይጎብኙ! #CRBT #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
315 516
🌟📱 ለጥቅል አገልግሎት ብቻ ከፍለው ስልክ በነጻ ይውሰዱ! የሞባይል ጥቅል ቅድሚያ በመግዛት ብቻ በየወሩ በሚሞሉት አነስተኛ የአየር ሰዓት ስልኩን ያለምንም ተጨማሪ እዳ በነጻ የራስዎ ያደርጋሉ! �
🌟📱 ለጥቅል አገልግሎት ብቻ ከፍለው ስልክ በነጻ ይውሰዱ! የሞባይል ጥቅል ቅድሚያ በመግዛት ብቻ በየወሩ በሚሞሉት አነስተኛ የአየር ሰዓት ስልኩን ያለምንም ተጨማሪ እዳ በነጻ የራስዎ ያደርጋሉ! 📲 ለዘኔክሰስ L131 በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየርሰዓት በመሙላት ቀድመዉ የከፈሉት ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል። 📲 ለዘኔክሰስ L2028 በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየርሰዓት በመሙላት ቀድመዉ የከፈሉት ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል። 📍በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል! #znexus #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
315 516
የ9% ምርቃት በቴሌብር! በቴሌብር ሐዋላ የፈጠነ ከወዳጅ ዘመድ ምንዛሬ ስንቀበል 9% ስጦታ አለን!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በ
የ9% ምርቃት በቴሌብር! በቴሌብር ሐዋላ የፈጠነ ከወዳጅ ዘመድ ምንዛሬ ስንቀበል 9% ስጦታ አለን!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
315 516
ወርቃማ ስጦታዎች ካርድ በመሙላት ብቻ! በቴሌብር ሱፐርአፕ የአየር ሰዓት በመሙላት ብቻ እስከ 35% ስጦታ እናግኝ! እስከ መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም. በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀን አንድ ጊዜ 100
ወርቃማ ስጦታዎች ካርድ በመሙላት ብቻ! በቴሌብር ሱፐርአፕ የአየር ሰዓት በመሙላት ብቻ እስከ 35% ስጦታ እናግኝ! እስከ መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም. በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀን አንድ ጊዜ 100 ብር ሲሞሉ 30% ስጦታ፣ 250 ብር ሲሞሉ 35% ስጦታ ያገኛሉ። ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመረቅ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
315 516
🏃🏾‍♀️🏃‍♂️የ2018 ዓ.ም ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ሩጫ በሐረር ቲሸርቶችን በቴሌብር እንግዛ! የ5 ኪ.ሜ የጤና ሩጫ እና የልጆች ሩጫ መነሻና መጨረሻውን በታሪካዊው የጀጎል በር ላይ ያደርጋል። በ
🏃🏾‍♀️🏃‍♂️የ2018 ዓ.ም ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ሩጫ በሐረር ቲሸርቶችን በቴሌብር እንግዛ! የ5 ኪ.ሜ የጤና ሩጫ እና የልጆች ሩጫ መነሻና መጨረሻውን በታሪካዊው የጀጎል በር ላይ ያደርጋል። በቴሌብር በመክፈል በኢትዮ- ተርክሽ አደባባይ፣ በኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ምሥራቅ ሪጅን ዋና መ/ቤት እና በሁሉም ቅርንጫፍ መ/ቤቶች በመመዝገብ ፈጥነው የመሮጫ ቲሸርትዎን ይውሰዱ። 🗓 እሑድ ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሔዳል በቴሌብር (*127# / https://bit.ly/telebirr_SuperApp ) አብረን ስንደምቅ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
315 516
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! ትክክለኛውን የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበርያን ከፕሌይ ስቶር፣ ከአፕ ስቶር እና አፕ ጋለሪ ብቻ በማውረድ ከሐሰተኛ ሊንክ/መተግበርያ ራስዎን ይጠብቁ! ➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! ትክክለኛውን የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበርያን ከፕሌይ ስቶር፣ ከአፕ ስቶር እና አፕ ጋለሪ ብቻ በማውረድ ከሐሰተኛ ሊንክ/መተግበርያ ራስዎን ይጠብቁ! ➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን። 👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #CyberSecurity #Ethiotelecom #telebirr  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
315 516
ዓለም ዋንጫን በቤታችን! በቤትዎ ብሮድባንድ በነጻ በሚያገኙት የዲኤስቲቪ የሙሉ ዓመት ጥቅል የዓለም ዋንጫን ያጣጥሙ! ከፍተኛ ፍጥነት ባለው ብሮድባንድ ኢንተርኔት ወይም የ40% ቅናሽ ያለውን የሞባይል
ዓለም ዋንጫን በቤታችን! በቤትዎ ብሮድባንድ በነጻ በሚያገኙት የዲኤስቲቪ የሙሉ ዓመት ጥቅል የዓለም ዋንጫን ያጣጥሙ! ከፍተኛ ፍጥነት ባለው  ብሮድባንድ ኢንተርኔት ወይም የ40% ቅናሽ ያለውን የሞባይል ዳታ ጥቅል በመሸመት የዲኤስቲቪ የሙሉ ዓመት የስትሪሚንግ ጥቅል (ጎጆ ወይም ሜዳ) በነጻ ያግኙ፤ የዓለም ዋንጫን ያለምንም መቆራረጥ ይመልከቱ!                                                   በ*999# እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ያገኙታል! #Ethiotelecom #DSTV #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
315 516
ለኢትዮጵያ ቡና ያለንን ፍቅር በቴሌብር! የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች አሁን ካሉበት ሆነው የክለባቸውን የአባልነት ክፍያ በቴሌብር በቀላሉ መፈጸም ይችላሉ! የቡናው ቤተሰብ አባላት ለምትወዱ
ለኢትዮጵያ ቡና ያለንን ፍቅር በቴሌብር! የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች አሁን ካሉበት ሆነው የክለባቸውን የአባልነት ክፍያ በቴሌብር በቀላሉ መፈጸም ይችላሉ! የቡናው ቤተሰብ አባላት ለምትወዱትና ለምትኮሩበት የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የምታደርጉትን ድጋፍ በቴሌብር ይበልጥ ቀላልና ፈጣን አድርገነዋል። አሁን ካሉበት ሆነው እንደ ምርጫዎ በየወሩ ወይም በፈለጉት ጊዜ መክፈል የሚችሉባቸው 8 የአባልነት ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል፤ አባል በመሆን የክለብዎ የጀርባ አጥንት መሆንዎን በተግባር ያሳዩ። ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ https://bit.ly/telebirr_SuperApp መተግበሪያዎች ውስጥ "Football Club Membership" በሚል ያገኙታል! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
315 516
🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ኅትመት በ142 የፍራንቻይዝ አገልግሎት ማዕከላት! የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ በቀላሉ በማ
🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ኅትመት በ142 የፍራንቻይዝ አገልግሎት ማዕከላት! የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ በቀላሉ በማዘዝ በቅርብ በተጀመሩ 142 የፍራንቻይዝ አገልግሎት ማዕከላት መረከብ ይችላሉ! 🔗 አዲስ የተካተቱትን እና በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
315 516
⚽️🏆 የዓለም ዋንጫ እውቀታችንን ወደ ሽልማት እንቀይረው! በዕለታዊ፣ ሳምንታዊና ወርኃዊ ሽልማቶች 250,000 ብር፣ አይፎን 17 ፕሮ፣ 75,000 ብር፣ 10,000 ብር፣ ኦሪጅናል ማሊያ፣ የአየር
⚽️🏆 የዓለም ዋንጫ እውቀታችንን ወደ ሽልማት እንቀይረው! በዕለታዊ፣ ሳምንታዊና ወርኃዊ ሽልማቶች 250,000 ብር፣ አይፎን 17 ፕሮ፣ 75,000 ብር፣ 10,000 ብር፣ ኦሪጅናል ማሊያ፣ የአየር ሰዓት እና ፈጣን የገንዘብ ሽልማቶችን ያሸንፉ! ✴️ የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ወይም የፍጻሜ ጨዋታዎችን በስታዲየም ተገኝተው የመመልከት ዕድልም ያገኛሉ። 👉 *636# በመደወል ጥያቄዎችን ይመልሱ፤ ያሸንፉ!! 🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://100seconds.et/ #100Second #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
315 516
⛳️🎮 በቪክትሪ ፕሌይ ጌሞች፣ ይጫወቱ ይሸለሙ! አስደሳች ጌሞች እየተጫወቱ በየሳምንቱ 80ሺህ ብር በየወሩ 150ሺህ ብር እንዲሁም ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች ያግኙ። 👉 *849# በመደወል ይመዝገቡ! �
⛳️🎮 በቪክትሪ ፕሌይ ጌሞች፣ ይጫወቱ ይሸለሙ! አስደሳች ጌሞች እየተጫወቱ በየሳምንቱ 80ሺህ ብር በየወሩ 150ሺህ ብር እንዲሁም ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች ያግኙ። 👉  *849# በመደወል ይመዝገቡ! 🛑 ለማቋረጥ Stop 1፣ Stop 2 ወይም Stop 3 ብለው 849 ላይ ይላኩ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
315 516
ቴሌብርን በማውረድ ብቻ እንበሽበሽ! ቴሌብርን አውርደን ስንጠቀም የዳታና እስከ 25% የሚደርስ የአየር ሰዓት ስጦታ እናገኛለን! የመጀመሪያ የምስጢር ቁጥር ሲቀይሩ የ100 ሜጋ እና የ25 ብር የአየር
ቴሌብርን በማውረድ ብቻ እንበሽበሽ! ቴሌብርን አውርደን ስንጠቀም የዳታና እስከ 25% የሚደርስ የአየር ሰዓት ስጦታ እናገኛለን! የመጀመሪያ የምስጢር ቁጥር ሲቀይሩ የ100 ሜጋ እና የ25 ብር የአየር ሰዓት፣ ከ100 ብር በታች ለሚሞሉ የ15%፣ 100 ብር እና ከዚያ በላይ ለሚሞሉ ደግሞ የ25% ተጨማሪ ስጦታ ተዘጋጅቷል። አሁኑኑ መተግበሪያውን ያውርዱና የዲጂታል ሕይወትዎን እያቀለሉ በእነዚህ ሁሉ አስደሳች ማበረታቻዎች መገልገል ይጀምሩ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስናስጀምር እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን