fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 923 مشترک است و جایگاه 6 261 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 551 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 923 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 15 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -148 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 22.90% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 16 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 923
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-357 روز
-14830 روز
آرشیو پست ها
🔖 ግትርነት ተጠንቀቁ ሴቶችዬ .....! =
🔖 ግትርነት ተጠንቀቁ ሴቶችዬ .....! =

∙ ሀራም የሆነች ስሜት ትንሽ ደቂቃ ቢሆን እንጅ ምንም ነገር የላት ወዳዉ ወደ መጥፉ ትቀየራለች ! መጨረሻዋም እሳት ሊሆን ይችላል።
الشهوة المحرمة
🎙لفضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

እንኳን ስኬትሽን ህልምሽን እራሱ የሚመቀኙ ሰዎች አሉና እቅድሽን ለሰዎች አትናገሪ። {(የዕቁብም) “ልጄ ሆይ! ህልምህን ለወንድሞችህ አታውራ። ላንተ ተንኮልን ይሰሩብሃልና” አለ።} ~ የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46

አይናፋርነት በዋጋ አይተመንም። ከሱቅ ሂደሽ የምትፈልጊውን እቃ ስትገዢ ዋጋ ለማስቀነስ ብለሽ ከሻጩ ጋር አትቀልጂ፣ ወሬ አታብዢ። ~ የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46

ብታርፉ ይሻላል አይመስላችሁም ህእ ¡

አንዳንድ የሐበሻ ወንዶች ግን እረፉ! የከሌ ሀገር ሴት መኸሯን ኪታብ አደረገች ምናምን እያላችሁ አትፖስቱ የኛዎቹ የት ናችሁ? የምትሉት ነገርስ! አሁን የሸይኹል ኢስላምን መጅሙዑል ፈታዋ ኪታብ ነው የምፈልገው መኸሬን ብትልህ ለራሴም አላገኘሁት ብለህ ጀለቢያህን ሰቅስቀህ ለመሮጥ ነው?¡ የምር ተዉ አለዚያ በአንድ አርማ መተን ጉድ ነው የምንሰራችሁ¡¡ #ኋላ_ሰምታችኋ

የሴቶች ቅናት ..... ባል ጓደኛዉ ሚስቱ ሞታ ዱዓ ለጓደኛዉ ሲያደርግ አላህ ሆይ መልካም ሚስት ስጠዉ ሲል ሚስት ተቆጣች ከዛ ከለከለችዉ ! እሱም ሚስት የለዉም ጓደኛዬ ብሎ ሲነግራት ዱዓ አታድርግለት መለይካዎች ለአንተም ይላሉ አለች.... ፈገግ በሉ #ምን ማድረግ ይቻላል ማልቀስም አይሻል¡ =

القارئ_محمد_برهجي_الله_الذي_أنزل_الكتاب.mp36.49 MB

አሁን እነዚህም ከወንድ ሊቆጠሩ ነዉ አሃ¿

ለአላህ የማይሰግዱ ሰዎች ከተማችን ላይ ወንድ ሆነዉ እንዴ ሴት እንሶሱላ እግራቸዉ የሚሞቁ ዛር አዉራጆች የሚባሉ አሉ ስማቸዉ ወልዮች ይሏቸዋል ሴት ልጆች እያስገቡ በሳምንት ዉስጥ ሁለት ቀን ምናምን በጅራፍ ይገርፋሉ....!

بسم الله الرحمن الرحيم السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ያፋልጉን ጥሪ ለወንድም እህቶቸ የቀረበ የአፋልጉኝ ጥሪ ይህ በምስሉላይ የምትመለከቱት ልጅ ወንድሜ ነው (( ስሙ
بسم الله الرحمن الرحيم السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ያፋልጉን ጥሪ ለወንድም እህቶቸ የቀረበ የአፋልጉኝ ጥሪ ይህ በምስሉላይ የምትመለከቱት ልጅ ወንድሜ ነው (( ስሙ ሰዒድ ማህሙድ )) ይባላል የትውልድ ሀገሩ ደቡብ ወሎ ወግዲ ወረዳ የ 06 ቀበሌ የሰቃ ሽምብራ ልጂ ነው በሳዑዲ አረቢያ በሀይል መጠቃ ልዩ ስሙ (ሰካካ) የምትባል አካባቢ ነበር ሚሰራው ከዚያንም ረመዳን መጨረሻ አካባቢ ስራ እንደፈታና ኢድ በዋለ በሁለተኛው ቀን ጀምሮ ድምፁ የጠፋብን ነው እናም ምን እደገጠመው አላወቅንም ቤተሰብም እጪንቅ ላይ ናቸው እባካችሁ ለአሏህ ስትሉ አጠያይቁልን ያያችሁ የሰማችሁ በስካካ መጠቃ ያላችሁ ረመዷን እደተፈታ ነዉ ከስራ ወቶ ሲሄድ ዓረቡ ይዞት ወደ አስፓልት አድርሸዋለሁ አለ ከዚያን ወድህ የሰማነዉ ነገር የለንም በዚህ መንጠቃ..የተያዘ እስርቤት ሁኖ የደወለም ካለ አጠያይ ቁልን ሸርሸር በማረግ በቻላችሁት እድትተባበሩን በአላህ ስም እጠይቃለን ቁ /ር ::0592967580 ከሰማችሁ 0593280617

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

🔖 በተአዱድ ወጣቶችን እመክራለሁ ይሉናል ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ! =

~ መልእክት ለሴቶች “ቁርአን ለመቅራት እራስን መሸፈን ሸርጥ አይደለም። ሱጁደ ቲላዋም እንደዚሁ ነው።” [ፈታወል ዑሠይሚን (1/420)] ~ የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/Salafiat46

አዲስ ለሚያገቡ ወጣቶች ምክር የእናትህ ምግብ በደንብ አድርገህ አጣጥም ! የተቃጠለ የሚስትህ ምግብ ከመሞከርህ በፊት እያለ ነዉ ....ህእ¡

ወደ ኋላ እንመለሳለን.....መልካም ቆይታ...🫵

∙ ፍቅር በመረዳዳት እና በአክብሮት የተመሠረተ ነዉ። እነዚህ ሁለቱ ነገሮች ከሌሉበት ይህ ፍቅር ከባድ እና አስቸጋሪ  ይሆናል። √ t.me/https_Asselefya1

" አንድ ወንድም ምን ሲል ሰማሁት፦ አሁን ላይ አንዳንድ ሴቶች ራሳቸዉን እየሰቀሉ እና የበላይ ሁኜ ቤቱ ካልመራሁ እኔ ባልኩት ካልሄድክ እያሉ የተቸገርን አለ እ!? የምር አንዳድ ሴቶች እረፉ !! ቦታችሁ እወቁ የሚስት ቦታ ብቻ ያዙ የባል ቦታ ካልያዝኩ እያላችሁ ባሎችን አታስቸግሩ ! ራሳችሁንም ከፍ ከፍ አታድርጉ እንዴ ማን ሁናችሁ ነዉ ከቶ ከአፈር ተፈጥረን ወደ አፈር እንደምንመለስ ለምን እንረሳለን እ!? ተዉ ስንት ራሳቸዉ ዝቅ አድርገዉ የሚኖሩ እህቶችን በእናንተ ሰበብ ስም አታስጠፉ ከስህተታችሁ ታረሙ‼️ =

አላህ ሆይ ለወንድሞቻችን መልካም ሚስቶች ስጣቸዉ ካሉበት ሁኔታ ወደ ተሻለ ደረጃ የምትቀይራቸዉ በዲናቸዉም በዱኒያቸዉም ስኬታማ የምታደረግ እንስት ወፍቃቸዉ። "ከቶ እንደ ወንድ የዋህ አለ ደግ ሚስት አላህ ከጠዉ !! አሁን ላይ መልካም መሳይ አስስት የሆኑ ሴቶች ባላሰቡበት ሁኔታ ወደ ህይወታቸዉ ጥልቅ እያሉ ብጥብጥ ያደረጉብን ወንድሞቻችን ያዉ በዝምታ ስለሚያልፉት ነዉ እንጅ! ያረብ ከመልካሟ ግጠማቸዉ ! =