cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

الـنِّــسَــاء الـسَّــلَــفِـيَّـةَ أَغْــلَى مِـنَ الـذَّهَــبِ الأحْـمَـر

[ሀቀን አንጅ ሰዉን አተከተል!] https://t.me/Nisau_As_Selefiya 👈 ማንኛውንም ስህተት ስታዩ ዝም ብላችሁ አትለፉ ምክር ለግሱኝ! @Nisau_As_Selefiya_Bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
716
مشترکین
+124 ساعت
+187 روز
+4430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
إِنَّ ٱلۡمُسۡلِمِينَ وَٱلۡمُسۡلِمَٰتِ وَٱلۡمُؤۡمِنِينَ وَٱلۡمُؤۡمِنَٰتِ وَٱلۡقَٰنِتِينَ وَٱلۡقَٰنِتَٰتِ وَٱلصَّٰدِقِينَ وَٱلصَّٰدِقَٰتِ وَٱلصَّٰبِرِينَ وَٱلصَّٰبِرَٰتِ وَٱلۡخَٰشِعِينَ وَٱلۡخَٰشِعَٰتِ وَٱلۡمُتَصَدِّقِينَ وَٱلۡمُتَصَدِّقَٰتِ وَٱلصَّٰٓئِمِينَ وَٱلصَّٰٓئِمَٰتِ وَٱلۡحَٰفِظِينَ فُرُوجَهُمۡ وَٱلۡحَٰفِظَٰتِ وَٱلذَّٰكِرِينَ ٱللَّهَ كَثِيرٗا وَٱلذَّٰكِرَٰتِ أَعَدَّ ٱللَّهُ لَهُم مَّغۡفِرَةٗ وَأَجۡرًا عَظِيمٗا (الأحزاب ٣٥ ) ሙስሊም፣ ወንዶች እና ሙስሊም፣ ሴቶች አማኝ ወንዶች፣ እና አማኝ ሴቶች፣ ቀጥ ያሉ ወንዶች፣ እና ቀጥ ያሉ ሴቶች፣ እዉነተኛ ወንዶች እና እዉነተኛ ሴቶች፣ ታጋሽ ወንዶች፣ እና ታጋሽ ሴቶች፣ አላህን ፈሪ ወንዶች፣ እና አላህን ፈሪ ሴቶች፣ መፅዋች ወንዶች፣ እና መፅዋች ሴቶች፣ ብልታቸውን ጠባቂ ወንዶች፣ እና ብልታቸውን ጠባቂ ሴቶች፣ አላህን በብዛት የሚያወሱ ወንዶች፣ እና አላህን በብዛት የሚያወሱ ሴቶች፣ አላህ በምህረት እና በትልቅ አጅር ቃል ገብቶላቸዋል። (አል_አህዛብ ፣35)
نمایش همه...
ውይይት ከ አህባሾች ጋር ክፍል አንድ (01) ዋና ተወያይ ኡስታዝ አንዋር እና ኡስታዝ ኸድር በተጨማሪም አንዋር ከ ጋደኛው ጋር እና ኡስታዝ ኸድር ከ ሸይኽ አወል ጋር  ። አወያይ አካል  መጅሊስ   https://t.me/UstazKedirAhmed/8178
نمایش همه...
ሙሓደራ 202 ውይይት ከ አሕባሾች ጋር.mp38.27 MB
ሙሓደራ 203 ውይይት ከ አሕባሾች ጋር.mp310.84 MB
ሙሓደራ_204_በ_ውይይቱ_ለተነሱ_ብዥታዎች_መ9.51 MB
ደህና ሁኑ እንግዲህ ------------------ ጨክኜ ተለዬሁ ወጣሁ ከሰፈሬ፡ መጣሁ ሁሉን ትቼው ወይ አደፋፈሬ፡ በደም የተፃፈ እውነተኛ ፍቅር፡ የገጠር ትዝታ ለምን እንደት ይቅር..!? ቤተሰብ ከሌለ እኔነት አይኖርም፡ አባት ሲሰናበት ቁስሉ ቶሎ አይሽርም፡ አልፈለኩም መሰናበት ቻው መባባል ተተቃቅፎ፡ ከባድ ስሜት አለው ወዳጅን መሸኘት በእንባ ፅሁፍ ፅፎ፡ በመለየት ህመም ውስጤ ተቀስፎ፡ እንባ ዘለላዬ ፊቴ ተዘርግፎ፡ ብቸኝነት ጉዱ እኔን ተደግፎ፡ ሰላም ሁኑ በሚል የተለምዶ አባባል፡ የዘላለም ፀፀት ያማል ቻው መባባል፡ ወደ ኋላ እያየሁ ከተሸኘሁ ወዲህ፡ ጨክኑ ልጨክን ሰላም ሁኑ እንግዲህ፡ ኑረዲን http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
نمایش همه...
ረሱል ﷺ በኢማናቸው የተደነቁባቸው  ህዝቦች 🎙አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
نمایش همه...
ኢማናቸው የሚያስደንቁ ህዝቦች.mp31.26 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.