cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Mereja.com መረጃ ቲቪ

Information Desk +0 000 000 0000

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 642
مشترکین
-224 ساعت
+387 روز
+4930 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ሃገራዊ የምክክር ኮሚሽን በጠራው ስብሰባ አልሳተፍም ያሉ ፖለቲከኞች እየታሰሩ ነው ። የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ታስረዋል።በቀጣይነት አልሳተፍም ያሉ ብቻ ሳይሆን አስተያየት የሰጡ በሙሉ ይታሰራሉ።
3710Loading...
02
በአማራ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ዝርዝር መረጃ ይዘናል። በሽንፈቱ የተበሳጨው የአብይ ሰራዊት የደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ ሌክቸረሮች በጅምላ በሚሊሻና በአብይ ወታደሮች ተቀጥቅጠዋል። .... በሰሜን እና በደቡብ ወሎ፣ በጎንደርና ጎጃም እንዲሁም በሸዋ ከፍተና የሆነ ትግል እየተደረገ ሲሆን የአብይ ወታደሮች አሁንም ከገቡበት መውጣት አልቻሉም፤ ያልገቡም እያፈገፈጉ ሸሽተዋል። መረጃዎችን ይዘናል ያድምጡን
4850Loading...
03
የወልቃይትን ጉዳይ በተመለከተ ጥብቅ ምስጢራዊ መረጃ ይዘናል። የአዲስ አበባው የወልቃይት ጉዳይ ሽምግልና በተመለከተ ምላሽ ይዘናል። ....... በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰራተኞች ማሕበር የቦርድ አባል ተወካይን በተመለከተ ይልማ መርዳሳ በቦታው ተገንቶ ሲበጠብጥ ነበር።
4800Loading...
04
አባቶች ከምዕመናን እና ከካሕናት አጀንዳ አይፈልጉም። የቀኖና ጉዳይ፣ የምዕመናን መከራ፣ ከመንግስት ጋር ያለው ግንኙነት እና የሃዋርያዊ ተልዕኮ የሚባል አጀንዳ አባቶች አይታያቸውም። አጀንዳ ከስር ወደ ላይ ይውጣ ቢባል አባቶች አይሰሙም። የኮሪደር ልማት እውን የሲኖዶስ አጀንዳ ነው? ( መምሕር ፋንታሁን ዋቄ ዝርዝር ማብራሪያ ሰተውበታል) ያድምጡት !
5420Loading...
05
የብልጽግናው " እግር መትከል " የሚለው ሰነድ ...... የወታደራዊ፣ የፖለቲካና የፀጥታ ግምገማ በአማራ ክልል ምን ይመስላል ? እነሆ ያድምጡ ።
5370Loading...
06
ቅባትን በጎጃም ሲለማ ቆመው ያዩ ለቤተክርስቲያን ምን ያህል ይቆረቆራሉ ? ከደሕንነት ጋር የሚሰሩ ሰው እያለቀ የመሰረት ድንጋይ የሚያስቀምጡ ለቤተክርስቲያን ምን ያህል ይጨነቃሉ ? ስራቸውን ስለሚያውቁ ምን ያህል አጀንዳውን ያስፈፅማሉ ? (አባ) ሩፋኤል እና (አባ) ገብሬል ማንነታቸው እየታወቀ አጀንዳ አርቃቂ እንዴት ይሆናሉ ? ( መምሕር ፋንታሁን ዋቄ በስም እየጠቀሱ ማብራሪያ ሰተዋል)
5320Loading...
07
ካለፈው ከታዘብነው ሲኖዶስ ላይ የመክፈቻ ንግግሮች ሁሉ ጥሩና እጅግ ሃይማኖታዊ ቢሆኑም ሲኖዶሱ በመጨረሻ ውሳኔው የመክፈቻውን ሃሳብ ይዞ ሲሄድ አይታይም፤ በጥልቀትም አይወያይበትም፤ ወደ ኮሚቴ እና ጥናት ነው የሚመራው አሁንም የኮሚቴና የጥናት ክትትል መዋቀሩ አይቀርም፤ ይባላል እንጂ ሲፈፀም አላየንም አሁንም ..... ( መምሕር ሙሉጌታ ኃ/ማርያም)
5370Loading...
08
አደጋው የከፋ ነው። ... ቀኖናዊ መንገድ ካልተከተሉ መልዕክቱ ከባድ ነው። ..... ለሲኖዶሱ የተዘጋጀው አጀንዳ አስገራሚ ነው። ( መምህር ፋንታሁን ዋቄ )
5620Loading...
09
በአማራ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች የአየር ድሮን ቅኝቶች ቀጥለዋል። .... እስከ ግንቦት 30 ዘመቻውን ለማጠናቀቅ በምድርና በአየር ጭፍጨፋ እናደርጋለን የሚል እቅድ ለማሳካት በርካታ ሰራዊት ወደ አማራ ክልል እየገባ ነው። .... ደብረ ብርሃን አቅራቢያ በተፈጸመ የፋኖ ጥቃት በአብይ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል። ...... ሰሜን ወሎ በወልዲያ የተኮስ ልውውጥ ቀጥሏል፤ የቦምብ ጥቃት ተፈፅሟል። የፋኖ አባላት ስልጠና ያተናቀቁ ተመርቀዋል። እነዚህን እና ሌሎችን መረጃዎች ይዘናል ያድምጡን ።
5680Loading...
10
Media files
570Loading...
11
አብይ አህመድ እና ምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ ወደ አማራ ክልል ተዋጉ ብለው የላኳቸው ህፃናት ከምታዩአቸው አራስ ነብር ነበልባል ፋኖዎች ጋር እንዲዋጉ ነው - መ/ር ዘመድኩን በቀለ
5990Loading...
12
የ Ethio251 Media ጋዜጠኞች እና አባላት በስደት በሚኖሩበት ሃገር የአብይ አህመድ አገዛዝ /ኮሬ ነጌኛ/ በሚል ባቋቋመው ገዳይ ቡድን ግድያ ሊፈፀምባቸው እንደሆነ ገለጹ።
6410Loading...
13
የአማራ ፋኖ ቢትወደድ አያሌው መኮንን ክፍለ ጦር ዋና አዛዝ ኮሎኔል ጌታሁን መኮንን ፋኖን ስለተቀላቀሉት የአንድማ ብተና አባላት የሰጡት ማብራሪያ እና አድማ ብተና አባላቱ ያስተላለፉት መልዕክት
7850Loading...
14
በኬንያው ዊሊያም ሩቶ ጉብኝት እና በዋይት ሃውስ አቀባበል የተበሳጨው አብይ አሕመድ የዋይት ሃውስን ጉብኝት እንዲያመቻቹለት ሎቢስቶች እንዲቀጠሩለት አዘዘ። https://mereja.com/amharic/v2/959811 =====
7540Loading...
15
የአማራ ፋኖ በጎጃም ተፈራ ዳምጤ ክፍለ ጦር ደጋዳሞት ብርጌድ ሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ጋር የተደረገ ቆይታ
7170Loading...
16
የአማራ ፋኖ በጎጃም ዕዝ ቋሪት ክፍለ ጦር ገረመው ወንዳወቅ ብርጌድ አመራር ፋኖ በለተ አብርሃም ጋር የተደረገ ቆይታ
7050Loading...
17
የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ከሰም ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ ሕዝብ ግንኙነት ራስ ዳጊ ጋር የተደረገ ቆይታ
7090Loading...
18
በአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ ከኮሎኔል አለሙ ሞላ ጋር የተደረገ ቆይታ
6930Loading...
19
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ጊዜ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፤ እንደተነገረው የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት ሆነውባታል፤ ከጥንት ጀምሮ የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩም ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጎደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን ተሰሚነትና ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው፡፡ *** ቅዱስ ፓትርያርኩ ግንቦት 21 ቀን 2016 በርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የተናገሩት ሙሉውን መረጃ ከዚህ ሊንክ ያገኑታል -> https://mereja.com/amharic/v2/959663 ....
7081Loading...
20
የሰበርነው ነፍጠኛ እንደ አዲስ ሊሰብረን ተነስቷል ሲል ሽመልስ አብዲሳ በመደንፋት የኦሮሚያ ክልል በራሱ በጀት ወደ አማራ ክልል ጦር አሰልጥኖ ልኳል። ..... የአማራን ሕዝብ ለማጥፋት ሁሉም ሰራዊት ተሰባስቦ ወደ አማራ ክልል እንዲዘምት ዝግጅቱ ተጠናቋል። ዝርዝሩን እነሆ ያድምጡት ።
6501Loading...
21
"በአብይ አህመድ አገዛዝ ምክንያት እንደ ሀገር የገባንበትን አዘቅት ሳስበው ቁጭት ይሰማኛል" - ጎዳና ያዕቆብ
6650Loading...
22
ለኮሚሽነሮቹ ቀጥታ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚሰጥ አቅጣጫ እንደሚንቀሳቀሱና ............ የኮሚሽኑን እንቅስቃሴዎች በየወረዳውና በየክፍለከተማው በየዞኑና በየቀበሌው የተደራጁ የብልጽግና ሰዎች እንደሚመሯቸው አብራርተዋል። ዝርዝሩ https://mereja.com/amharic/v2/959628 .
6700Loading...
23
የአቢይ አሕመድ አገዛዝ የእንደራደር ጥያቄን አስመልክቶ የዐማራ ፋኖ በጎጃም በዋና አዛዡ በአርበኛ ዘመነ ካሤ በኩል የተሰጠ መግለጫ
7073Loading...
24
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከሕግ ውጭ ግድያ፣ የሲቪል ሰዎች ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመትና ዘረፋን በተመለከተ ዛሬ ካወጣው ሪፖርት የተወሰደ: 1. ከየካቲት 15 እስከ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. በአማራ ክልል፣ ምዕራብ ጎጃም ዞን፣ ደጋ ዳሞት ወረዳ (ዝቋላ ወገም፣ ፈረስ ቤት 01፣ ገሳግስ እና ጉድባ ሰቀላ ቀበሌዎች) እና ሰከላ ወረዳ (አጉት፣ ጉንድል እና አምቢሲ ቀበሌዎች እና ግሼ ዓባይ ከተማ) በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና በታጣቂዎች መካከል የተካሄዱ የትጥቅ ግጭቶችን ተከትሎ በሲቪል ሰዎች ላይ ሞት፣ አካል ጉዳት እና የንብረት ውድመት ደርሷል። 2. የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም. በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ሜጫ ወረዳ ብራቃት ቀበሌ በሚገኘው የጋፊት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የአብነት ተማሪዎች የዕለቱን ትምህርትና ጉባኤ ከምሽቱ 5፡00 ሰዓት አካባቢ አጠናቀው ወደ ማደሪያ ጎጇቸው ከገቡ በኋላ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች አባላት ከሌሊቱ 6፡30 ሰዓት ገደማ ወደ ቦታው ደርሰው ተማሪዎችን “ውጡ” እያሉ ተኩስ በመክፈት ቀድመው በወጡ 11 ተማሪዎች ላይ ግድያ እንደፈጸሙ፤ ሌሎች 8 ተማሪዎችን በቁጥጥር ሥር አውለው ካሳደሩ በኋላ በማግስቱ ምንም ጥፋት የለባችሁም ብለው እንደለቀቋቸው ኢሰመኮ ለመረዳት ችሏል። በወቅቱ በአቅራቢያው የሚንቀሳቀስ የታጠቀ ኃይል እንዳልነበር ምስክሮች ለኢሰመኮ አስረድተዋል። 3. መጋቢት 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ከአማራ ክልል፣ ኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን የተነሱ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች በሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር በኤፍራታና ግድም እና ቀወት ወረዳዎች በሚገኙ የተወሰኑ ቀበሌዎች ላይ በፈጸሙት ጥቃት በሲቪል ሰዎች ላይ ግድያ መፈጸሙን፣ የአካል ጉዳት መድረሱን፣ ንብረት መውደሙን፣ መኖሪያ ቤቶች መቃጠላቸውን እንዲሁም የቀንድ ከብቶችና ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች መዘረፋቸውን ኢሰመኮ ተረድቷል። 4. መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. በአማራ ክልል በባሕር ዳር ከተማ ዘንዘልማ አካባቢ አቶ ብርሃኑ ሽባባው አካል፣ አቶ በላይ አካል እና አቶ ተሾመ ይበልጣል የተባሉ ነዋሪዎች አንዱ በሚሠራበት ሱቅ እና ሁለቱ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ለጥያቄ ትፈለጋላችሁ በሚል በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም. በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 በተለምዶ ጉዶ ባሕር አካባቢ የፊጥኝ እንደታሰሩ በጥይት ተገድለው ተገኝተዋል። 5. በባሕር ዳር ከተማ ዳግማዊ ምኒልክ ክፍለ ከተማ ጋጃ መስክ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ መጋቢት 29 ቀን 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት በተፈጸመ ጥቃት ሶላት ስግደት አከናውነው ወደ ቤታቸው በመመለስ ላይ የነበሩ የእስልምና ተከታይ 5 ሰዎች (አራቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ) ተገድለዋል። 6. ሚያዝያ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከጧቱ 3፡00 ሰዓት ላይ በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ አጎና በተባለች መለስተኛ ቀበሌ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ከእስቴ ወረዳ ወደ ላይ ጋይንት ወረዳ በመጓዝ ላይ እያሉ በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ኃይሎች (በተለምዶ ፋኖ) ድንገተኛ የደፈጣ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ ታጣቂዎቹ አካባቢውን ጥለው እንደሸሹ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ወደ ቦታው (አጎና ቀበሌ) በመግባት 7 (1 ሴት እና 6 ወንዶች) ሲቪል ሰዎች ላይ ከሕግ ውጪ ግድያ መፈጸማቸውን፣ ከ15 በላይ የሚሆኑ የቆርቆሮ ክዳን ያላቸው መኖሪያ ቤቶች እና 3 የገለባ ቤቶችና ንብረት መቃጠላቸውን እንዲሁም ከ100 በላይ የሚሆኑ የቀበሌው ነዋሪዎች ወደ ሌላ አካባቢ የተፈናቀሉ መሆኑን የቀበሌው ነዋሪዎችና ተጎጂዎች ለኢሰመኮ ገልጸዋል። በወቅቱም ግለሰቦቹ ቃጠሎውን ለመቆጣጠርና ለማጥፋት ሙከራ ያደረጉ ቢሆንም የመንግሥት የጸጥታ ኃሎች ጥይት በመተኮስ እንደከለከሏቸውና ሆን ተብሎ የግለሰቦቹ ቤት እና ንብረት እንዲቃጠል እንደተደረገም ጨምረው አስረድተዋል። በዚህም የተነሳ በመኖሪያ ቤቶቹ ውስጥ የነበሩ የቤት ቁሳቁስ፣ አልባሳት፣ እህል እንዲሁም የአንድ ግለሰብ 8 በጎች ሙሉ በሙሉ እንደተቃጠሉ ለመረዳት ተችሏል። 7. ግንቦት 4 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ ከ7፡00 ሰዓት አካባቢ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ ተሬ ቀበሌ ውስጥ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት በጉሎ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ 2 ሲቪል ሰዎች ሲገደሉ አንድ ሴት መምህርትን ጨምሮ ሌሎች 9 ሲቪል ሰዎች የቆሰሉ መሆኑን ኢሰመኮ ተረድቷል። 8. ታኀሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. በግምት ከጠዋቱ 1፡30 ሰዓት አካባቢ በኦሮሚያ ክልል በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ጉዱሩ ወረዳ ውስጥ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት በየነ ጢቂ፣ ጉደታ ፊጤ፣ ሀብታሙ ንጋቱ፣ ታዴ መንገሻ፣ ዳመና ሊካሳ፣ ዱጋሳ ዋኬኔ፣ ሕፃን አብዲ ጥላሁን እና ሕፃን ኦብሳ ተሬሳ የተባሉ 8 ሰዎች ተገድለዋል። በተጨማሪም ስንታየሁ ታከለ፣ ሽቶ እምሩ፣ ተሜ ኑጉሴ እና አለሚ የተባሉት ላይ ደግሞ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። በአካባቢው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (በተለምዶ “ኦነግ ሸኔ”) በሰፊው ይንቀሳቀስ የነበረ መሆኑን እና የሀገር መከላከያ ሰራዊት በአካባቢው በሚደረጉ ውጊያዎች አልፎ አልፎ በድሮን ይጠቀም የነበረ መሆኑን ኢሰመኮ ያነጋገራቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። 9. ጥር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ለሌላ ግዳጅ አካባቢውን ለቅቆ መውጣቱን ተከትሎ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (በተለምዶ “ኦነግ ሸኔ”) ታጣቂዎች በማግስቱ ጥር 10 ቀን 2016 ዓ.ም. አካባቢውን ከተቆጣጠሩ በኋላ “ለመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ምግብ ስታቀርቡ ነበር” በሚል ምክንያት በወረዳው 01 ቀበሌ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ጥበቃ የነበሩት አቶ ስዩም ካሴን በጥይት በመምታት መግደላቸውን እንዲሁም ከበደ ዓለማየሁ የተባሉ ነዋሪን ከመኖሪያ ቤታቸው ከወሰዷቸው በኋላ በአካባቢው ጫካ ውስጥ አስክሬናቸው ወድቆ መገኘቱን ኢሰመኮ አረጋግጧል። 10. ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋት 2 ሰዓት ጀምሮ ማንነታቸው ያልታወቀ ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ ጉጂ ዞን፣ ገላና አባያ ወረዳ ኤርገንሳ ቀበሌ ለሚኖሩ ነዋሪዎች የኩፍኝ በሽታ ክትባት ለመስጠት በመጓዝ ላይ በነበሩ ሠራተኞች ላይ በፈጸሙት ጥቃት የገላና አባያ ወረዳ አስተዳደር ጤና ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊን ጨምሮ ሁለት ሲቪል ሰዎች ተገድለዋል፤ እንዲሁም 3 ሰዎች የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። ጥቃቱን ተከትሎ በገላና አባያ ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት ሲሰጥ የነበረው የሕክምና አገልግሎት እና የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ስርጭት ተስተጓጉሎ እንደነበረ ለማወቅ ተችሏል። 11. ከየካቲት 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በአማራ ክልል ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ የአማራ ታጣቂ ቡድኖች የኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ በሚገኙ አዋሳኝ ቀበሌዎች በሲቪል ሰዎች ላይ በተከታታይ በፈጸሟቸው ጥቃቶች 25 ሲቪል ሰዎችን ገድለዋል፤ 4 ሲቪል ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት አድርሰዋል እንዲሁም ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ ሲቪል ሰዎችን አግተው ወስደዋል። በታጣቂዎቹ በተፈጸመው ጥቃት በርካታ የመኖሪያ ቤቶችም ተቃጥለዋል። በተመሳሳይ በዚሁ ደራ ወረዳ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (በተለምዶ “ኦነግ ሸኔ”) ታጣቂዎች ከኅዳር ወር 2016 ዓ.ም.
6613Loading...
25
ጀምሮ በወረዳው በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች በሲቪል ሰዎች ላይ በፈጸሟቸው ጥቃቶች 15 ሲቪል ሰዎች ተገድለዋል፤ ቁጥራቸው ለጊዜው በትክክል ያልታወቀ በርካታ ነዋሪዎችን አግተው ወስደዋል፤ በርካታ የቀንድ ከብቶችን ዘርፈዋል እንዲሁም መኖሪያ ቤቶችን አቃጥለዋል። 12. መጋቢት 1 ቀን 2016 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ ስልካምባ ከተማ ላይ የኦሮሞ ነጸነት ሰራዊት (በተለምዶ “ኦነግ ሸኔ”) ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት የወረዳው አበዪ ሄቤን ቀበሌ ነዋሪ የነበሩ አቶ ሹመቴ ፋርስ እና ወ/ሮ ተቀባ አበጋዝ የተባሉ አረጋዊያን በመኖሪያ ቤቶቻቸው ፊት ለፊት ተገድለዋል። በወቅቱ የነበረውን ሁኔታ አንድ የቀበሌው ነዋሪ ለኢሰመኮ ሲያስረዱ፦ “የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በብዛት ወደ ስልካምባ ከተማ እያለፉ ነበር፤ ለሰዓታትም ተኩስ ነበር፤ በኋላ ላይ ታጣቂዎቹ ከከተማው ማፈግፈግ ሲጀምሩ ያገኙትን ነዋሪ ያለማመንታት ተኩሰው እየገደሉ ይሸሹ ነበር። አቶ ሹመቴ እና ወ/ሮ ተቀባም ያለምንም ምክንያት በቡድኑ ተገድለዋል” ብለዋል። 13. መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ባሉት ሰዓታት ማንነታቸው በውል ያልታወቀ የታጠቁ ቡድኖች በኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ከተማ 02 ቀበሌ ውስጥ 7 ሰዎችን ተኩሰው መግደላቸውን ለማወቅ ተችሏል። በዕለቱ በተፈጸመ ጥቃት የቀበሌው ነዋሪ የሆነ እና የምዕራብ አርሲ ሃገረ ስብከት የዶዶላ ደብረ ቅዱሳን ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የሆነ ግለሰብ፣ ከባለቤቱ እና ከሁለት ልጆቹ ጋር በመኖሪያ ቤታቸው እያሉ እንዲሁም ሌላ አንድ ዲያቆን ከባለቤቱ እና ከእህቱ ጋር በመኖሪያ ቤታቸው መገደላቸውን ለማወቅ ተችሏል። በተመሳሳይ ቀን በዶዶላ ወረዳ ደነባ ቀበሌ በግምት ከምሽቱ 5፡00 ሰዓት አካባቢ 4 የቀበሌው ነዋሪዎች ማንነታቸው ባልታወቀ የታጠቁ ሰዎች/ቡድኖች በጥይት ተመተው ሲገደሉ 5 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን ለማወቅ ተችሏል። 14. የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (በተለምዶ “ኦነግ ሸኔ”) በኦሮሚያ ክልል፣ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ አመያ ወረዳ “የመንግሥት ሠራተኞችና የመንግሥት ጸጥታ ኃይል አባላት ቤተሰቦች ናችሁ” በሚል ወይም “ለመንግሥት አካላት ትብብር አድርጋችኋል” በሚል ምክንያት በወረዳው በተለያዩ ቀበሌዎች በየካቲት እና ሚያዝያ ወራት በፈጸማቸው ተከታታይ ጥቃቶች በሲቪል ሰዎች ላይ ግድያ፣ አካል ጉዳት፣ እገታ፣ ንብረት ውድመት እና ዘረፋ ፈጽሟል። ለምሳሌ በወረዳው አቡዬ ጀብላል ቀበሌ የካቲት 7 ቀን 2016 ዓ.ም. በፈጸመው ጥቃት 11 ሲቪል ሰዎችን ገድሏል፤ መኖሪያ ቤቶችንና ሞተር ብስክሌቶችን አቃጥሏል፤ የቀንድ ከብቶችን ዘርፏል። መጋቢት 27 ቀን 2016 ዓ.ም. በወረዳው ቆታ ከተማ ላይ በፈጸመው ጥቃት 31 ሲቪል ሰዎችን ገድሏል፣ 3 ሲቪል ሰዎችን አቁስሏል፣ የቀንድ ከብቶችንና ሌሎች ንብረቶችን ዘርፏል እንዲሁም ንብረቶችን አቃጥሏል። ሚያዝያ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. በወረዳው ደራ ቲርቲሪ ቀበሌ ላይ ታጣቂ ቡድኑ በፈጸመው ጥቃት 2 ሲቪል ሰዎችን ገድሏል፣ ከ100 በላይ የተለያዩ የቀንድ ከብቶች ዘርፏል እንዲሁም በሚያዝያ 13 ቀን 2016 ዓ.ም. በጎምንቦሬ አሊይ ቀበሌ 36 የቀንድ ከብቶችንና 3 የሞቶር ብስክሌት ዘርፏል። 15. በሲዳማ ክልል በወንዶ ገነት ወረዳ፣ ኤዶ ቀበሌ ከዚህ ቀደም የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር ተከትሎ በአካባቢው ተሰማርቶ ጸጥታ ሲያስጠብቅ የነበረው የፌዴራል ፖሊስ የጸጥታ ኃይል ከአካባቢው መልቀቁን ተከትሎ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም. በቀበሌው ነዋሪ በሆኑ እና ወደ ኦሮሚያ ክልል የመካለል ጥያቄ ሲያነሱ በቆዩ የኦሮሞ ብሔር ተወላጆች እና በወረዳው የጸጥታ አካላት መካከል በተከሰተ ግጭት ቢያንስ አንድ ሰው የአካል ጉዳት እንደደረሰበትና ከሐዋሳ ወደ ወንዶ ገነት ከተማ የሚወስደው ዋና መንገድም ለሰዓታት ተዘግቶ እንደነበረ ለማወቅ ተችሏል። በተመሳሳይ የካቲት 17 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 6፡ 00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 1፡00 ሰዓት ድረስ በቀበሌው በሁለቱ ወገኖች መካከል እንደገና የተኩስ ልውውጥ ተካሂዶ በግጭቱ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ 4 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል። በኤዶ ቀበሌ የተከሰተውን አለመረጋጋት ተከትሎ አጎራባች በሆነው እና በተመሳሳይ ወደ ኦሮሚያ ክልል የመካለል ጥያቄ ሲነሳበት በነበረው በወተራ ቀጨማ ቀበሌም በተወሰነ መልኩ አለመረጋጋት እንደነበረ ለመረዳት ተችሏል። ግጭቱን ተከትሎ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ወደ አካባቢው ተመልሶ በመግባት ግጭቱን ማስቆም ችሏል። ይህ ግጭት በአካባቢው እየጨመረ የመጣ የጸጥታ ሥጋት እና ለሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች መነሻ ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎች መኖራቸውን ያሳያል። 16. የካቲት 22 ቀን 2016 ዓ.ም. በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ባስኬቶ ዞንላስካ ዙሪያ ወረዳ፣ ቡኒ ባሳ ክላስተር ከደቡብ ኦሞ ዞን፣ ሰላማጎ አካባቢ የመጡ መሆናቸው የተገለጸ ታጣቂዎች የአካባቢው ነዋሪዎች ከብቶችን ለመዝረፍ በተደጋጋሚ ጥይት በመተኮስ በአካባቢው በነበረው የኢንቨስትመንት ማሳ በጥበቃ ሥራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ 4 ሰዎችን ገድለዋል። በአካባቢው ከዚህ ቀደምም ተመሳሳይ ጥቃቶች የተፈፀሙ መሆኑንና ከመስከረም 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት ጊዜያት የአሁኑን ጨምሮ 10 ሰዎች (4 ሴቶች እና 6 ወንዶች) በተመሳሳይ ሁኔታ መገደላቸውን እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪዎች 66 ከብቶች እና 29 ፍየሎች መዘረፋቸውን ኢሰመኮ ተረድቷል። 17. መጋቢት 27 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 11.00 ሰዓት አካባቢ ከኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ ጉጂ ዞን፣ ገላና ወረዳ ቀበሌዎች የመጡ ታጣቂዎች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ በፈጸሙት ጥቃት አንድ የእርሻ ሥራ ላይ የነበረ የቀበሌው ነዋሪ በተተኮሰበት ጥይት ተገድሏል። በተመሳሳይ መጋቢት 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 11.00 ሰዓት አካባቢ በዚሁ ወረዳ ቆቦ ቀበሌ በታጣቂዎቹ በተፈፀመ ጥቃት ከብት በመጠበቅ ላይ የነበረ አንድ ሕጻን በተተኮሰበት ጥይት ተመቶ ተገድሏል። ታጣቂዎቹ ሚያዝያ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. በግምት ከቀኑ 10፡00 ሰዓት አካባቢ በወረዳው ዳኖ ቀበሌ በፈጸሙት ሌላ ጥቃት 2 በእርሻ ሥራ ላይ የነበሩ የቀበሌው ነዋሪዎች በተተኮሰባቸው ጥይት ተገድለዋል። በተመሳሳይ ሚያዝያ 13 ቀን 2016 ዓ.ም. በግምት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት አካባቢ በወረዳው ቆቦ በተባለ ቀበሌ በተፈፀመ ተጨማሪ ጥቃት ከብቶች በመጠበቅ ላይ የነበሩ 3 ሕፃናት እና አንድ በእርሻ ሥራ ላይ የነበረ ግለሰብ በድምሩ 4 ሰዎች በተተኮሰባቸው ጥይት ተመተው የተገደሉ ሲሆን ከሟቾቹ መካከል ሁለቱ ወንድማማቾች መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል። እነዚህ ታጣቂዎች በኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ በሚገኙ ቀበሌዎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን እየፈጸሙ የሚገኙ ሲሆን፣ ከግድያ በተጨማሪ በአካባቢው ያሉ ከብቶችን ዘርፈው እንደሚሄዱ እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪዎችን የእርሻ ሥራዎችን እንዳይሰሩ እያደረጉ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። via @EliasMeseret
6882Loading...
26
አብይ አሕመድ ምን እያሰበ እንደሆነ ቀድሞ መረጃዎች በጃችን መግባታቸውን ቀጥለዋል። አማራ ክልል ሚሊሻውን መሳሪያ ማስወረድና መጥቀኑ ቀጥሏል። ..... የአድማ በታኝ ፖሊሶች እጃቸውን ለፋኖ መስጠታቸውን ቀጥለዋል። እነዚህን እና ሌሎች መረጃዎችን ያድምጡ ።
7290Loading...
27
የአማራ ፋኖ በወሎ ተጋድሎ በማድረግ ላይ ከሚገኘው ከፋኖ ረታ ውበቱ ጋር የተደረገ ቆይታ
7760Loading...
28
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ ቃል አቀባይ ፋኖ ያለው አዱኛ ጋር የተደረገ ቆይታ
7991Loading...
29
በአማራ ፋኖ በጎንደር የጉና ክፍለ ጦር የእስቴዴንሳ ብርጌድ የፋኖ አመራሮች ጋር የተደረገ ቆይታ
7930Loading...
30
የአማራ ፋኖ በጎጃም የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 4ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ከሆነው አርበኛ ፋኖ መምህር ታደገ ይሁኔ ጋር የተደረገ ቆይታ
9882Loading...
31
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር አመራር ከሆነው ሻለቃ ማርዬ አለባቸው ጋር የተደረገ ቆይታ
9362Loading...
32
የአማራ ፋኖ በጎንደር የአፄዎቹ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ፋኖ አማረ አቸንፍ ጋር የተደረገ ቆይታ
9371Loading...
33
ከአርበኛ ፋኖ ደረጀ በላይ የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ ዘመቻ መምሪያ ሃላፊ እና የበጌምድር ክፍለ ጦር አዛዥ ጋር የተደረገ ቆይታ
8791Loading...
34
የአብይ የግል ጄኔራል የሆነው መሃመድ ተሰማ የተሰማራበት የዝርፊያ እና የዘር ማጥፋት ወንጀሎች
8690Loading...
35
የአብይ ጄኔራል የሆነው የአበባው ታደሰ ገመና ሲጋለጥ
8630Loading...
36
ከአብይ አሕመድ የግል ጄኔራሎች አንዱ ብርሃኑ በቀለ ሲሆን በወሲብ እና በዘረፋ ናላው የዞረ ፣ የአብይ የቅርብ ሰው ሲሆን ጄኔራሉ የሕገወጥ ገዳይ ቡድኖችን ያደራጀ ሲሆን አማራ ክልል ላይ አማራ ሲጨፈጭፍ ወንድሙ ደሞ የኦነግ ሸኔ አመራር ሆኖ ኦሮሚያ ላይ አማራን ይጨፈጭፋል። ወልቃይትን ለሕወሓት ለማስረከብ በአብይ የተመደመ ግለሰብ ነው። የጄኔራሉን ቅሌት ማንነት ዝርዝሩን ያድምጡት
8800Loading...
37
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ መልካሙ ጣሴ ጋር የተደረገ ቆይታ
9300Loading...
38
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ የዘመቻ መምሪያ ሃላፊ እና የጄኔራል ነጋ ተገኝ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ አርበኛ ፀዳሉ ደሴ ጋር የተደረገ ቆይታ
9650Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ሃገራዊ የምክክር ኮሚሽን በጠራው ስብሰባ አልሳተፍም ያሉ ፖለቲከኞች እየታሰሩ ነው ። የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ታስረዋል።በቀጣይነት አልሳተፍም ያሉ ብቻ ሳይሆን አስተያየት የሰጡ በሙሉ ይታሰራሉ።
نمایش همه...
12:20
Video unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ዝርዝር መረጃ ይዘናል። በሽንፈቱ የተበሳጨው የአብይ ሰራዊት የደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ ሌክቸረሮች በጅምላ በሚሊሻና በአብይ ወታደሮች ተቀጥቅጠዋል። .... በሰሜን እና በደቡብ ወሎ፣ በጎንደርና ጎጃም እንዲሁም በሸዋ ከፍተና የሆነ ትግል እየተደረገ ሲሆን የአብይ ወታደሮች አሁንም ከገቡበት መውጣት አልቻሉም፤ ያልገቡም እያፈገፈጉ ሸሽተዋል። መረጃዎችን ይዘናል ያድምጡን
نمایش همه...
👍 8
06:47
Video unavailableShow in Telegram
የወልቃይትን ጉዳይ በተመለከተ ጥብቅ ምስጢራዊ መረጃ ይዘናል። የአዲስ አበባው የወልቃይት ጉዳይ ሽምግልና በተመለከተ ምላሽ ይዘናል። ....... በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰራተኞች ማሕበር የቦርድ አባል ተወካይን በተመለከተ ይልማ መርዳሳ በቦታው ተገንቶ ሲበጠብጥ ነበር።
نمایش همه...
12:21
Video unavailableShow in Telegram
አባቶች ከምዕመናን እና ከካሕናት አጀንዳ አይፈልጉም። የቀኖና ጉዳይ፣ የምዕመናን መከራ፣ ከመንግስት ጋር ያለው ግንኙነት እና የሃዋርያዊ ተልዕኮ የሚባል አጀንዳ አባቶች አይታያቸውም። አጀንዳ ከስር ወደ ላይ ይውጣ ቢባል አባቶች አይሰሙም። የኮሪደር ልማት እውን የሲኖዶስ አጀንዳ ነው? ( መምሕር ፋንታሁን ዋቄ ዝርዝር ማብራሪያ ሰተውበታል) ያድምጡት !
نمایش همه...
09:49
Video unavailableShow in Telegram
የብልጽግናው " እግር መትከል " የሚለው ሰነድ ...... የወታደራዊ፣ የፖለቲካና የፀጥታ ግምገማ በአማራ ክልል ምን ይመስላል ? እነሆ ያድምጡ ።
نمایش همه...
06:42
Video unavailableShow in Telegram
ቅባትን በጎጃም ሲለማ ቆመው ያዩ ለቤተክርስቲያን ምን ያህል ይቆረቆራሉ ? ከደሕንነት ጋር የሚሰሩ ሰው እያለቀ የመሰረት ድንጋይ የሚያስቀምጡ ለቤተክርስቲያን ምን ያህል ይጨነቃሉ ? ስራቸውን ስለሚያውቁ ምን ያህል አጀንዳውን ያስፈፅማሉ ? (አባ) ሩፋኤል እና (አባ) ገብሬል ማንነታቸው እየታወቀ አጀንዳ አርቃቂ እንዴት ይሆናሉ ? ( መምሕር ፋንታሁን ዋቄ በስም እየጠቀሱ ማብራሪያ ሰተዋል)
نمایش همه...
05:11
Video unavailableShow in Telegram
ካለፈው ከታዘብነው ሲኖዶስ ላይ የመክፈቻ ንግግሮች ሁሉ ጥሩና እጅግ ሃይማኖታዊ ቢሆኑም ሲኖዶሱ በመጨረሻ ውሳኔው የመክፈቻውን ሃሳብ ይዞ ሲሄድ አይታይም፤ በጥልቀትም አይወያይበትም፤ ወደ ኮሚቴ እና ጥናት ነው የሚመራው አሁንም የኮሚቴና የጥናት ክትትል መዋቀሩ አይቀርም፤ ይባላል እንጂ ሲፈፀም አላየንም አሁንም ..... ( መምሕር ሙሉጌታ ኃ/ማርያም)
نمایش همه...
👍 2
04:39
Video unavailableShow in Telegram
አደጋው የከፋ ነው። ... ቀኖናዊ መንገድ ካልተከተሉ መልዕክቱ ከባድ ነው። ..... ለሲኖዶሱ የተዘጋጀው አጀንዳ አስገራሚ ነው። ( መምህር ፋንታሁን ዋቄ )
نمایش همه...
👍 1
07:40
Video unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች የአየር ድሮን ቅኝቶች ቀጥለዋል። .... እስከ ግንቦት 30 ዘመቻውን ለማጠናቀቅ በምድርና በአየር ጭፍጨፋ እናደርጋለን የሚል እቅድ ለማሳካት በርካታ ሰራዊት ወደ አማራ ክልል እየገባ ነው። .... ደብረ ብርሃን አቅራቢያ በተፈጸመ የፋኖ ጥቃት በአብይ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል። ...... ሰሜን ወሎ በወልዲያ የተኮስ ልውውጥ ቀጥሏል፤ የቦምብ ጥቃት ተፈፅሟል። የፋኖ አባላት ስልጠና ያተናቀቁ ተመርቀዋል። እነዚህን እና ሌሎችን መረጃዎች ይዘናል ያድምጡን ።
نمایش همه...
5
Photo unavailableShow in Telegram