fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ቶጳዝዮን

ቶጳዝዮን

رفتن به کانال در Telegram

"ቶጳዝዮን"ማለት ቢጫ የከበረ ድንጋይ ፣ዕንቍ ማለት ነው። በተስፋ የተቃኘዉን ሀሳባችንን እና ስሜቶቻችንን በዕንቊ ቃላቶች እያዋዛን በብዕራችን የምንገልፅበት ምርጥ ቻናል ነው። ለማንኛውም አስተያየት👇👇 @Ediwub @Tirrubel

نمایش بیشتر
3 642
مشترکین
+224 ساعت
-37 روز
+4530 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+72
در 6 کانال‌ها
سپتامبر '26
+134
در 7 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+154
در 10 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+160
در 12 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+170
در 10 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+149
در 11 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+161
در 14 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+169
در 9 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+181
در 9 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+144
در 9 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+155
در 11 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+88
در 8 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+99
در 10 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+86
در 8 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+150
در 18 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+232
در 19 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+154
در 10 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+222
در 11 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+197
در 10 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+166
در 12 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+110
در 13 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+174
در 8 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+175
در 7 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+280
در 14 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+159
در 8 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+322
در 8 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+303
در 9 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+146
در 10 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+156
در 12 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+85
در 7 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+69
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+92
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+61
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+33
در 5 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+47
در 3 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+82
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+54
در 4 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+205
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 اکتبر+1
20 اکتبر+4
19 اکتبر+4
18 اکتبر0
17 اکتبر+5
16 اکتبر+9
15 اکتبر+1
14 اکتبر+2
13 اکتبر+1
12 اکتبر+3
11 اکتبر+5
10 اکتبر+7
09 اکتبر+1
08 اکتبر+3
07 اکتبر+3
06 اکتبر+5
05 اکتبر+3
04 اکتبر+5
03 اکتبر+3
02 اکتبر+1
01 اکتبر+6
پست‌های کانال
እኛ አፍቃሪዎች ነን እንደልባችን እንፃፍ ባላቹት መሰረት ይኸው በዚህ ሂዱበት😂 ግን ምመክራቹ ነገር ወጣ ያለው ምልከታ ነው የሚያሳድጋቹ...So be creative! @topazionnn @topazio
እኛ አፍቃሪዎች ነን እንደልባችን እንፃፍ ባላቹት መሰረት ይኸው በዚህ ሂዱበት😂 ግን ምመክራቹ ነገር ወጣ ያለው ምልከታ ነው የሚያሳድጋቹ...So be creative! @topazionnn @topazionnn @tirrubel

2
የዛሬው Challenge ይሄን ምስል ወደ ግጥም መቀየር ነው። በፍቅር Angle Express ማድረግ አይቻልም....አዲስ ምልከታ አዲስ ሀሳብ ፣ አዲስ ግጥም። እስኪ ዛሬ ዐቅማቹ ይታያል Apple ፍራ
የዛሬው Challenge ይሄን ምስል ወደ ግጥም መቀየር ነው። በፍቅር Angle Express ማድረግ አይቻልም....አዲስ ምልከታ አዲስ ሀሳብ ፣ አዲስ ግጥም። እስኪ ዛሬ ዐቅማቹ ይታያል Apple ፍራፍሬ ነው ብሎ ሚፅፍ ብዙ አለ ፣ ግን ስለ ፍራፍሬነቱ ፍራፍሬ መሆኑን ሳይገልፅ የሚገልፐው ውስን ነው።  ሀሳቤ ግልፅ ነው....አሪፍ ምልከታ ለፃፈ ሰው የ 1000 ብር ቀልድ በ Inbox እልክለታለሁ ! መልካም ዕድል @topazionnn @topazionnn @tirrubel
408
3
የዛሬው Challenge ይሄን ምስል ወደ ግጥም መቀየር ነው። በፍቅር Angle Express ማድረግ አይቻልም....አዲስ ምልከታ አዲስ ሀሳብ ፣ አዲስ ግጥም። እስኪ ዛሬ ዐቅማቹ ይታያል Apple ፍራ
የዛሬው Challenge ይሄን ምስል ወደ ግጥም መቀየር ነው። በፍቅር Angle Express ማድረግ አይቻልም....አዲስ ምልከታ አዲስ ሀሳብ ፣ አዲስ ግጥም። እስኪ ዛሬ ዐቅማቹ ይታያል Apple ፍራፍሬ ነው ብሎ ሚፅፍ ብዙ አለ ፣ ግን ስለ ፍራፍሬነቱ ፍራፍሬ መሆኑን ሚገልፅ ውስን ነው። ሀሳቤ ግልፅ ነው....አሪፍ ምልከታ ለፃፈ ሰው የ 1000 ብር ቀልድ በ Inbox እልክለታለሁ ! መልካም ዕድል @topazionnn @topazionnn @tirrubel
7
4
(ግጥም እግዜር ይስጠው) አልያስ ሽታኹን ልክ መሆን -  ደክሞኝ ጤና መሆን -  አሞኝ ጨርቄን መጣል ባፍር ለክብር ለስሜ                       : በጥበብ በውበት ቀስ ብዬ አበድኩ  ዕድሜ ለግጥሜ ። አልፎ አልፎ ቀወስ ክብሬን ማፈራረስ መናድ ልምምዴን መቀየር መንገዴን ረስቼ Ego ግብሬን ሳልጠብቅ መስመሬን የህይወት ብቅሸት መስደብ ሲከጅለኝ                      : ( ወፈፍ ነው በቃ ) ግጥም እግዜር ይስጠው የማይታዘበኝ። @topazionnn @topazionnn
741
5
ተወርዋሪ ኮከብ፤ በድቅድቅ ጨለማ፤ በጠቆረው ሰማይ፤ የብርሃን ሰበዝ በማይታይበት፤ ሰው ሰው እየፈራ፤ የሰው ዳና ፈርቶ በተጠየፈበት፤ ይኸ ጦቢያ ሁላ፤ ሰውነት ርቆት፤ በጨለማው መሃል፤ ድንብርብሩ ወጥቶ፤ ግማሹ በቆንጥር፤ግማሽ በሸለቆ፤ ጉልበቱ ሲረታ፤ ጠኔ እየረሸነው፤ በየጢሻው ወድቆ፤ ተወርዋሪ ኮከብ ፤ ከውብ ፈገግታው ጋር፤ ጨለማውን ናደው፤ ሸለቆውን ሞላው፤ ከሰማይ ፈንጥቆ።       ((((  ጃ ኖ )) @topazionnn @topazionnn
525
6
ሰላም ሰላም family🤗🤗 በዚህ ምስል ላይ በግጥም ሀሳባችሁን ጣል ጣል አድርጉበት።
ሰላም ሰላም family🤗🤗 በዚህ ምስል ላይ በግጥም ሀሳባችሁን ጣል ጣል አድርጉበት።
669
7
መንገዱ ነው እንጂ (ኤልያስ ሽታኹን)
መንገዱ ነው እንጂ (ኤልያስ ሽታኹን)
2 290
8
. . . የደጄ ፈረስ ፥ ሀሙስ ሚመጣው ጊዜ እንደሚቀር ፥ ከወደ ኋላው ልክ እንደጭራው የክረምት ወዳጅ ፥ በጋ እንደሚያብል ባረጀ ሰሞን ፥ ወጥቶ እንደሚጣል ያወቀ አይመስለም ፥ ቀን አኳኋኑ በሌት ዘፈኑ ያሳዝነኛል ፥ እኔ ከአሁኑ ©ሲራክ ወንድሙ @topazionnn
773
9
....... 'ሀ'..ሴት ሆነሽ ለኔ እስከ 'ፐ' ማስብሽ፣ ድንገት ግን 'በ'...መሀል ገድፎ ታየ ልብሽ! @Weyblann ✍️ያቡ
....... 'ሀ'..ሴት ሆነሽ ለኔ እስከ 'ፐ' ማስብሽ፣ ድንገት ግን 'በ'...መሀል ገድፎ ታየ ልብሽ! @Weyblann ✍️ያቡ
927
10
#ለሰዎች_ሁለተኛ_ዕድል_በመስጠት_ታምናላቹ? አብሮአደግ bestfriend ነበረኝ እና እኔን ሚያግዘኝ አንድ ሰው ወደ ህይወቴ ድንገት ይመጣልና ከዛ ሰው በእኔ ስም ገንዘብ Advantage ለመያዝ እንደሞከረ በስካር መንፈስ ደውሎ ነገረኝ እና በሱ በኩል ያወኩት ወዳጅ ያረኩት ሰው ነበርና ጉዳዩን ለጋራ እንዳደረጉትና ያ ሰው በእኔ እንደሚቀና ነገረኝ። ሁለቱንም ከህይወቴ አሶጣዋቸው። ግን አሁን አብሮአደጌ ያልኩት ሰው ናፈቀኝ ምን ላድርግ ? ተብዬ በInbox ተጠይቄ ነውና ሀሳባቹን አውሱኝ.....አፍጥኑት😁 @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
838
11
بدون متن...
911
12
بدون متن...
1
13
በፊት የምታውቁት አካውንቴን ድሬዋለሁ ድል ባለ ሰርግ😁 እና የት ጠፋ ብላቹ ግራ እንዳትጋቡ Viral ስራዎቼ በሙሉ Tiktok ላይ የሉም። እንኑር እንጂ ሁሉም ይስተካከላል ✌️ ላሳውቃቹ ብዬ ነው.
በፊት የምታውቁት አካውንቴን ድሬዋለሁ ድል ባለ ሰርግ😁 እና የት ጠፋ ብላቹ ግራ እንዳትጋቡ Viral ስራዎቼ በሙሉ Tiktok ላይ የሉም። እንኑር እንጂ ሁሉም ይስተካከላል ✌️ ላሳውቃቹ ብዬ ነው.....በቅርቡ በአዲስ መልክ እመጣለሁ....Follow ያረጋቹኝ በሙሉ አመሰግናለሁ 🙏 [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @tirrubel
176
14
ዔዱዬ እንኳን ተወለድሽ 🎂🎂🎂 ማርያም ማርያም ጎረቤቱ ጠራ አምርሮ ፈጥና እንድደርስ አዛኝቱ በውልደቷ እለተ ቀን መታሰቢያ ተወልጀሻል ለእናት አባት አይን ማያ የምትወጃት ቡትወድሽ የዝክሯን ቀን ሸለመችሽ በቀሪ እድሜሽ በሚመጣው ትጠብቅሽ ከክፉ ነገር የኔ አሳቢ የኔ ጨዋ ❤ነፍፍፍፍ አመት ኑሪል ስኬትሽን ያሳየኝ🙏 አርፍጃለሁ የልቤ ይቅርበይኝ😔🙏እወድሻለሁ❤😘 @topazionn @eluuu2112
934
15
#መልካም_ልደት_እሜቴ_ኤደን😁 በጥቅምት ጅማሬ በፀደይ አበባ ኤደን ተወለደች ብዕሯን አንግባ 😁 እሰይ እልል አሉ ገጣሚ ታቀፉ ለጋ መዳፎቿ ሙሉ መፅሀፍ ፃፉ ገና በልጅነት ጥበብ የጠራቻት ሰንበት ት
#መልካም_ልደት_እሜቴ_ኤደን😁 በጥቅምት ጅማሬ በፀደይ አበባ ኤደን ተወለደች ብዕሯን አንግባ 😁 እሰይ እልል አሉ ገጣሚ ታቀፉ ለጋ መዳፎቿ ሙሉ መፅሀፍ ፃፉ ገና በልጅነት ጥበብ የጠራቻት ሰንበት ትምህርት ቤት ወስዳ ያሳደገቻት ገጣሚ ዘማሪ መካሪ እህታችን ባለሽበት ይድረስ መልካም ምኞታችን Happy በርዝ Day 😁✌️ Don't mind the picture 😭😁😁😁 እመብርሃን የልብሽ መሻት ከኃጥያት በስተቀር ትቀበልሽ ✨ [ ጥሩቤል ] @ediwub @topazionnn @tirrubel
973
16
#መልካም_ልደት_እሜቴ_ኤደን😁 በጥቅምት መባቻ በፀደይ አበባ ኤደን ተወለደች ብዕሯን አንግባ 😁 እሰይ እልል አሉ ገጣሚ ታቀፉ ለጋ መዳፎቿ ሙሉ መፅሀፍ ፃፉ ገና በልጅነት ጥበብ የጠራቻት ሰንበት ትምህርት ቤት ወስዳ ያሳደገቻት ገጣሚ ዘማሪ መካሪ እህታችን ባለሽበት ይድረስ መልካም ምኞታችን Happy በርዝ Day 😁✌️ እመብርሃን የልብሽ መሻት ከኃጥያት በስተቀር ትቀበልሽ ✨ [ ጥሩቤል ] @ediwub @topazionnn @tirrubel
1
17
በጭንቋ ቀን ምጧ ደርሶ              ላብ አጥምቋት ፊቷ ርሶ          ማርያም ማርያም እያለች.......      ስሟን ስትጠራ እርሷን ስትማፀን           ትገላግላት ዘንድ በእንባ ስትለምን    በልደቷ ቀን መታሰቢያ......           ሰምታ ጸሎት ስለቷን               ማርያም ማረቻት እናቴን         በዛች ቅፅበት ስሟን ሰማሁ      ደጋግሜ ምስሏን አየሁ             እንዴት ዉብ ናት .....❤  
1
18
በጭንቋ ቀን ምጧ ደርሶ   ላብ አጥምቋት ፊቷ ርሶ          ማርያም ማርያም እያለች....... ስሟን ስትጠራ እርሷን ስትማፀን  ትገላግላት ዘንድ በእንባ ስትለምን    በልደቷ ቀን መታሰቢያ.....      ሰምታ ጸሎት ስለቷን ማርያም ማረቻት እናቴን በዛች ቅፅበት ስሟን ሰማሁ ደጋግሜ ምስሏን አየሁ             እንዴት ዉብ ናት .....❤ ✨✨✨✨✨✨ ✍️ዔደን ታደሰ 01/02/19 @ediwub @topazionnn @topazionnn  
1 350
19
#ዩኒፎርም_ካወለቃቹ_በኃላ_ህይወት_ቀላል_አይደለችም Highschool ተማሪ የሆናቹ Or Highschool የሚማር ወዳጅ ያላቹ Share አርጉት ! በጣም ታተርፉበታላቹ ሌሎቻቹም ከልብ አድምጡት It's not limited to highschool students. [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
851
20
አለመምረጥን መምረጥ ፣ …ቢቻል ----------------------------------------- ከጠዋት ጣይና ፥ ከጨረቃ ብርሃን? በፊያሜታና ፥ ከሸገሯ ሮማን? እንዲህ ያለው ምርጫ ፥ ጽድቅ ነው እርግማን? በረሃብ አይደለም ፥ በሲኦል አይደለም ፈጣሪ 'ሚቀጣህ ፥ ምርጫ እየሰጠ ነው ፥ ደስታ የሚያሳጣህ። ✍Habtamu Hadera @topazionnn @topazionnn
1 456