Thoughts
ቸል የተባሉ እሳቤዎች፥ ያልታዩ እይታዎች የሚፈነጩበት ቤት ነው ፥ እናንተስ ጎራ አትሉም? comment for the writer : @Exquisiteperfume discussion group https://t.me/+uDtKY02cOho2NGZk Tiktok: https://www.tiktok.com/@the_author_nani?_t=8pGCAO5NksY&_r=1 Since:Dec-10-2022
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Thoughts
کانال Thoughts (@justhoughtsss) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 563 مشترک است و جایگاه 7 677 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 899 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 563 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 21 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 515 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 6 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 15.89% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 9.72% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 1 831 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 1 120 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 36 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“ቸል የተባሉ እሳቤዎች፥ ያልታዩ እይታዎች የሚፈነጩበት ቤት ነው ፥ እናንተስ ጎራ አትሉም?
comment for the writer : @Exquisiteperfume
discussion group https://t.me/+uDtKY02cOho2NGZk
Tiktok: https://www.tiktok.com/@the_author_nani?_t=8pGCAO5NksY&_r=1
Since:Dec-10-2022”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 22 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 22 سپتامبر | +42 | |||
| 21 سپتامبر | +6 | |||
| 20 سپتامبر | +52 | |||
| 19 سپتامبر | +27 | |||
| 18 سپتامبر | +9 | |||
| 17 سپتامبر | +28 | |||
| 16 سپتامبر | +19 | |||
| 15 سپتامبر | +32 | |||
| 14 سپتامبر | +50 | |||
| 13 سپتامبر | +9 | |||
| 12 سپتامبر | +17 | |||
| 11 سپتامبر | +38 | |||
| 10 سپتامبر | +30 | |||
| 09 سپتامبر | +34 | |||
| 08 سپتامبر | +15 | |||
| 07 سپتامبر | +38 | |||
| 06 سپتامبر | +50 | |||
| 05 سپتامبر | 0 | |||
| 04 سپتامبر | +16 | |||
| 03 سپتامبر | +8 | |||
| 02 سپتامبر | +1 | |||
| 01 سپتامبر | +11 |
| 2 | ፍራሽም አልጋም ላይ ስፖርት ሰርተህ ቦርጭህን ለማጥፋት እንዲሁም 6 Pack ለመገንባት ሞክረሀል ነገር ግን አልተሳካም
ምክንያቱም ፍራሽ ላይ ምንም አይነት ስፖርት ለመስራት አይመችም ይሄም ደግሞ ስፖርት መስራት እንዳትወድ እና ውጤታማ እንዳትሆን ያደርግሀል
ለዚህም ነው እኛ DashXpress´s ይሄንን ማንኛውንም አይነት የሆድ እንቅስቃሴ በምቾት የሚያሰራችሁን Yoga mat በቅናሽ ይዘንላችሁ የመጣነው
በተጨማሪም ይሄ Yoga mat ለ Yoga exercise,Streaching exercise እንዲሁም Meditate ለማድረግ ይጠቅማል
💴ዋጋ:-2350ብር + free delivery(ለሶስት ቀን ብቻ የሚቆይ ቅናሽ‼️)
ይሄንን Yoga mat ለማግኘት እና ቦርጭህን ለማጥፋት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ deliver እናረጋለን እንዲሁም የእኛን Promo code [Your promo code] ተጠቅመዉ ሲገዙ የ 5% ቅናሽ ያገኛሉ | 618 |
| 3 | ማንበብ ትወዳላችሁ? | 670 |
| 4 | ❤️ ቴሌግራም ላይ ሊያመልጣችሁ የማይገቡ የመፃሕፍት ቻናሎች
🔢@PandoraPDF✅ : የተለያዩ መፅሐፍቶችን በPDF የሚለቀቁበት ቻናል
🔢@AmbaBooks✅ : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ
🔢@kooblife✅ : ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
🔢@justhoughtsss✅ : ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪኮች፣ የግድያ ታሪኮች እና የመፅሀፍ ግብዣዎች የሚለቀቁበት
🔢@MekuriyaM✅: መንፈስን የሚያድስ ቃል፣ አዕምሮን የሚቀይር ሐሳብ—ለሁሉም ሰው እጅግ ቅርብ የሆነ የሕይወት መስታወት፣ ውብና ማራኪ ቻናል ነውና ይቀላቀሉን።
🎁Bonus : @PsychologyCentral✅ | 430 |
| 5 | በ ህይወታችሁ አንድ መፅሐፍ ብቻ ነዉ ከዚህ በሀላ ማንበብ የምትችሉት ብትባሉ የቱን ትመርጣላችሁ? | 559 |
| 6 | ዴርቶጋዳ እየተዳሰሰ ነው | 335 |
| 7 | አትገቡም? | 400 |
| 8 | ተጀመረ እኮ | 417 |
| 9 | https://t.me/yeesua_queen?livestream | 553 |
| 10 | Telegram ላይ ሊያመልጧቹ የማይገቡ ቻናሎች
FUN ZONE :- አስተማሪና አዝናኝ የሆኑ ቀልዶች የሚለቀቁበት የመዝናኛ channel 😂
የመጸሀፍት አለም ታዋቂና አስተማሪ የሆኑ የልቦለድና የተለያዩ ታሪኮች በ pdf የሚለቀቁበት channel
Physiology physiological ነክ የሆኑ መጸሀፍትና ስለሰው ልጅ አእምሮ የሚያስተምሩ ጽድት ያሉ መጸሀፍትና ጽሁፍች በየቀኑ የሚለቀቁበት 📖 📕
pandora አሪፍ አሪፍ ልቦለድ መጻህፍት የሚገኙበት channel 📖 📕 📘 📖 📕 📘
All Meme 😂 የሀገር ውስጥና የውጭ አዝናኝ የሆኑ ቀልዶችና ፈታ የሚያደርጉ vedio የሚለቀቁበት የመዝናኛ channel 😃 😀
Sam Quotes አሪፍ አሪፍ ጥቅሶች የሚለቀቁበት የጥቅስ channel
🔥 🔥
ZURU CRYPTO የ treading basic ስልጠናና ወቅታዊ የ crypto መረጃወች የሚገኙበት channel 🪙 💰
meምcrypto አዳዲስና ወቅታዊ የ tech መረጃወች የሚገኙበት channel 🖥 🖥 💻
justhoughtsss ልብ አንጠልጣይ የግድያ እና የፍቅር ታሪኮች፣ የመፅሀፍት የፊልም እና የሙዚቃ ግብዣዎች የሚለቀቁበት ቻናል
እዚህን አሪፍ አሪፍ ቻናሎች join በማድረግ በማድረግ አሪፍ ግዜን ያሳልፉ 🔥 🔥 | 435 |
| 11 | ✨ክቡራን ወ ክቡራት
ቤተሰቦቻችን ቀጠሯችን ደርሶ ዛሬ እሁድ 10/01/2019 ዓ.ም ከምሽቱ 02:30 ላይ በደራሲ ይስማዕከ ወርቁ የተፃፈውን ተወዳጅ መጽሐፍ "ዴርቶጋዳ"ን እንዳስሳለን!
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል🤍 | 518 |
| 12 | "ልጅህ ልጅህ አይደለም" ካህሊል ጂብራን ምን ማለቱ ነዉ ልጄ ልጄ ካልሆነ ታዲያ ምኔ ነዉ
አይ ካህሊል አለምን በሚገራርሙ የፍልስፍና ሀሳቦቹ አጥምቋት አለፈ
አስቡት እስኪ ሁሉንም የካህሊል ስራዎችን ግጥሞቹን ልብወለዶቹን እና ከሁሉ በላይ ደግሞ የፍልስፍና ሃሳቦቹን ሁሉንም በአንድ መፅሀፍ ተዘጋጅቶ ብታገኙት?
ይሄዉ እኛ አመጣንላችሁ ሁሉንም ስራዎቹን በአንድ መፅሀፍ በ ተርጓሚ ሙሉቀን ታሪኩ
በ ጀርባ ልጥፍ ዋጋዉ አቀረብንላችሁ
💴ዋጋ:- 600ብር + 150ብር ለ delivery
ይሀንን መፅሀፍ ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እና የክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት deliver እናደርጋለን
እንዲሁም የእኛን Promo code #005 ተጠቅመዉ በመግዛት ቻናለችንን Support ያድርጉ | 1 457 |
| 13 | ስፖርት ስትሰራ,ኳስ ስትጫወት,ክብደት ስታነሳ ወይም ማንኛውንም እንቅስቃሴ ስታደርግ ጉልበትህን ህመም ይሰማሀል?
ምቾትስ አይሰማህም?
እንግዲያዉስ ይሄንን knee Support ይዘንልህ መጣን ይሄ knee support ጉልበታችንን ህመም እንዳይሰማን እና ስፖርት ስንሰራ በምቾት እንድንሰራ ያስችለናል
💴ዋጋ :- 1800ብር + free delivery
ይሄንን knee Support ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን.
እንዲሁም የእኛን Promo code #005 ተጠቅመዉ ሲገዙ የ 5% ቅናሽ ያገኛሉ | 780 |
| 14 | እናንተዬ ዛሬ አይደል እንዴ "እግዜር ወይም ሠይጣን የጀመሩት... እኔ የጨረስኩት" የሚለው የሜሪ ፈለቀ ፅሁፍ ከቻናሏ ላይ መጥፋቱን ያወቅኩት😭 | 2 092 |
| 15 | በ ህይወታችሁ አንድ መፅሐፍ ብቻ ነዉ ከዚህ በሀላ ማንበብ የምትችሉት ብትባሉ የቱን ትመርጣላችሁ? | 1 232 |
| 16 | ምን አይነት መፅሐፍ ይወዳሉ? | 90 |
| 17 | "ምናልባት" ተጠናቀቀ ላነበባችሁ አስተያየት ለሰጣችሁ በሙሉ ምስጋናዬን እያቀረብኩ በቀጣይ በሌሎች ታሪኮች እስክነገናኝ ድረስ ምን እንደተሰማችሁ በcomment አሳውቁኝ✨ | 2 636 |
| 18 | ምናልባት
የመጨረሻው ክፍል
አናቤል
ከፖሊስ ጣቢያው ተመልሰን ቤታችን ስንደርስ በራቸው ላይ ቆሙ። ወዲያው ሊያ "እኛ ቤት እንግባ" አለች ከጥያቄ ወደ ትዕዛዝ በሚያመዝን ድምፅ
"ይሻላል መሰለኝ" ኪሩ ኦዚያንን እንዳቀፈው ወደኛ ቤት ገባን። ኦዝያን ኪሩ እግር ላይ እንቅልፍ ሲወስደው ለብቻዋ ወዳለችው ክፍል ወስዶ እንዲያስተኛው ነግሬው አቅፎ ወሰደው።
ኤሚ ምንጣፉ ላይ ተቀምጦ በመስኮት ወደነሱ ቤት እያየ እንባው ይፈሳል። ሊ አጠገቡ ያለ ሶፋ ላይ ተቀምጣ ፀጉሩን እያሻሸች እንባውን ትጠርጋለች።
ኪሩ ኦዝያንን አስተኝቶ ሲመለስ እቃ ቤት በር ላይ ተገጣጠምን። እጁን ጎትቼ አስገብቼው "እስካሁን ምንም አላልክም እኮ" አልኩት
"አመሰግናለሁ" አለኝ በደከመ ድምፅ
"እንታመሰግነኝ አይደለም... እናትህ ናቸው የሞቱት..."
"እናቴ ናት ያን ሁሉ ሰውም የገደለችው..."
"ልክ ነህ... ይሄ ለማዘን ሌላ ምክንያት ይሆናል እንጂ ምንም እንዳልተፈጠረ አያስኮንም"
"አኑ... ወንድሞቼ ይፈልጉኛል መጠንከር ያለብኝ አይመስልሽም...በተለይ ኦዚ..."
"እሺ አንተስ? እኛ አለን እኮ ኦዚ ምን ይሆናል? በል ንገረኝ ምን እየተሰማህ ነው እናትህን ብታገኛት ምን የምትላት ይመስልሀል...." አላስጨረሰኝም
ትከሻዬን ተደግፎ ማልቀስ ጀመረ። አይዞህ አላልኩትም በቃ ይበቃሀል አላልኩትም እስከሚያበቃው ሲያነባ አንገቱን እና ጀርባውን እየዳሰስኩ ቆየሁ
"ሰበረቺኝ አኑ" አለ በደፈረሰ አይኑ እያየኝ ምንም አላልኩትም ምን ልለው እችላለሁ
"ግን ላስቸግራችሁ አልፈልግም ወደቤት እንሂድ በቃ" ፊቱን እየሞዠቀ ቀጥ ብሎ ቆመ
"እኛ እንድትቆዩ ከፈለግንስ..." እጁን ይዤ አስቆምኩት
"እድሉን ስጠኝ በዚህ ጊዜ አብሬህ እንድሆን ፍቀድልኝ ሁሉም ጠንካራ ስትሆን ሊፈልግህ ይችላል እኔ ግን በዚህ ጊዜ አብሬህ ልሆን ነው የምፈልገው..."
"አመሰግናለሁ...በጣም አመሰግናለሁ አኑ..." ቃሉ ትርጉም እስከሚያጣ ደጋገመው
....
ከ1 ወር በኋላ
እትዬ ትሬዛ ሞታ ህይወታችንን ካመሰቃቀለችው በኋላ
ወንድማማቾቹ ከእኛ ጋር በይፋ መኖር ከጀመሩ በኋላ
ኦዝያን ያለሰው እንቅልፍ መወሰድ ከጀመረ በኋላ
ኤሚ ለትንሹም ለትልቁም ድምፅ መበርገግ ካቆመ በኋላ ሊያ ካጠገቡ ስትንሳ መጣራት ካቆመ በኋላ
ኪሩ ለረባ ላልረባው ማመስገን ካቆመ በኋላ
እማዬ በማናውቀው ምክንያት ወደአዲሱ ከተማ ለመሄድ እንደወሰነችና አብረናት ለመሄድ የምንፈልግ መሆኑን ስትጠይቀን ወንድማማቾቹ የበለጠ እንደሚፈልጉን ነግረናት ከሄደች በኋላ
አባዬም ወደኮዜት ለሆነ ጉዳይ እንደሄደ በtext ከነገረን በኋላ
ከድፍን 1 ወር በኋላ
ኤሚንና ሊያን ወደስራ ሲወጡ ሸኝቻቸው ስመለስ እማዬ ደወለች
ስለእያንዳንዳችን ደህንነት አጥብቃ ከጠየቀች በኋላ ወደስንብት ልትገባ ስትል ስለአባዬ ጠይቅኳት
"ምንድነው ያላችሁ ለእናንተ?" መንገር ያለባትና የሌለባትን እየመረጠች ይመስለኛል
"ኮዜት ለተወሰነ ጊዜ እቆያለሁ ነው ያለው ምን ያህል እንደሆነ ታውቂያለሽ?"አልኳት
"አና... አባትሽ አይመለስም"
"ማለት??? የሆነው ነገር አለ?"
"ሀዘን በጣም ጎድቶታል እና ብቻውን ሲሆን እንደሚሻለው ታውቂያለሽ ሲያዝን..."
"ምን ገጥሞት..." ድንገት ሁሉም ነገር ተገጣጠመ መቼም አያደርጉትም ብዬ ሳልፈው የነበረው አስተያየታቸው እሷ ቤት ስትጠራን የአባዬን ተወዳጅ ምግብ የምትሰራበት መጠን፣ እማዬ እዛ ደርሰን ስንመለስ ሁሌ የምትበሳጨው ነገር...
"አና... አባትሽ እኮ ወዷት ነበር..." እማዬ ስትለው ደግሞ ለጆሮ ይከብዳል
"ለእናንተ ብለን ነው እንጂ የኔና የሱ ነገር እኮ አብቅቷል" ድምጿ እንባ ያዘለ ነው
"እማ ለምን አልነገርሽንም..." ብቻዋን ስትብሰለሰል አሰብኩት
"ከዛስ? ከሶስት አመት በኋላ ፍቅር ቢይዝሽ በኛ ምክንያት እንዲበላሽ ነው? ወይስ ሊያ ስትንቃ ጀምሮ በደስታ የሚያስፈነጥዛት ሰውዬ ጋር በድጋሜ እንድትለያይ ነው?"
እማዬ አውቃ ነበር???
"ከሆነ እድሜ በኋላ ሰው እኮ ለራሱ መኖር ያቆማል... እኔ ደግሞ እናታችሁ ነኝ ባልጠቅማችሁ እንኳን ልጎዳችሁ አልፈልግም። ምናልባት ከዛ አካባቢ መራቄ ጥሩ ይመስለኛል" ከመጀመሪያውም አልወደደችውም ነበር
"አና እንቅልፍ እየተኛሽ እሺ... ሊያ ምግብ መብላቷን እያየሽ ለወንድማማቾቹ ስትሉ እናንተ እንዳትጎዱ"
እንባ እየተናነቀኝ "እሺ አንቺም ደምሽን ተከታተዪ" ድንገት እየወረደ ያስቸግራታል
"እሺ... ደውሉልኝ እሺ? እናወራለን እሺ?" እንባዋን እየታገለች ዘጋችው ምናልባት ዘግታው ስልኩን ብቻዋን ታለቅስ ይሆናል
ምናልባት ይሄ ለሁሉም ሰው ጥሩ ይሆናል። ምናልባት የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ መሆኑ የማይቀር ነገር ነው የሆነው
እንባዬን እየጠራረግኩ ኪሩ መጣ።
"እንዴት አደርሽ" ጠዋት ሲያገኘኝ አይኑ ውስጥ ፍንጥቅ የምትል ትንሽዬ ብርሀን አለች
"አንተ እንዴት አደርክ?"
"ዛሬ ደህና ነኝ"
"እውነት? ምን ተገኘ?"
"አንዳንድ ቀን ቀለል ይል የለ?"
"ፀሀይቱ ናት መሰል እኔም ቀለል ብሎኛል" አልኩት
"ይሆናላ ብቻ ግን ወደስራ ስለመመለስ እያሰብኩ ነው"
"ትንሽ ብትቆይ አይሻልም"
"ከዚህ በላይ አብሮ መዋሉ ጥሩ ይመስልሻል?" አለ ወደስራ የመመለሱ ምክንያት እሱ እንዳልሆነ እያወቅኩ
"አዎ ይመስለኛል ምክንያቱም እኔ ገና አልበቃኝም ነበር ላንተ ግን እቤት መዋል ከሰለችህና መመለሱ ጥሩ ነው ብለህ ካሰብክ ደስ ይለኛል"
"አመሰግናለሁ"
"ይሄን ነገር ተው አላልኩም"
"እሺ በቃ... ኦዚ ግን ትንሽ ጊዜ የሚፈልግ ይመስለኛል። አይመስልሽም?"
"የፈለገውን ያህል ጊዜ ወስዶ ደህና ይሁን እሱን አይደል የምንፈልገው?"
ትኩር ብሎ ሲያየኝ ቆየና "ምን አይነት እድለኛ ነኝ?" አለ በሹክሹክታ ግንባሬን ስሞ
"እኮ! እንደኔ አይነት ሴት የሰጠህ እንዴት ብትፀልይ ነው"
ተፈፀመ
✍ናኒ
https://t.me/justhoughtsss | 2 572 |
| 19 | بدون متن... | 1 727 |
| 20 | የመጨረሻው ክፍል ማጀቢያ | 1 725 |
