cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

በግጥም እናውጋ

ሰላም ቤተሰቦች እንደምን አላቹ? እንካን ወደ እኛጋ በሰላም መጣቹ። በቻናላችን ላይ ግጥምን ተጠቅመን፣ ከቶ ሳንነካ ብሄር ሀይማኖትን፣ ሁሉን የሰው ልጅ በእኩል እያየን፣ እውነት እውነታውን እናወጋለን። ሀሳብ አስተያየት ምክርም ካላቹ፣ በ @BegitimEnawgaBot ታገኙናላቹ።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
14 182
مشترکین
-324 ساعت
-57 روز
-8730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👆👆👆 አሪፍ ግጥም በአሪፍ አቀራረብ ተጋበዙልኝ::                             ✍ በቃሉ ሹምዬ                 🎙 ያኔት Editor: @begitimenawga 🤰መልካም የእናቶች ቀን 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 ⌲ Share    ⌲ ሼር    ⌲ Share      የመወያያ ግሩፕ👉 click_here           ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇     👉JOIN: @BegitimEnawga      👉JOIN: @BegitimEnawga     
نمایش همه...
12👍 8
👆👆👆 አሪፍ ግጥም በአሪፍ አቀራረብ ተጋበዙልኝ::                             ✍ በቃሉ ሹምዬ                 🎙 ያኔት Editor: @begitimenawga 🤰መልካም የእናቶች ቀን 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 ⌲ Share    ⌲ ሼር    ⌲ Share      የመወያያ ግሩፕ👉 click_here           ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇     👉JOIN: @BegitimEnawga      👉JOIN: @BegitimEnawga     
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🤰መልካም የእናቶች ቀን!!! ❇️ ለእናታቹ ያላቹን ስሜት comment ላይ እየገለፃቹ እለፉ።              🙌 መልካም ቀን      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝
نمایش همه...
9👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ! ✝              መልካም በዓል!!      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝
نمایش همه...
🙏 12👍 5 5
👋 ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ❇️ በመጀመሪያ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ❇️ የነገውነ በዓልን በማስመልከት እንኳን አደረሰህ/ሽ ማለት የምትፈልጉት ሰው ካላችሁ ስማቹን፣ መልካም ምኞታችሁን የምትገልፁለትን/ላትን ሰው ስም እና መልካም ምኞታችሁን አንድ ላይ በማያያዝ በ @Gitim101 ላይ ልትልኩልኝ ትችላላቹ። ❇️እኔም ነገ ጠዋት ላይ የተላኩልኝን መልዕክቶች ሰብሰብ እያረኩ በቻናሉ ላይ እለቃቸዋለው። ❇️መልዕክታቹን ስትልኩልኝ የኔንም የናንተንም ጊዜ ለመቆጠብ Hi ምናምን ሳትሉኝ ዋናውን ሀሳብ ብቻ ብታደርሱኝ ስል በአክብሮት እጠይቃችኋለው።             🙌  መልካም ቆይታ
نمایش همه...
👍 6 2
Photo unavailableShow in Telegram
🙌 ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ?? ❇️ግጥሞች ስለቅ ማሳወቂያ(notification) እንዲደርሳችሁ እና እናንተም የምታዩት እይታ እንዲቆጠር የሚከተለውን ማድረጋችሁን አረጋግጡ። ✅ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች  MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት። ❇️ከታች ያለው UNMUTE  የሚል ከሆነ ደግሞ አንድ  ጊዜ በመጫን  MUTE የሚል መምጣቱን ያረጋግጡ። ❇️ይህን በማድረጋቹ ግጥም ስለቅ ማሳወቂያ ስለሚደርሳቹ በየጊዜው መከታተል ያስችላችኋል። ❇️ በተጨማሪም የሚለቀቁ ፖስቶችን ስታዩ እይታቹ ስለሚቆጠር ለቻናሉ እድገት እያገዛችሁም ይሆናል ማለት ነው።             🙌 መልካም ጊዜ      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝
نمایش همه...
👍 8 1🤝 1
Photo unavailableShow in Telegram
🙌ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ? ❇️ ስለቅ ማሳወቂያ(notification) እንዲደርሳችሁ እና እናንተም የምታዩት እይታ እንዲቆጠር የሚከተለውን ማድረጋችሁን አረጋግጡ። ✅ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች  MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት። ❇️ከታች ያለው UNMUTE  የሚል ከሆነ ደግሞ አንድ  ጊዜ በመጫን  MUTE የሚል መምጣቱን ያረጋግጡ። ❇️ይህን በማድረጋቹ ግጥም ስለቅ ማሳወቂያ ስለሚደርሳቹ በየጊዜው መከታተል ያስችላችኋል። ❇️ በተጨማሪም የሚለቀቁ ፖስቶችን ስታዩ እይታቹ ስለሚቆጠር ለቻናሉ እድገት እያገዛችሁም ይሆናል ማለት ነው።             🙌 መልካም ጊዜ      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝
نمایش همه...
ስለግጥሙ ምን ታስባላችሁ??Anonymous voting
  • 👍👍👍
  • 👎👎👎
0 votes
👏 3
💎💎የከበረው ድንጋይ💎💎 ካምሳሎቹ መሀል በመሆን የበላይ በዋጋው ተልቆ የከበረው ድንጋይ ማግኘት በመቻሉ ከሰው ልዩ ቦታ ለመቀመጥ በቅቷል ከንግሱ ከፍታ:: : : ሆኖም : : የታለቅነትን  ትርጉሙን እረስቶ ወርዶ ከተገኘ አቅጣጫውን ስቶ መንገዱን ካረገ ከስህተት ጎዳና ያገኘውን እምነት ካደረገው መና ካልቀየረ በቀር የሳተውን መንገድ           ጥፋቶቹን አምኖ   ክብሩን ያጣውና  ባዶውን ይቀራል           ድንጋይ ብቻ ሆኖ:: 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 ⌲ Share       ⌲ ሼር       ⌲ Share      የመወያያ ግሩፕ👉 click_here             ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝
نمایش همه...

👍 16👏 6 1🤔 1
▬▬▬▬▬▬▬▬📝📝▬▬▬▬▬▬▬▬ ✍ ቅድመ ግጥም ዳሰሳ 🙌 ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ለሁላችሁም ሰላምታዬ እና አክብሮቴ ባላቹበት ይድረሳቹ። ❇️ የዛሬ የምለቀው ግጥም ብዙም ማብራሪያ ባያስፈልገውም የተወሰነ ነገር ለማለት ያክል፤ ❇️ ሰዎች ከሰዎች እምነት እና ክብርን አግኝተው የተለየ ከፍ ያለ ቦታ ሲሰጣቸው እነሱም በምላሹ ከከፍታ ላስቀመጧቸው ሰዎች ተገቢውን ክብር እና የተሰጣቸውን ቦታ የሚመጥን ተገቢ እና ጠቃሚ ስራ መስራት ይጠበቅባቸዋል። ❇️ አንዳንዴ ሰዎች ከከፍታ ሲወጡ ሊወርዱ እንደማይችሉ የሚያምኑ በሚያስመስልባቸው መልኩ ብዙ ተገቢ ያልሆኑ ነገሮችን ያደርጋሉ። ❇️ ሀሳቤን ሳጠቃልል ነገሮች እንዳሉ ሚፀኑት የተገነቡበት ነገር ጠንክሮ ከቀጠለ ነው። እናም ከፍታን  በሰዎች ክብር እና እምነት ያገኘ ሰው በከፍታው እንዲቀጥል የሰዎች እምነት እና ክብር በጥንካሬው መቀጠል አለበት ካልሆነ ግን የጊዜ ጉዳይ እንጂ ከከፍታው መውረዱ አይቀርም። ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ ❇️ዛሬ የለቀኩት ቅድመ ግጥም ዳሰሳ ዛሬ የምለቀውን ግጥም በተገቢው መንገድ ለመረዳት እንዲረዳቹ ብዬ ያዘጋጀሁት ነበር። ❇️ግጥሙን ወደ አመሻሽ አካባቢ እለቀዋለው አስከዛው ድረስ               🙌 መልካም ቆይታ      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝
نمایش همه...
👍 4💯 3🤝 1