cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Mereja.com መረጃ ቲቪ

Information Desk +0 000 000 0000

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 569
مشترکین
+324 ساعت
-27 روز
-5830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

06:35
Video unavailableShow in Telegram
አብይ አሕመድ ፋኖን የሚደግፉ ባለስልጣናት የመፈንቅለ መንግስት ያደርጉብኛል ሲል ተናገረ። ..... ከስልጣን ሊያባርራቸው ያሰባቸው ሰዎች እንዳሉ ያመላክታል። ብልፅግና አብይ አሕመድን ፍፁም አምባገነናዊ አድርጉ አዋልዶ እያሳደገው ነው የሚሉ በርካቶች ናቸው። ....... ጃዋር መሃመድ የአሜሪካንን አምባሳደርን በተመለከተ ቀጥታ የኢትዮጵያን ችግር ገልጿል ያለ ሲሆን ብልፅግና ስሕተቱን እይደገመ ነው ብሏል። ....... እነዚህን እና ሌሎች መረጃዎችን ይዘናል ያድምጡት ።
نمایش همه...
03:56
Video unavailableShow in Telegram
የአማራ ፋኖ በጎጃም ዕዝ ቋሪት ገረመው ወንዳወቅ ብርጌድ አመራር ከሆነው ፋኖ በለጠ አብርሃም ጋር የተደረገ ቆይታ
نمایش همه...
09:30
Video unavailableShow in Telegram
የአብይ አሕመድ መከላከያ እስከ ሰኔ 30 አጠናቅቀዋለሁ ብሎ ያሰበውን የጦርነት እቅዱን መከለሱ ተሰምቷል። መከላከያ ተብየው በየቀኑ የሚያወታው እቅድ በመክሸፉ ለ20 ቀናት በሚል አዲስ እቅድ አውጥቶ መንቀሳቀስ ጀምሯል። ሸማቂ ተዋጊዎች የፋኖ መሪዎችን ለመግደል እንደሚሰማሩ ታውቋል። ጄኔራሎቹ ይህን ለማድረግ ስራ ጀምረዋል። ..... በተለያዩ የአማራ አከባቢዎች ፋኖዎች ድል እያገኙ ........ ፋኖ ስራ አጥ ለሆኑና መሬት ላሌላቸው አርሶ አደሮች የሚሊሻዎችን መሬት ሊያከፋፍል መሆኑ ታውቋል። መረጃዎቻችንን ያድምጡ
نمایش همه...
09:52
Video unavailableShow in Telegram
በአማራ ፋኖ የጎጃም ዕዝ የጃዊ ክፍለጦር መልዕክት
نمایش همه...
02:35
Video unavailableShow in Telegram
በአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ የጎንደሬው በጋሻው ክፍለጦር አዛዥ አርበኛ ስጦታ ( ባሻ) ጋር የተደረገ ቆይታ
نمایش همه...
👏 1
08:39
Video unavailableShow in Telegram
ሕወሓት በደሕንነት ቢሮ ውስጥ ወሳኝ ቦታዎችን እንዲይዝ ተደርጓል ፤ በርካቶች በአየር መንገድ ተመድበዋል፤ አብዛኛዎቹ ከስራቸው ታግደዋል። በኤርፖርት ኢግዚቢት የተቀመጠ ወርቅ በሙሉ ተዘርፏል። በርካታ መረጃዎች ይዘናል ያድምጡት
نمایش همه...
👍 1
09:28
Video unavailableShow in Telegram
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ ከ600 የተማረኩና እጃቸውን የሰጡ ሚሊሻዎች በላይ ተሃድሶ እየሰጠ መሆኑ የደረሰን ቪዲዮ ያሳያል። እነሆ የተሃድሶ ሂደቱን ይመልከቱ።
نمایش همه...
👍 1
16:18
Video unavailableShow in Telegram
ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ስለፍትሕ መጓደል፣ አላግባብ ስለሚገደሉ ንፁሃን እና ስለ ሰው ልጆች መብት ካለፍርሃት በግልፅ የሚናገሩ ሊቀጳጳስ ናቸው። የብልፅግናው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እኚህ አዛውንት ላይ በካንጋሮ ፍርድ ቤቱ በኩል ክስ ከፍቶባቸዋል። ... ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ስለ ሁሉም ጉዳይ መልስ አላቸው ያድምጧቸው ።
نمایش همه...
👏 1
08:39
Video unavailableShow in Telegram
ፋኖ አዲስ አበባ ይገባብኛል፤ አዲስ አበባ ከቁጥጥሬ ውጪ ትሆናለች፣ በሚል ስጋት አዲስ አበባ ዙሪያ በኦሮሞ ኮንትራክተሮች ምሽግ ከማስቆፈር ጀምሮ ለኢንተርሃሞይ አዲስ አበባ ላይ ለጭፍጨፋ በማመቻቸት የኦሮሞ ወጣቶችን ከየትምሕርት ቤቱ በማፈስ ለስልጠና በመውሰድና ጥላቻ በማስተማር እነ አብይ አሕመድ ለጭፍጨፋ ዝግጅት እያደረጉ ነው።
نمایش همه...
👍 1🔥 1
06:46
Video unavailableShow in Telegram
በጎንደር አርማጭሆ የተከዜ ክፍለጦር ምክትል አዛዥ በሆነች ፋኒት የተመራው ኦፕሬሽን እስረኞች ነፃ ወተዋል። ፋኒት የቀድሞ የዩንቨርስቲ ሌክቸረር ነበረች ። ........ ከፍተኛ በደል እየተፈፀመባቸው የሚገኘው የአዲስ አበባ ዙሪያ ባጃጆች ተቃውሟቸውን ቀጥለዋል። የአማራና የደቡብ ተወላጆችን በተለየ ሁኔታ እየጨቆነ የሚገኘው የአብይ አገዛዝ ባለባጃጆችን እንዳይሰሩ እያደረጉ ነው። ....... በርካታ ሚሊሻዎች ትጥቃቸውን እንዲፈቱ ግራጫ መለዮቸውን እንዲያወልቁ ተደርገዋል። ..... በማዕከላዊ ጎንደር ከባድ ውጊያዎች ...... እነዚህን እና ሌሎች መረጃዎች ይዘናል ያድምጡን
نمایش همه...