cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ቶጳዝዮን

"ቶጳዝዮን"ማለት ቢጫ የከበረ ድንጋይ ፣እንቁ ማለት ነው። በተስፋ የተቃኘዉን ሀሳባችንን እና ስሜቶቻችንን በእንቁ ቃላቶች እያዋዛን በብዕራችን የምንገልፅበት ምርጥ ቻናል ነው። for any comment👇👇 @ediwub @Tirrubel @balager_n

Більше
Рекламні дописи
946
Підписники
+224 години
+127 днів
+10030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
እድላዊት.m4a2.86 MB
''ለሀገሬ ሰላም'' ጸሐፊና አቅራቢ ✍️ናሆም(@balager_n) @topazionnn
Показати все...
''ለሀገሬ_ሰላም''_ጸሐፊና_አቅራቢ_ናሆም_.mp36.50 KB
👏 2
Yemnchel lewndemachen enders 🙏
Показати все...
የነፍስ አድን ጥሪ! የሰ/ት/ቤታችን አባል የኾነው  ዲ/ን ዘላለም ተስፋዬ አባት ታመው በሕክምና ላይ ይገኛሉ። የደረሰባቸው ጉዳት ከባድ በመኾኑ ቀዶ ሕክምና መሰራት እንዲሁም ጽኑ ህሙማን ክፍል መግባት ይጠበቅባቸዋል። ለዚህም ህክምና የተጠየቁት ወጪ ከ 300,000 ብር የሚበልጥ በመሆኑ ሕክምናውን ሳያገኙ በህመም ላይ ይገኛሉ። ወንድማችንም የተጠየቀው ብር ከቤተሰቡ አቅም በላይ በመሆኑ የእኛን እርዳታ ይፈልጋል። እኛም የአቅማችንን እያደረግን እንዲሁም ይህንን መልእክት እያስተላለፍን እንድረስለት! አስተዋጽኦ ለማድረግ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ሒሳብ ቁጥር ገቢ ማድረግ ይቻላል። CBE: 1000278089421 Zelalem Tesfaye Eshetu
Показати все...
🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
Показати все...
music 2.m4a1.73 MB
ቀድሼ ላግባሽ እምነ በሃ ቅድስት ቤተክርስቲያን ,.... ወስዕልት በእንቆጳዝዮን በሚለው ቃል ዜማ ስርአት መልሼ እባክሽን ላግባሽ ራሴው ቀድሼ: ተንስኡ እያልኩኝ በቅድስቱ ስፍራ በቀኖናው ድርስት ከእግዜሩ ጋር ላውራ በሚፈተትበት የቁርባኑ መና ከልቤ ላመስግን የግሌ ሁኚና የልቤ ህዋሶች በእንግዳ ስሜት በፍሰሐ ሰክረው በተመስጦ ስሌት በምስጋና ድምፀት የማወጣው ዜማ የጠለቀ እንዲሆን ከሰማይ ደመና ነጠላ አጣፍተሽ አክሊሉንም ደፍተሽ ህግሽን ጠብቀሽ ክብርን ተጎናፅፈሽ ካባውን ደርበን በእምነት ኪዳን ጥላ በፈገግታ ልይሽ የግሌ ሁኚና 🔊 የኔታ የሰጡኝ የወንጌሉ በፍታ ጠንክሮ እንዲፀና ፍፁም ሳይረታ በግዕዝ ባራራይ ስርአት መልሼ 'እባክሽን ላግባሽ ራሴው ቀድሼ! የህይወቴን ምስጢር የኑሮዬን ድርሳን ልቤን ገልጩልሽ እያዜምኩኝ ምልጣን በክርስትናሽ ስም ፀሎትን አድርሼ የእለቱን ምስባክ ስንክሳር ከልሼ እባክሽን ላግባሽ ራሴው ቀድሼ! 🔊 የተላለፍኩትን የኃጢአት ደዌ በንስሐ ስሽር በገሐድ ነነዌ የፈጣሪ ምሕረት ላንቺም እንዲመጣ በተክሊል ሱባዔ ከበደሌ ልንጣ አዎ የኔ መውደድ አንቺም ተለመኚ ገነትም ቀላል ናት ብቻ ከኔ ሁኚ! አንድም ለኔ ፅናት አንድም ላንቺ ጸጋ ቃልሽን ሸልሚኝ ልቤ ባንቺ ይርጋ። ውዴ 🔖 ስብሐት ለአብ ብዬ ሠራዊት ዘልቄ በሐሴት ሰክሬ በደስታ ጠልቄ ተክህኖ ለብሼ ስርአት መልሼ እባክሽን ላግባሽ ራሴው ቀድሼ! @topazionnn @topazionnn @topazionnn ገጣሚ: ዳዊት ጥዑማይ
Показати все...
6👍 1
ካንተ ጋራ ስሆን❤ ፀሐፊ እና አቅራቢ ዔደን ታደሰ @ediwub @topazionnn
Показати все...
ካንተ ጋራ ስሆን....✍️ዔደን.mp31.01 MB
🥰 4🙏 2
🎤አስመሳይ                                    ✍Nahom ሳይደላው ደህና ነኝ እያለ ሰው ሁሉ መኖር ለምዶበታል ዓለሙ በሙሉ ውስጡን እያመመው በጥርሱ እየሳቀ ዘላለም ይኖራል...በይስሙላ ኑሮ እየተሳቀቀ። @topazionnn @topazionnn @balager_n
Показати все...
4🥰 4🤗 3
ሀገር ግን ምንድናት??? በዕሌኒ እና ዔደን ተፅፎ እንደቀረበ @topazionnn @topazionnn
Показати все...
ሀገር ግን ምንድናት💚💛❤️.mp34.22 MB
👏 3
🎙🎙🎙ናትናኤል & ሂወት https://t.me/Nothingistruek https://to me/loveyoumoremm https://t.me/loveyoumoremm
Показати все...
ፍቅር አይገባሽም2.m4a1.94 MB
🥰 1🙏 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.