cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Mereja.com መረጃ ቲቪ

Information Desk +0 000 000 0000

Більше
Рекламні дописи
2 687
Підписники
Немає даних24 години
+57 днів
+7830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

07:22
Відео недоступнеДивитись в Telegram
አናታቸው ሲቀጠቀጥ ጩኸታቸው ይበረታል። በሃይማኖት አባቶች ላይ ጭፍጨፋ ሲፈፀም በመስኪድ ውስጥ ቢራ ሲጠጣ አገኘው ተሻገር የት ነበር ? ........ የደብረ ኤሊያሱ ጭፍጨፋ አንዱ ነው። ....... ዛሬ ላይ አገኘሁ ተሻገር መጥቶ የሃይማኖት አባቶች የት ናቸው ይላል። በተለያዩ አድባራት የጅምላ ጭፍጨፋ ተፈፅሞባቸዋል። ...... ሴቶችን ደፍረዋል። ጎተና እህል ዘርፈዋል፣ ማሳ አቃጥለዋል። የአማራ ክልል ባለስልጣናትና ጄኔራሎች ዛሬ እንደራደር የሚሉት ትላንት በጭፍጨፋው ምን ሲሰሩ ነበር ? ......... የእንደራደር ጩኸታቸውን በተመለከተ ሙሉጌታ አንበርብር ዳሶታል ያድምጡት ።
Показати все...
Project 8.mp442.82 MB
👍 2 1
08:43
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ኦፌኮ የሚባለው የመረራ ጉዲና ፓርቲ ግልፅ የሆነ የዘር ማጥፋት መግለጫ አድርጓል። የአማራ ተወላጆች እንዲጨፈጨፉ ብሏል መረራ ጉዲና ኦፌኮ። ........ 4000 የሕወሓት ታጣቂዎች በተፈናቃይ ስም ወደ ጠለምት እየገቡ ያሉት በፖለቲካ ውሳኔ በመሆኑ መከላከያ የሚባለው የአብይ ሰራዊት ሚናውን እየተወጡ ነው። ..... አላማጣ ዋግኸምራ ኮረም በርካታ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ወታደሮችን ጭነው ገብተዋል። ....... ከደሴ ወደ ምዕራብ ወሎ በርካታ የአብይ ሰራዊት እየተንቀሳቀሰ ነው። ..... ምዕራብ ጎጃም ደጋዳሞት የአብይ ሰራዊት አባላት ከፋኖ የተቀላቀሉ ሲሆን በርካታ ምዕራብ ጎንደር የአድማ ብተና አባላት የመሳሪያ ግምጃ ቤት ሰብረው የነብስ ወከፍ መሳሪያዎችን ይዘው ከፋኖ ተቀላቅለዋል። እነዚህን እና ሌሎች መረጃዎች ይዘናል ያድምጡን ።
Показати все...
Project 9.mp444.69 MB
👏 1
08:01
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የባሕር ዳሩ ጉባዬ ላይ እነ አበባው እንደራደራለን ብለዋል። ጠፍቷል ካሉት አካል ጋር እንደራደር ማለታቸው ምን ያህል እንደተሸነፉ ማሳያ ነው። ድርድሩ እንደ ክልል ይሁን ብለዋል። የድርድሩ ዋና አላማ፣ የብልጽግና ፍላጎት እና የፖለቲካ ማጭበርበሩ በግልፅ ታውቋል። ድርድሩ የተፈለገው በተለያዩ ጉዳዮች ነው። ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አንበርብር እንዲህ ዳሶታል። ያድምጡት ።
Показати все...
Project 7.mp436.18 MB
13:37
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የተደራጀ ሃሳብ ማቅረብ የማይችለው የአብይ አሕመድ ፊልድ ማርሻል ጁላ በባሕር ዳር ሲዘባርቅ መሳለቂያ ሆኗል። ስለ ፋኖ የተናገረው በፍፁም የማይገናኝ ሲሆን ስለ ፋኖ መሪዎችን እንደለመደው ሲዘባርቅ ሲዘልፍ ተደምጧል። ..... አሁንም እየተሸነፈ ያለው ብርሃኑ ጁላ አደራድሩኝ ሲል ተደምጧል። ...... 15 የድርድር አመቻች ኮሚቴዎችን አቋቁመናል ሲል እነ ብርሃኑ ጁላ በባሕር ዳር የለመዱትን የፖለቲካ ካድሬነት ስራ ሰርተው ሄደዋል። ድርድር እንደ ማዘናጊያ መሆኑ ተደርሶበታል። ..... ብልጽግና ስለ ድርድር ማውራት ለምን ፈለገ ? ምንስ ታስቧል ? ለነዚህ እና ለተመሳሳይ ጥያቄዎች የተብራሩ መልሶች ተዘጋጅተዋል ያድምጡት ።
Показати все...
Project 10.mp470.87 MB
09:14
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የአማራ ሕዝብ ምን ያክል በአሸናፊነት እየመጣ እንደሆነ አንደኛው ማሳያ በየአደራሹ የታየው ውጤት ነው፤ ብልፅግና ጨርቁን ጥሎ አብዷል። አብይ አሕመድ የግል ጄኔራሎቹ በየአደራሹ የካድሬ ስራ እንዲሰሩ አሰማርቷቸዋል። ይህን አስመልክቶ ጋዜጠኛ ይርጋ የሚተነትነውን ዝርዝር አዳምጡት ።
Показати все...
Project 6.mp449.08 MB
👍 2
15:32
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና የአቶ ይልቃል ጌትነት ከአሜሪካን አምባሰደር ማሲንጋ ጋር ያደረጉት ውይይት ዝርዝር ፤ ........ የባሕር ዳሩ ስብሰባ ፤ የተሰብሳቢው ጠንካራ ጥያቄዎች እና የጄኔራል አበባው እና የአገኘው ተሻገር ምላሾች፣ ስለተረገዘው አራተኛ ጦር ጦርነት፣ እና ዝርዝር መረጃዎች ይዘናል ያዳምጡን ።
Показати все...
Project 2.mp493.29 MB
16:25
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የአብይ አሕመድ " ድርድር " የሴራ ክሮች ......
Показати все...
Project 3.mp470.86 MB
09:47
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የጠለምት ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል። ወደ ሰሜን ጎንደር የሕወሓት ታጣቂዎች እንዲገቡ የዞኑ የብልፅግና ኮር አመራሮች ከአምስቱ አራቱ ተስማምተዋል። አራት ሺህ የሕወሓት ታጣቂዎች በጠለምት እንዲሰፍሩ ብልፅግና ሲስማማ የአከባቢው ማሕበረሰብ አከባቢውን ለቀን እንወጣለን ከዛም እንታኮሳለን ብሏል። ....... ሰሜን ወሎ አላማጣ ሕዝባዊ ቁጣው ቀጥሏል። በከተማው አመፅ አለ። ተጨማሪ የሕወሓት ታጣቂዎች በየትምሕርት ቤቱ መስፈራቸው ቀጥሏል። ...... በቆቦ አድማ ብተናን የተቃወሙ ነዋሪዎች ሰልፍ የወጡ ሲሆን አድማ ብተና አከባቢውን ለቆ ይውጣልን ብለዋል፣ ........ አምባሰል የብልጽግ ና አመራሮች ከተማውን ለቀው ወደ ደሴ ሸሽቷል። መከላከያ አለ ቢባሉም እምነት እንዳልጣሉበት እና መከላከያ ራሱን መጠበቅ አልቻለም የሚል ምላሽ ተሰምቷል። ....... ሰከላ ማንኩሳ እና በሌሎች የአማራ አከባቢዎች ያሉ የፋኖ ተጋድሎ መረጃዎችን ይዘናል ያድምጡን
Показати все...
Project 1.mp458.48 MB
06:00
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ አመራር እና ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ጋር ያደረኘው ቆይታ
Показати все...
Project 9.mp414.86 MB
08:04
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የአማራ ፋኖ በጎጃም የአብራጅት ብርጌድ ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ደሳለኝ ወርቁ ጋር የተደረገ ቆይታ
Показати все...
Project 8.mp418.92 MB
👍 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.