cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

telebirr

The first mobile money platform in Ethiopia

Show more
Advertising posts
195 188Subscribers
-1 20724 hours
-5 6127 days
-15 11230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አዲስ አበባን ጨምሮ በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ እስከ 2018 ዓ.ም 90 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያን ለማዳረስ የታቀደ ሲሆን ከዚህም ውስጥ ኩባንያችን በወር በአማካይ 1 ሚሊዮን ዜጎችን በመመዝገብ ለ32 ሚሊዮን ዜጎች ተደራሽ በማድረግ የሀገራዊ ዕቅዱን 36% ለማከናወን የአገልግሎት ማዕከላትን በመጠቀም እና የሰው ኃይል በማሰልጠን ስራውን ያስጀመረ ሲሆን በቀጣይም በሌሎች ከተሞች አገልግሎቱን ይቀጥላል፡፡ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን ዕውን ለማድረግ ከሚያስፈልጉ አስቻይ ሲስተሞች ውስጥ የዲጂታል መታወቂያ አንዱ ሲሆን ለአካታች የዲጂታል ማህበራዊና ኢኮኖሚ ግንባታ፣ ለቢዝነስ ትስስር፣ ለኢ-ጋቨርመንት፣ በዳታ ለሚመራ የኢኮኖሚ ሥርአት፣ ለቀልጣፋ አገልግሎት፣ ለተሻለ የዜጎች ህይወት እንዲሁም የሳይበር ማጭበርበርን ለመከላከል ካለው የላቀ ሀገራዊ ሚና በተጨማሪ ለላቀ የደንበኞች ተሞክሮ፣ ለሥራ ፈጠራ፣ ለኢ-ኮሜርስ፣ የፋይናንስ አካታችነት የሚጨምሩ የማይክሮ ብድር አገልግሎቶች ለማቅረብ፣ የብድር ምጣኔ (credit score) ለማሻሻል እንዲሁም ቢዝነስን የሚያቀላጥፉ የዲጂታል አገልግሎቶችን ለማቅረብ ያስችላል፡፡ ኩባንያችን የዲጂታል መታወቂያ በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ የአገልግሎት ማዕከላት፣ የፍራንቻይዝ ማዕከላት፣ ወኪሎች እንዲሁም የገነባውን ግዙፍ የዳታ ሴንተር፣ ክላውድ ሰርቪስ እና የዲጂታል መሰረተ ልማት አስቻይ ሁኔታ እንደሚፈጥሩለት ታሳቢ ተደርጓል፡፡ ምዝገባ የሚደረግባቸውን ማዕከላት ለመመልከት ቴሌብር ሱፐርአፕን http://onelink.to/fpgu4m ወይም ድረ-ገጻችንን www.ethiotelecom.et ይጎብኙ ለተጨማሪ https://bit.ly/3QfPuVg
Show all...
👍 49 15🤩 3👌 1
ባሉበት ቦታ ሆነው በርካታ ክፍያዎችን በአንድ መተግበሪያ መፈጸም የሚያስችልዎትን ቴሌብር ሱፐርአፕን http://onelink.to/fpgu4m አውርደው ኑሮዎን ያቅልሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 32 15👏 3👌 2
በጥሪ መለያ አገልግሎታችን ጥሪ ሲያደርጉ ወይም ሲቀበሉ ለደዋዩ በሚደርስ አጭር ጽሁፍ መልዕክትዎን ይግለጹ! ለዕለታዊ *623*1*1# ወይም ለሳምንታዊ *623*1*2# በመደወል ይመዝገቡ። የጥሪ መለያ ይዘትዎን ለመቀየር ከፈለጉ መልዕክቱን አዘጋጅተው ወደ 623 በነፃ መላክ ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ ፡ https://bit.ly/48fkpHT #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
24👍 15😁 8
በቴሌብር ኢንጌጅ ቡድን ፈጥረው በነጻ የልብ የልብዎን ያውጉ! ከግብይት፣ ገንዘብ እና የአየር ሰዓት መላላክ ባሻገር፣ ማህበራዊ ግንኙነትዎን የሚያጠናክሩበት በርካታ አዝናኝ ገጽታዎች ያከተተውን ቴሌብር ሱፐርአፕ አውርደው ዘመናዊውን አለም ይቀላቀሉ! መተግበሪያውን ለማዘመን ወይም ለመጫን http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 36 9😁 2
ቀጣዩ ሚሊየነር እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ! በ22 ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ! እድል ከእርስዎ ጋር ትሁን! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 52 20😢 8😡 5
Show all...
ሚያዝያን ለመቄዶንያ!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን!እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ት...

37👍 20👌 1
ለሚወዷቸው ሻሞ ይበሏቸው፤ ማህበራዊ ግንኙነትዎን ያጠናክሩ! በቴሌብር ኢንጌጅ ለፈጠሩት የወዳጅ ዘመድ ቡድን ለበዓል፣ ልደት ወይም የተለያዩ የደስታ ቀናትን አስመልክቶ ብር መለገስ ከፈለጉ፤ ካሉት አማራጮች ውስጥ ሻሞን ተጠቅመው እኩል ወይም ለቡድኑ አባላት እንደ እድላቸው የተለያየ የብር መጠን ሻሞ ማለት ይችላሉ። ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 59 17🤩 5👌 5
ይክፈሉ ያሸንፉ ! የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመክፈል የታብሌት፣ የሞባይል ቀፎ፣ የኢንተርኔት ጥቅል እና ሌሎች ሽልማቶች የዕጣ ውድድር (Scratch & Win) ብቁ ይሁኑ፤ እድልዎን ይሞክሩ፤ ይሸለሙ! የቴሌብር ሱፐርአፕ ለማውረድ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ ወይም *127# ይደውሉ፤ አልያም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከል ጎራ ብለው ይመዝገቡ፡፡ ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 49 20
መልካም የሥራ ሳምንት ! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
33👍 20👏 14
መልካም የእረፍት ቀን! እረፍትዎን ይበልጥ ደማቅ ለማድረግ በ55 ብር ብቻ እለታዊ ያልተገደበ ዳታ አቅርበናል! #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
56👍 50😡 10🤩 4👌 4