fa
Feedback
📌 قَنَاةُ النِّسَاءِ السَّلَفِيَّاتِ🎀

📌 قَنَاةُ النِّسَاءِ السَّلَفِيَّاتِ🎀

رفتن به کانال در Telegram

ሼይኽ ሱለይማን አሩሃይሊ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ ووالله إن المرأة إذا غطت وجهها، امتلأ قلبها بالحياء؛ وينزل الله في قلبها من السعادة والطمأنينة ما الله به عليم

نمایش بیشتر
8 924
مشترکین
+924 ساعت
+907 روز
+8030 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+339
در 33 کانال‌ها
اوت '26
+482
در 21 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+355
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+421
در 11 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+536
در 13 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+1 142
در 113 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+1 029
در 95 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+397
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+655
در 31 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+701
در 16 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+792
در 14 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+698
در 24 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+438
در 13 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+513
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+529
در 14 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+439
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+708
در 36 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+622
در 13 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+371
در 9 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+353
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+717
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+845
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+942
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+314
در 2 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
29 سپتامبر0
28 سپتامبر+14
27 سپتامبر+8
26 سپتامبر+29
25 سپتامبر+9
24 سپتامبر+35
23 سپتامبر+14
22 سپتامبر+38
21 سپتامبر+7
20 سپتامبر+1
19 سپتامبر+5
18 سپتامبر+5
17 سپتامبر+2
16 سپتامبر+4
15 سپتامبر+2
14 سپتامبر+8
13 سپتامبر+5
12 سپتامبر+6
11 سپتامبر+13
10 سپتامبر+25
09 سپتامبر+34
08 سپتامبر+18
07 سپتامبر+1
06 سپتامبر+7
05 سپتامبر+11
04 سپتامبر+3
03 سپتامبر+22
02 سپتامبر+8
01 سپتامبر+5
پست‌های کانال
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡ ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን
    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡ ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ➋ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ                🔖ርዕስ ​"በሰዓቱ ❸ ኡስታዝ አቡ ኡባይዳ 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ 🔖ርዕስ "በሰዓቱ ❺ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን             🔖ርዕስ በሰዓቱ ❻ ወንድም አቡ ሹራ 🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ❼ ወንድም ኑረድን አቡ ፋሩቅ 🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል ❽ ወንድም አቡ ኢምራን 🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል 📖ቲላዋ የሚጋብዙ ወንድሞች 🎤ወንድም አቡ ኢምራን 🎤ወንድም አቡ ሀይደር 🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ማሂ 🗓ቀን እለት ረብዑ ምሽት             ⏰ ሰአት           🇪🇹በኢቶ 3:00            🇸🇦በሳዑዲ 9:00              🇵🇸በዱባይ 10:00 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇                 👇👇👇👇👇 https://t.me/Asselefiyah_Channel https://t.me/Asselefiyah_Channel

2
​اللهم اجعل هذا الصباح بداية خير لكل أمر نتمنه 🌸 አላህ ሆይ ይህቺን ጧት የምንመኘው ነገር ሁሉ የመልካም መጀመሪያ አድርግልን https://t.me/Sekinetul_Qulu
​اللهم اجعل هذا الصباح بداية خير لكل أمر نتمنه 🌸 አላህ ሆይ ይህቺን ጧት የምንመኘው ነገር ሁሉ የመልካም መጀመሪያ አድርግልን https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel
90
3
ፈጅር ሶላት የአሏህንትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم  اللهُمَّ صلّ وسلم على نبينا محمد ሶላተል ፈጅር https://t.me/Asselefiyah_Channel
7
4
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እስኪ ስለሰላምታ የተወሰነ ልበል:- በሰላምታ ጊዜ «አሰላሙ ዐለይከ» (ለአንድ ሰው) ወይም «ወዐለይከ ሰላም» በሚል ነጠላ ቅርፅ (Singular form) ሰላምታ መስጠት ወይም መመለስ በኢስላም የተፈቀደና ትክክለኛ ነው። ​ምንም እንኳ የተሻለውና አፍضل የሆነው በብዙ ቁጥር «አሰላሙ ዐለይኩም» (ለአንድም ሰው ቢሆንም መላእክትንም ጨምሮ ለማክበር) ማለት ቢሆንም፣ በነጠላ «ዐለይከ» ማለት ይቻላል። ​ከእናታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) የተወራው አሠር (ዘገባ) ​ ከእናታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) የተወራ አሠር አለ። ኢማም አል-ቡኻሪ «አል-አደብ አል-ሙፍረድ» በተሰኘው መጽሐፋቸው ላይ እንደሚከተለው ዘግበውታል፦ ​عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا أَنَّهَا كَانَتْ تَقُولُ إِذَا سَلَّمَ الرَّجُلُ: «عَلَيْكَ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللَّهِ» ​ትርጉም፦ እናታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) አንድ ሰው ሰላምታ ሲሰጣት «ዐለይከሰ-ሰላሙ ወረሕመቱልላህ» (በአንተ ላይ ሰላምና የአላህ እዝነት ይሁን) ትል ነበር። (አል-አደብ አል-ሙፍረድ - ሀዲስ ቁጥር 1045) ​እንዲሁም ከዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) በቲርሚዚ እንደተዘገበው ነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም) ለእሷ፦ "ይህ ጂብሪል ነው ሰላምታ ያቀርብልሻል" ባሏት ጊዜ፣ እሷም፦ «ወዐለይሂስ-ሰላሙ ወረሕመቱልላሂ ወበረካቱህ» ብላ በነጠላ ቅርፅ መልሳለች። 👉​የዑለሞች ማጠቃለያ ​አሰላሙ ዐለይከ / ወዐለይከ ሰላም፦ ለአንድ ሰው በነጠላ አንቀጽ ሰላምታ መስጠትም ሆነ መመለስ በሱና የተረጋገጠ እና ህጋዊ (ጃኢዝ) ነው። ​አሰላሙ ዐለይኩም / ወዐለይኩሙስ-ሰላም፦ በብዙ ቁጥር መጠቀም ግን ይበልጥ የተወደደ (አፍضل) ነው፤ ምክንያቱም ግለሰቡን ብቻ ሳይሆን ከእርሱ ጋር ያሉትን ጠባቂ መላእክትም የሚያካትት በመሆኑ እና የነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም) የዘወተር ልማድ ስለነበር ነው። والله أعلم
241
5
استغفـر اللّه لي ولوالديّ والمؤمنيـن والمــؤمنات والمسلمين والمسلمات الاحياء منهم والأمــوات
استغفـر اللّه لي ولوالديّ والمؤمنيـن والمــؤمنات والمسلمين والمسلمات الاحياء منهم والأمــوات
158
6
ቤቱን በመንካት ቆንጆ ስጦታ ያገኛሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇       🏠🏠🏠   🏠🏠🏠🏠🏠 🏠🏠🏠🏠🏠🏠   🏠🪟🚪🪟🏠   🏠🏠🏠🏠🏠 🌴🌴🌴🏠🏠🌴🌴🌴 🏞🏞🏞🏞🏞🏞🏞🏞
139
7
➵በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት በኡስታዝ አበል ሁበይብ ሚንሀጅ ፊርቀቱል ነጂያ ደርስ ሊ        ጀ               መ                          ር ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድ አድርጉ t.me/sobabilelmesjide?videochat=c42e18a35fffc2daf4 https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=ceb38d4b752e8119d8
53
8
ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን  ይባላል፡፡
50
9
🎀 ከቁረአን ጥቅስ ሷሊሃ ሴትን በተመለከተ ((صَالِحَـاتٌ قَـانِتَاتٌ حَـافِظَاتٌ لِلْغَـيْبِ)) ❍ قَــالَ الله تَعـَـالَى :- ◌የተከበረው ጌታችን ﷻ እንዲህ አለ:- ((فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللهُ)) ◌((قَـالَ ابنُ كَثِـيرٍ -رَحِـمَهُ الله)):- ኢብኑ ክሲር ((አላህ ይዘንላቸውና)) ይሄን የቁረአን አንቀፅ ሲፈስሩ እንዲህ አሉ:- ❒ ﴿ فَـالصَّالِحَات ُ﴾ أي: مِـنَ الـنِّسَاءِ. ፈሷሊሃ የሚለው ለማለት የተፈለገበት ከሴቶች መልካሞችን ሲሆን !! ◌﴿ قـَانِتـَات ٌ﴾:- የሚለው ለማለት የተፈለገበት ደሞ :- ❍ قَـالَ ابنُ عبَّاسٍ وَغـَيْرُ وَاحـد ٍ:- يَعْــنِي مُطِـيعَاتٌ لِأَزْوَاجِـهِنَّ. ኢብኑ ዓባስ እና ከሳቸውም ውጭ አንደኛው እንዳሉት ባሎቻቸውን ታዛዦች የሆኑ ሴቶችን ለማለት ነው ብለውታል !! ◌{حـَافِظَاتٌ لِلْغـَيْبِ}:- የሚለው አንቀፅ ለማለት የተፈለገበት :- ❒ قَـالَ السُّـدِّي وَغَيـْرُهُ: أَيْ تَحْـفَظُ زَوْجَـهَا فِـي غَيْـبَتِه فِـي نَفْـسِهَا وَمَـالِه. አሱዲይ እና ሌሎችም እንዳሉት:- ባሏ ከቤቱ ርቆ በሄዴ ጊዜ ቤቱን እና ገንዘቡን እንዲሁም እራሷን መጠበቅ ለማለት ነው ብለውታል!! 📚ምንጭ:- (("تفسير ابن كثير" ١/ ٤٩١))
223
10
اللهم في هذا الصباح، اكتب لنا من الأقدار أجملها ☀️ «አላህ ሆይ በዚህች ጧት ከእጣ ፈንታዎች ሁሉ ውብ የሆኑትን ጻፍልን።» https://t.me/Sekinetul_Qulub_
اللهم في هذا الصباح، اكتب لنا من الأقدار أجملها ☀️ «አላህ ሆይ በዚህች ጧት ከእጣ ፈንታዎች ሁሉ ውብ የሆኑትን ጻፍልን።» https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel
230
11
“ከማለፊያህ ለማረፊያህ” ዛሬ መስከረም 17/2018 በአዲስ አበባ፣ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የቀረበ = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
271
12
ተስሒሕ ቲላዋ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream=7654da9f9699d62839
53
13
📌በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት 📖«نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ» 📖ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ) ተ          ጀ               መ                          ረ      🎙በወንድም አቡ ኢምራን          ሐፊዘሁላሁ ተዓላ 👇ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=a2a44a272416e9161a https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=36104fa9b3f562e95b
47
14
ثلاثة الأصول = للشيخ محمد بن صالح الوهاب في مركز بلال بن رباح لتحفيظ القرآن الكريم والمبادئ الشريعة https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream=236d1362fc5b1de4f8
35
15
ተጀምሯል  ተጀምሯል አሁን     ተጀምሯል     🌸╰┈➢ ገ         🌸 ╰┈➢ ባ                  🌸╰┈➢ገ                      🌸╰┈➢ ባ                               🌸╰┈➢ በሉ الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ ዘወትር  ሁል   ጊዜ ከመግሪብ  ቡሀላ  በቀጥታ ስርጪት  የቁርዓን ተፍሲር  ይኖራል  በኡስታዝ  አቡ  ሀኒፋ  حفظه الله   የቀጥታ  ስርጪት  አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉ https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
29
16
ሶደቀቱን ጃሪያ... ሱረቱ ሰጅዳህ በውስጧ ልብን ሚያርዱ አንቀጾችን ይዛለች አላህ ከአስተዋዮች ያድርገን በአንቀፆቹም ተገሳጭ ልብ ይስጠን
257
17
بدون متن...
321
18
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ነዚህ ቻናል አባላቶች አፍዋን አድሚናቶች በጣም ቴክስት አታብዙ በቀን ከ 4 , 5 ,6 በላይ ባይበዛ ጡሩነው የሚለቀቀው ኦዱዬ መደመጥ አለበት ) የሚፃፉ አንዳድ ነገሮች መነበብ አለባቸው ላይ በላይ ከተደራረበ አይነበብም አይደመጥም✅✍
309
19
👚 "ሰልሰቢል" የህፃናት ልብስ መሸጫ --------------------------- 🎒የልጆችዎ ውበት እና ምቾት ያሳስብዎታል? 👜ለቤተሰብ ጥየቃ : ስጦታ : ሽልማትስ ? እንግዲያውስ ፍለጋዎ አብቅቷል! ✅ "ሰልሰቢል" 🧣 ከአራስ ህፃናት ጀምሮ እስከ ታዳጊዎች የሚሆኑ ውብ፣ ዘመናዊ እና > ኢስላማዊ ጥራታቸው የተመሰከረላቸው አልባሳትን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዛላችሁ ቀርባለች። 📍 አድራሻችን : ደሴ 🤳 0954267819 ------------------------- በውጭ ሀገር ለምትገኙ እህትና ወንድሞች  ለቤተሰቦቻችሁ መግዛት ለምትፈልጉ መግዛት ትችላላችሁ በተማኝነት እናደርሳለን። #በደሴ_በኮንቦልቻ_በሀርቡ_በሀይቅ_በኬሚሴ_በሸዋሮቢት_በውጫሌ_በመርሳ_በማሻ_በጊንባ_በከላላ_በወግዲ_በመካነሰላም_በአቃስታ....... በሌሎችም ከተሞች --------------------- https://t.me/selsebil123 https://t.me/selsebil123
319
20
ኡሙ አመተላህ ሱፍራና የእጅ ስራ ውጤቶች ሱፍራ እና ሌሎች የምትፈልጓቸውን የእጅ ስራዎች በፈለጋችሁት ድዛይን ማዘዝ ትችላላችሁ ቤታችሁን ድምቅ ማድረግ ከፈለጋችሁ እናቶቻችሁን ማስደሰት ለምትፈልጉ ለጓ+7
ኡሙ አመተላህ ሱፍራና የእጅ ስራ ውጤቶች ሱፍራ እና ሌሎች የምትፈልጓቸውን የእጅ ስራዎች  በፈለጋችሁት ድዛይን ማዘዝ ትችላላችሁ ቤታችሁን ድምቅ ማድረግ ከፈለጋችሁ እናቶቻችሁን ማስደሰት ለምትፈልጉ ለጓደኞቻችሁ ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን አድራሻ   ደሴ ስልክ ፦ 0910017068           * 0910017068 ይደውሉ ይዘዙ        ወይም በቴሌግራም ያናግሩን @umu_ametellah_ahla @umu_ametellah_ahla @umu_ametellah_ahla ባሉበት እናደርሳለን እንድሁም በቴሌግራም ግሩፖችን ገብታችሁ የእጅ ስራዎቻችንን ማየት ትችላላችሁ👇👇 https://t.me/+SQqwg28i9akzNmJk https://t.me/+SQqwg28i9akzNmJk
336