هَذِهِ عَقيدَتُنَا
317
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+87 روز
+2030 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Repost from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ብዙ ከምታሰቡ ብዙ ኢስቲጝፋር አድርጉ..በሀሳብ የማይገኙ ነገሮች በኢስቲጝፋር ይገኛሉ!።
:
ኢላሂ…
የባለጉዳይ አቀራረብ ሳይሆን የአፍቃሪን አቀራረብ
ወደ አንተ አቅርበኝ!።
t.me/abdu_rheman_aman
Repost from Abdu shikur abu fewzan
ሁሉም ሰዉ እንዲወድህ መፈለግ የማይሳካ ፍላጎት ነዉ
🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
4.52 MB
ለየትኛውም አይነት ስኬት ድካም እና ልፋት አለው
ከሁሉም በላይ ግን ሸሪአው እውቀት ለማግኘት
የምንከፍለው መስዕዋትነት ይበልጥ የተሻለ
ና በላጭ ነው አላህ ኢህላሱን ይወፍቀን
ያለ ምክኒያት የሚወድሽን አምላክ እያሰብሽ!!
ያለ ምክኒያት የሚጠሉሽን ሰዎች እርሻቸው !
[ሰባሓል ኸይር].....▹▿
👍 2
አዳምጡት በዚህ መጥፎ ወረርሽኝ ልርቂ ይገባል እህቴ ሳታስቢው ሊመጣብሽ ይገባልና አስወግጅው ሀቂቃ እደምቀኝነት መጥፎ በሽታ ይለም የራስሽን ብቻ ተመልከቸ የለለሽን አትመልከቸ ላች ኸይር ቢሆን አላህ ይሰጥሽነበርኮ ስለዚህ እራቂ ውዷየ
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.