ኢትዮ Funny
رفتن به کانال در Telegram
እንኳን ወደዚህ ቻናል በሠላም መጣችሁ አዝናኝ የሆኑ ነገሮች ሚለቀቁበት ብቸኛ ቻናል ከኛ ጋር ከሆኑ 100% ይዝናናሉ! ለአስተያየት👇👇👇👇 Cross 👉 @ Share 👉 https://t.me/Ethio_funny23
نمایش بیشتر2 541
مشترکین
-224 ساعت
+57 روز
-2830 روز
آرشیو پست ها
2 541
#ሚስቴ:-
ማሬ ባንተ ስልክ ጌም ልጫወት?
#እኔ:-
ይቻላል የኔ ቆንጆ
#ሚስቴ:-
ቤቲ ማነች?
#እኔ:-
ስንተኛው level ላይ ነው ማሬ
😁😆🤣
2 541
📢 Advertising in this channel
You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes.
Formats and current rates: View details
2 541
ናቲ - "AI ደደብ ነው! ምንም ነገር ብትጠይቀው ትክክለኛ መልስ አይሰጥም።"😗
እኔ - "ምን ብለህ ጠየቅኸው ነው?"😥
ናቲ - "ስለአንድ ነገር ጻፍልኝ ብዬ!"🙄
እኔ - "ምን ነገር?"🤔
ናቲ - "ነገሩ ምን እንደሆነ ከነገርኩትማ ምኑን አዋቂ ሆነው? ራሱ ማወቅ አለበት እንጂ!"🙂
🦋#Share🦋
2 541
እንዲ አይነት ጎደኛ ይስጣችሁ
እየሰከረ ሰፈር የሚበጠብጠውን ጀለስህን መክረኸው ስለምክርህ አመሰግናለሁ ብሎ የደስ ደስ ና ልጋብዝ ብሎ መጠጥ ቤት ሲወስድህ
2 541
. . .
የደጄ ፈረስ ፥ ሀሙስ ሚመጣው
ጊዜ እንደሚቀር ፥ ከወደ ኋላው
ልክ እንደጭራው
የክረምት ወዳጅ ፥ በጋ እንደሚያብል
ባረጀ ሰሞን ፥ ወጥቶ እንደሚጣል
ያወቀ አይመስለም ፥ ቀን አኳኋኑ
በሌት ዘፈኑ
ያሳዝነኛል ፥ እኔ ከአሁኑ
©ሲራክ ወንድሙ
2 541
በአፍህ ከነገርከኝ ካሳየሀኝ ሁሉ
አድርገህ በተግባር
መቼም ማይሰለቸኝ ጠልቄበት
ብቀር
ልውጣ ማልልበት ለዘላለም ብኖር
አይንህ ይመስለኛል
ለኔስ ልዩ ሀገር
✍ብፅእት ስዩም
2 541
😍በ be happy ቻናላችን ...👇
ምርጥ ምርጥ አዝናኝ ታሪኮች😍
አስገራሚ እውነታዎች 👀
አስተማሪ ምክሮች💬
specially ቀልዶች😂የሚያገኙበት
ልዩ የቴሌግራም ቻናል ነው
የደበረውን ማሳቅ ለኛsimple ነው አያሳስብም😉
Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ይደሰቱ
Share and join https://t.me/be_happy_21
