💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 795 مشترک است و جایگاه 6 307 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 577 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 795 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 02 نوامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -198 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -1 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 26.86% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.46% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 3 707 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 891 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 نوامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگذاری دادهها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 03 نوامبر | 0 | |||
| 02 نوامبر | +1 | |||
| 01 نوامبر | +1 |
| 2 | " ሴት ልጅ የጌታዋን ውዴታ በማግኘት፣ በኢማን በመጽናት፣ በአላህ በማስታወስ ልቧን በማሳረፍና ነፍሷን በተወኩል ስታረጋጋ በእውነት ታብባለች።
የሴት ልጅ እውነተኛ ውበት በውጫዊ ገጽታዋ ብቻ አይደለም፤ በአላህ ፍርሃቷ፣ በሐያእዋ፣ በንጹሕ ልቧና በጌታዋ ላይ ባላት ጥሩ ጥርጣሬ ነው።
አላህን ያስደሰተች፣ ልቧን በኢማን ያሳረፈች ሴት ከውስጧ ታበራለች። 🌸
= | 705 |
| 3 | بدون متن... | 811 |
| 4 | " አንዳንዴ አላህን የማያውቁ፣ ወደ እርሱም መመለስን የማያውቁ ሰዎች የሕይወትን ፈተና እንዴት እንደሚቋቋሙ እገረማለሁ!
ልባቸው በሐዘን ሲሰበር፣ መንገዳቸው ሲጠብ፣ ዓለም በሙሉ የተዘጋባቸው ሲመስላቸው ወደ ማን ይሸሻሉ? በድካም የተሞላው ቀናቸው ሲያበቃ ልባቸውን በማን ፊት ያስቀምጣሉ? ማንስ ያዳምጣቸዋል ማንስ ያረጋጋቸዋል?
እኛ ግን ምንኛ ዕድለኞች ነን! በማንም ፊት ማስረዳት የማንጠብቅበት፣ በእንባ ብቻ እንኳን የልባችንን ቋንቋ የሚረዳ፣ የምንጠራውን የሚሰማን ጌታ አለን!
"ሌሊት ሁሉም ሲተኛ «ያ ረቢ፣ እኔ ደክሞኛል፣ አንተ ግን ሁሉን ታውቃለህ» ብለን ልባችንን ለእርሱ ማውራት እንችላለን። ሰዎች ቢተዉንም አላህ አይተወንም፤ በሮች ቢዘጉም የእርሱ በር ክፍት ነው።
አልሐምዱሊላህ አላኒዕማተል ኢማን! አላህን ማወቅ፣ እርሱን መውደድና በእርሱ መተማመን ከዱንያ ሀብቶች ሁሉ የሚበልጥ ታላቅ ፀጋ ነው። አላህ ከሚያስታውሱት፣ በእርሱ ከሚተማመኑትና በዚክር ልባቸው ከሚረጋጋው ባሮቹ ያድርገን። አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
= | 666 |
| 5 | بدون متن... | 761 |
| 6 | بدون متن... | 852 |
| 7 | አሁን ከብቶች ሳሰማራ መንገዴ ላይ የተቀረፀ ነዉ | 1 051 |
| 8 | ሴትነት ከምንም አያግድም! ይች ማሳዉ ላይ የምታጭደዉ ጀግኒት ሴት ነች! ባሏ በቅርቡ ወደ አኼራ የሄዴ ሶስት ነፍስ ያላወቁ ህፃኖቾ ጥሎ የሞተ ግን እሷ ልጆቼ ፆም አያድሩም ብላ ይሄዉ እንደምታይዋት አጨዳዉን ይዛዋለች ብርቱ ሴት በርችልኝ ጀግኒት💪👈
= | 1 747 |
| 9 | بدون متن... | 2 143 |
| 10 | "أدعوك بكل ذرة في كياني أن تكفيني هم الدنيا والآخرة وألا تكلني إلى نفسي طرفة عين، أن تقيني شر نفسي وأن ترزقني قرة عين لا تنقطع، أدعوك أن ترضى عني وترزقني الرضا وتجبر قلبي، أدعو بالمغفرة أن تغفر ذنوبي وتقبل توبتي وزلاتي، أدعوك دعوة من تيقن أنه سينال ما يرجوه إذ يدعوك".
🤲 | 1 576 |
| 11 | ጓደኝነት
🖊 ጓደኛ ያለው ሰው ትርፉ የበዛ ይሆናል ጓደኝነት እና ጤና አንድ ናቸው ሁለቱንም ስናጣቸው ነው የሚገባን ።
መልካም ጓደኛ ከትላልቅ የአላህ ፀጋወች አንዱ ነው ።እውነተኛ ጓደኛችሁን በሁለት እጃችሁ ያዙት ሁላችንም የሆነቦታ ስንሄድ በሀሳባችን ይዘነው የምንሄደው ጓደኛ ይኑረን ።
እውነተኛ ጓደኛ ማለት የሁለት ሰው አንድልብ እንደባለት ነው።
እውነተኛ ጓደኛ አለም ሁሉ ጀርባዋን ስታዞርብህ ፊቱን ወደ አንተ የሚያዞር ነው ።ሁሉም ሰው የሚሰማ ቢሆንም እንካ ማለት የፈለከውን የሚያውቅ ብቻ ነው ።
ጓደኛችሁን እወድሀለሁ ካላችሁት ምን ማለት እንደሆነ በተግባር ልታሳዩቸው ይገባል ።
አንዱ ለጓደኛቹ ያለውን ውደታ ሲገልፅ እንድህ ይላል ፦ጓደኛቸ እራሳቸውን ከፎቅ ለመወርወር ቢዘጋጁ እኔ አብሬቸው አልወረወርም ምክንያቱም ከፎቁ ላይ ወርጀ እመሬት ላይ እጠብቃቸዋለሁ ይላል ። ሌላኛው ደግሞ ለጓደኛው እንድህ ሲል
ፍቅሩን ይገልፃል በምድር ላይ መቶ አመት ብትኖር ከአንተ ያነሰ እድሜ ቢኖረኝ አመኛለሁ ምክንያቱም ካንተ የተለየ አንድ ቀን እንኳን መኖር ስለማልፈልግይለዋል ።
ጓደኝነት ትልቅ ነገር ነው በተለይ በቀጥተኛው መስመር ላይ ሲፀና አላህን ፈሪ እና መልካም የሆነ ጓደኛ ለቤተሰቦቹም ለአንተም ቤተሰብ ጭምር አሳቢ የሆነ ትልቅ ዋጋ ያለው ጓደኛ ነው
የሰው ልጅ ብቻውን መቸም ሊኖር አይችልም ደካማ ነው ምን አልባች እንኳን እረፍትን ፈልጎ ለ2 ለ3 ቀን ብቻውን ሊሆን ይችላል ከዛብሗላ ግን የጓደኛ ምንነት ይገባዋል ጭርታና ብቸኝነት ሲያጨናንቀው ሰው ይፈልጋል ። ምክንያቱም ሰው ለሰው ከጭንቅ መውጫ ሰበብ ነው በተለይ መልካም ሰው ከሆነ ።
ጥሩ ጓደኛ ማለት በእስልምና ላይ ያገኘኸው ወንድምህ ወይንም አህትሽ ናት ።
ወንድማማችነት እስልማናውስጥ ከሌሎች ጋር ባለው የባህሪ ትስስር የተመሰረተ ነው ....... .... .
ብቻ በቀላሉ እንኳን አናውራ ከተባለ ስለጓደኝነት ብዙማለት ይቻላል ግን እንደቀላል ባናየው ጥሩነው ።
ከወደድ ነው ለአሏህ ብለን ከውስጣችን እንውደደው ከላሆነ ግን ከምናስመስልበት ብንተወው የተሻለ ነው
ምክንያቱም እሱጋር እውነተኛ ውደታ ሊኖር ስለሚችል በኛ ማስመሰል እና ጥቃቅን ተግባራት ስንሰራ ልቡ ሊሰበር ይችላል እና ።
ያአሏህ ለጓደኞቻችን መልካም አድርገን ለኛም መልካም ጓደኛን ወፍቀን ውደታችንንም ሆነ መለያየታችንን በአንተ መንገድ ላይ ለአንተ ሀያልነት ብቻ አድርግልን ያረብ ! | 2 515 |
| 12 | አስተውሎትና ነገሮችን በጥልቀት ማየት አንዳንዴ ውጤቱ በባዶ መብሰልሰልና እንደ እሳት መንደድ ብቻ ነው(ሰኪናን ያነሳል)። ብትፈልግ እንኳን ተመልሰህ የበፊቱ አለማስተዋል ውስጥ መግባት አትችልም። እና አንዳንድ ነገሮችን በጥልቀት አለማየትና ብዙም ቦታ አለመስጠትን መለማመድ ጥሩ ነው። የዓረቡ ዓለም ጉምቱ ገጣሚ ሙተነቢ እንዲህ ብሎ ገልፆት ነበር…
ذو العَقلِ يَشقى في النَعيمِ بِعَقلِه
وَأَخو الجَهالَةِ في الشَقاوَةِ يَنعَمُ | 1 717 |
| 13 | ወረኢሉዎች ጀዛኩሙሏህ ኸይር ፍጥነታችሁ👏 | 1 085 |
| 14 | ወረኢሉ የምትኖሩ እህት ወንድሞች በቦት አናግሩኝ ፈልጌችሁ ነዉ በተለይ ጀማል እንድሮ አካዉንትህ ጠፍቶኝ ነዉ ካየኸዉ ግባልኝ፦ @Ass_Selefyaa1bot | 755 |
| 15 | " ተፅዕኖ ፈጣሪ፣ አስተዋይ፣ የተማረች፣ በሥራ የምትተጋ፣ ቅን፣ አማኝ፣ ጠንካራ፣ ውድና ራሷን የምታውቅ ሴት ሁኚ።
ውበትሽ በፊትሽ ብቻ እንዲወሰን አትፍቀጂ፤ በባዶ ሙገሳና በርካሽ ሽንገላ የምትማረክ ሴት ብቻ አትሁኚ።ዕውቀትሽን አሳድጊ፣ ማንነትሽን ገንቢ፣ እሴትሽን ጠብቂ፤ በክብርሽና በማንነትሽ የምትታወቂ ሴት ሁኚ። አንቺ ውብ ፊት ብቻ ሳይሆን፣ ውብ አእምሮ፣ ጠንካራ ማንነትና የተከበረ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ።
=
t.me/https_Asselefya1 | 2 911 |
| 16 | « እህቴለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ተብለዉ በonline የሚጀምሩ ዉደታዎች አብዘሀኞቹ ከonline ጠፋ ሲባል ተቆርጠዉ ይቀራሉ! እና ብዙ ልባችሁ አትክፈቱ ለማለት ያክል ነዉ! ዉደታ የልባሞች ስራ ብቻ ነች። የምላሰኞች አይደለችም።»
=
t.me/https_Asselefya1 | 4 052 |
| 17 | «አላህ ከፍ ሊያደርግህ ሲፈልግ ምቀኛን ይልክልሃል» ይላል ዛሬ ያነበብኩት የ አረብኛ ጥቅስ።
በነገራችን ላይ ምቀኛ ከሌላችሁ አታድጉም። በህይወታችሁ ላይ እንቅፋት የሚፈጥሩና ስኬታችሁን የማይወዱ ሰዎች መኖራቸው የተሻለ ደረጃ ላይ እንድትደርሱ የሚገፋፋችሁ ትልቁ ሞተር ነው።
የእነሱ ትችት እና ምቀኝነት እናንተን ወደ ኋላ ከመጎተት ይልቅ፣ የበለጠ ጠንክራችሁ እንድትሰሩና አላህ ወዳዘጋጀላችሁ ከፍታ እንድትወጡ መንገድ ጠራጊ ይሆናል።
t.me/AbuSufiyan_Albenan | 3 127 |
| 18 | የላችሁምዴ አቀስታዎች ? | 880 |
| 19 | السلام عليكم
ቤተሰብ እንደት ናችሁ እስኪ አቀስታ ላይ የምትኖሩ ወንድም እህቶች በቦት ግቡልኝማ አስቸኳይ ፈልጌችሁ ነዉ
👇👇👇👇👇👇
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot | 1 422 |
| 20 | የሰው ሐቅ... | 4 163 |
