💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 255 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 136,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 378 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 255 名订阅者。
根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 33,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.42%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.36% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 342 次浏览,首日通常累积 1 193 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 255
订阅者
无数据24 小时
-127 天
+3330 天
帖子存档
«
አላህ ከአንቺ ያራቃቸዉ አንች ያላየሺዉን እሱ ስላየባቸዉ ነዉ።»
=
t.me/https_Asselefya1¶ ፅጌረዳ🥀 አበባ ግንዷ ላይ ባለው እሾህ ራሷን እንደምትጠብቀው ሁሉ አማኝ ሴትም በሂጃቧ እራሷን ትጠብቃለች!!
እኛን ሲያዩ መንገድ ገለል የሚሉት እና ታክሲ ውስጥ ቦታ ለቀው የሚያከብሩን ነገር በጣም ይገርመኛል !!
ድንሺ ያዘዘሺን ስተገብሪ አላህ ደግሞ አንችን ሰወች እዳከብሩሺ በእዝነት አይን እዳዩሺ ያደርጋል!! ስንት አይነት ዱርዬ ወንዶች የተገላለጡትን መንገድ መሄጃ ሲያሳጧቸው አንችን ሲያዩሺ ግን መንገድ ይዘው የነበሩ ያገሉልሻል አይገርምም !?
የኔ ኒቃቢስት!
=http://t.me/mkr_lesetochi
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
📚ተይሲር አህካመ ተጅዊድ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔖ክፍል 01
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
Repost from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
✅ አትቆጣ❗
ከአቡ ሁረይራ (🇧🇳) ተይዞ፡ ረሱል (🕋) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ليسَ الشَّدِيدُ بالصُّرَعَةِ، إنَّما الشَّدِيدُ الذي يَمْلِكُ نَفْسَهُ عِنْدَ الغَضَبِ.﴾
“ጀግና ማለት ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ግዜ እራሱን የሚቆጣጠር ነው።”
📚 ቡኻሪ (6114) ሙስሊም (2609) ዘግበውታል
➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
📱፦ https://bit.ly/486xnrS
📱፦ https://bit.ly/41zEZkk
📱፦ https://bit.ly/4arMbTx
📱፦ https://bit.ly/41tIUPv
📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh
•• قال الإمام ابن الجوزي :
تلاوة القُرآن تعمَل في أمراض الفُؤاد
ما يعمَله العسَل في عِلل الأجسَاد !
⤶ التّبصــــرة صـ (٧٩) 🌹
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ውድ አህለል ኸይሮች ዛሬም ልናስቸግራቹ መተናል አሏህ ከችግር ይጠብቃቹ በበሽታ ከመሰቃየትም አሏህ ይጠብቃቹ።
በመቀጠል እናቱን የሚወድ ይህ ቪድዮ አይቶ እንዳያልፍ ይቺ እናታችን በተለያዩ በበሽታ አይነት የተሰቃየች ነው ህመምዋ ስቃይዋ ደብቃ የኖረች ዛሬ ግን በልጇ ስትፈተን ልጄን ከአሏህ በታች ከእናንተ ውጪ ማንም የላትም ልጄን አሳክሙልኝ ያለችን ነው ውድ ቤተሰቦቻችን በተቻለን ያክል እናታችንን እንርዳት አቅም ያለን በብር አቅም የሌለን በዱአ እናስታውሳት
እናታችን ለመርዳት አካውንት
1000382737818
አወል ጀማል
የበለጠ መረጃ👇
0910614310 አወል ጀማል
~ አንዳንድ ባሎች ሚስቶቻችሁ አደብ ስርአት አሲዛችሁ ያዙ እ¡ "እንደት ባለ ትዳር ሴት እንደፈለገች ሚድያ ስትፈነጪ ትዉላለች አሃ ? አንዳንድ ባሎች አሁን ስአት ላይ ሀላፊነት የተዘናጋችሁ ይመስላል እየነቃችሁ !
=
Repost from نَـحْنُ الـنِّـسَاء الـسَّـلَـفِـيَّات
ስትኖሪ፦
የሚያውቅሽ ያውቅሻል!
የማያውቅሽ ይንቅሻል
_
የሚያውቅሽ ስለ'ሚያውቅሽ
የማያውቅሽ ቢንቅሽ
አይድነቅሽ
=
t.me/Nehnu_nisau_As_Selefiya
ሰዋ ካርድ ያላችሁ አስቸኳይ ተፈልጎ ነው እመልሳለሁ
ባለ 23 አንድ
ባለ 50 አንድ
አቀብሉኝማ ፦ @Ass_selefyaa_bot
በዲን ውስጥ ሚስጥር የሆነ የእምነት ክፍል የለም
~
ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ይላሉ፦
"በኢስላም ውስጥ ማንም ዘንድ ሚስጥር የለም። አላህ - ዐዘ ወጀለ - እንዲህ ብሏል፦
{ إِنَّ ٱلَّذِینَ یَكۡتُمُونَ مَاۤ أَنزَلۡنَا مِنَ ٱلۡبَیِّنَـٰتِ وَٱلۡهُدَىٰ مِنۢ بَعۡدِ مَا بَیَّنَّـٰهُ لِلنَّاسِ فِی ٱلۡكِتَـٰبِ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ یَلۡعَنُهُمُ ٱللَّهُ وَیَلۡعَنُهُمُ ٱللَّـٰعِنُونَ (159) إِلَّا ٱلَّذِینَ تَابُوا۟ وَأَصۡلَحُوا۟ وَبَیَّنُوا۟ (160) }
"እነዚያ ከአንቀጾችና ከቅን መምሪያ ያወረድነውን ለሰዎች በመጽሐፉ ከገለጽነው በኋላ የሚደብቁ፤ እነዚያ አላህ ይረግማቸዋል፤ ረጋሚዎችም ሁሉ ይረግሟቸዋል። እነዚያ (ከመደበቅ) የተጸጸቱና (ሥራቸውን) ያሳመሩም (የደበቁትን) የገለጹም ብቻ ሲቀሩ" [አልበቀረህ፡ 159-160]
በተጨማሪም የላቀው ጌታ እንዲህ ብሏል :-
{ لَتُبَیِّنُنَّهُۥ لِلنَّاسِ وَلَا تَكۡتُمُونَهُۥ}
"ለሰዎች በእርግጥ ታብራሩታላችሁ አትደብቁትምም።" [ኣሊ ዒምራን፡ 187]
[አልሙሐላ ፡ 1/ 32-33]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
