cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Mereja.com መረጃ ቲቪ

Information Desk +0 000 000 0000

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 686
Suscriptores
+124 horas
Sin datos7 días
+5230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

11:04
Video unavailableShow in Telegram
የአብይ አገዛዝ የሚፈፅማቸው ነውሮች እና የአዲስ አበባ ሕዝብ ከውስጥ ተጋድሎ ወደ አደባባይ የሚወጣበት፤ ....... አዲስ አበባ ክፍለከተሞች የተሞሉት በካድሬዎች እና በዘረኞች ነው። ነባር ነዋሪዎች ከነአሻራቸው እንዲጠፉና የታሪክ ሽሚያ እንዲደረግ ትርክት እንዲፈጠር ተደርጓል። የኬኛው አመፅ እንደ ተሞክሮ ሊወሰድ ይገባል። የናይሮቢ አመፅ ለአዲስ አበባ ትልቅ ትምሕርት ነው። አመፁን ወደ አዲስ አበባ እንዴት እናምጣው ? ........ ጋዜጠኛ ይርጋ ዝርዝር ሃሳብ አለው።
Mostrar todo...
Project 4.mp444.51 MB
09:19
Video unavailableShow in Telegram
የመንግስት ሰራተኛው በአነስተኛ ኑሮ ውድነት ኑሮውን በቀን አንዴ እየበላ በመከራ እየኖረ የአብይ አሕመድ አገዛዝ ለመከላከያ እና ለፅዱ ኢትዮጵያ እያለ ከደምወዛቸው እየተቆረጠ እንደሆነ አምርረው እየተናገሩ ነው። ......... አብይ አሕመድ ዳቦ ቤት ሊመርቅ ደሴ ሊሄድ ነው፤ ቀይ ቦኔቶች ከተማውን አጥለቅልቀውታል። ለአብይ አሕመድ የፈረስ ሽልማት የሚሰጠው ሲሆን ፈረሱ የምንሊክን የፈረስ ልብስና ጋሻ የተደረበበት ነው ተብሏል። ዝናሽ ታያቸው እስካሁን ያስመረቀችው ዳቦ ቤቶች ከግማሽ ቀን በላይ ያልሰሩና በስንዴ እጥረት ተዘግተዋል። ......... ምስራቅ ጎጃም ብቸና ትጥቅ ያላችሁ ከፋኖ ጋር ተዋግሉን ወይንም መሳሪያ ፍቱ ሲሉ ካድሬዎች ሕዝብን ሰብስበዋል። .... በባሕር ዳር ብልፅግናዎች ስብሰባ ተቀምጠዋል። ... መርሃቤቴ ቆላማ አከባቢ በርካታ ወጣቶች እየታፈሱ በመታሰር ላይ ናቸው። የሰኔ 30 ዘመቻ አካል የሆኑ ወረራዎች ቀጥለዋል ። ...... ሕወሓት ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ሽሬ ሰራዊት እያንቀሳቀሰ ሲሆን ይህ ከወልቃይና ጠለምት ትይዩ አከባቢዎች ጋር ያለው ግስጋሴ አካል ሲሆን የብአዴን አመራሮች ተስማምተው ከመጡ በኃላ ዝግጅቱ ቀጥሏል። እነዚህን እና ሌሎች መረጃዎች ይዘናል ያድምጡን።
Mostrar todo...
Project 2.mp464.33 MB
👍 1
13:23
Video unavailableShow in Telegram
አዲስ አበባ ከጥልቅ እንቅልፏ መቀስቀስ አለባት ፤ ..... የኬንያው የናይሮቢው አመፅ አዲስ አበባን መች ይጎበኛታል ? .... አዲስ አበባ እንዴት የናይሮቢውን አመፅ መድገም ትችላለች ? .... የአዲስ አበባ ሕዝብ ከናይሮቢ ነዋሪዎች ምን ይማራል ? ....... ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አንበርብር ሃሳብ አለው ያድምጡት
Mostrar todo...
Project 3.mp468.36 MB
👍 1
09:16
Video unavailableShow in Telegram
ደብረታቦር ማረሚያ ቤት በተኩስ ሲናወጥ አደረ፤ ተኩሱ እስረኞች አምልጠው ከፋኖ ጋር እንደተቀላቀሉ ታውቋል። ....... ጎንደር ቁልቋል በር አከባቢ በዝርፊያ ላይ የተሰማሩ ሰዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ውለዋል። ዘራፊዎቹ ለክልል ባለስልጣናት ጋር እንደሚሰሩ ተረጋግጧል፤ ስማቸውም ተገኝቷል። ....... በአብይ አገዛዝ ተልዕኮ የተሰጣቸው እምነት ተኮር ጥቃት ሲፈፅሙ የነበሩ በተለይ እስላሞችን ለይተው የሚገሉ ቄሶችን ያገቱ በፋኖዎች ቁጥጥር ስር ውለዋል። ....... ምዕራብ ወሎ ጃማ ወረዳ ከባድ ውጊያ ተደርጓል። በብዛት የተንቀሳቀሱ የአብይ ወታደሮች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። ...... ለመከላከያ ገንዘብ አዋጡ ሲሉ የነበሩ የአብይ ካድሬዎች በፋኖዎች ተይዘው ተወስደዋል። እነዚህን እና ሌሎች መረጃዎች ይዘናል ያድምጡን
Mostrar todo...
Project 1.mp461.27 MB
12:09
Video unavailableShow in Telegram
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ ዘመቻ መሪና የገብርዬ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ሻለቃ ከፍያለው ደሴ ጋር የተደረገ ቆይታ
Mostrar todo...
Project 8.mp439.21 MB
👍 2
06:32
Video unavailableShow in Telegram
በወሎ ቀጠና ብሬን እና ስናይፐር የታጠቁ ወታደሮች ለንጉስ ሚካኤል ክፍለ ጦር እጃቸውን ሰተዋል። የንጉስ ሚካኤል ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ሳጅን አደም አሊ ከምዕራብ ወሎ ግንባር የተሰጠ መግለጫ
Mostrar todo...
Project 5.mp480.91 MB
👍 2
09:54
Video unavailableShow in Telegram
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ከሆነው ፋኖ መልካሙ ጣሴ ጋር የተደረገ ቆይታ
Mostrar todo...
Project 7.mp431.50 MB
09:03
Video unavailableShow in Telegram
የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ዳግማዊ ቴዎድሮስ ብርጌድ የሰራው ጀብዱ እና የበለሳ አከባቢ ተዋጊዎች ከብርጌዱ ጋር መቀላቀላቸውን አስመልክቶ የብርጌዱ ዋና አዛዥ ሻለቃ ሚናስ አለማየሁና ምክትሉ የሰጡት መግለጫ
Mostrar todo...
Project 4.mp476.65 MB
05:51
Video unavailableShow in Telegram
ከባህርዳር ወደሽሬ እንዳባጉና የተላኩ የጠላት ብአዴን ሦስቱም መልዕክተኞች ከጠለምት አማራ የሚመዘዝ የዘር ሀረግ ያላቸው በደም አማራ፤ በፖለቲካ የወያኔ አሽከር ሆነው የኖሩ ክብርና ማንነታቸውን በሆድ የቀመሩ ባንዳዎች እና የጠለምት አማራን ለዳግም ባርነት አሳልፎ የመስጠት የድርጊት ዕቅድ .....
Mostrar todo...
Project 3.mp420.07 MB
13:45
Video unavailableShow in Telegram
የአማራ ፋኖ በጎንደር የጄኔራል ነጋ ተገኝ ክፍለ ጦር ጣና ገላውዲዎስ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ከህዝበ ሙስሊሙ ጋር ያደረገው ውይይት
Mostrar todo...
kp0Q8E9uFtClcKf2.mp438.37 MB
👍 3
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.