fa
Feedback
ቶጳዝዮን

ቶጳዝዮን

رفتن به کانال در Telegram

"ቶጳዝዮን"ማለት ቢጫ የከበረ ድንጋይ ፣ዕንቍ ማለት ነው። በተስፋ የተቃኘዉን ሀሳባችንን እና ስሜቶቻችንን በዕንቊ ቃላቶች እያዋዛን በብዕራችን የምንገልፅበት ምርጥ ቻናል ነው። ለማንኛውም አስተያየት👇👇 @Ediwub @Tirrubel

نمایش بیشتر
3 531
مشترکین
+224 ساعت
+37 روز
+5830 روز
آرشیو پست ها
ፈረሰኛው ሰባት አክሊል ተጎናፅፎ አተረፈኝ ከ ዓለም ዘንዶ እኔን አቅፎ የተፈጨው በ ጣኦታት መንኮራኩር ደረሰልኝ በቀማኛ ስመዘበር ገበዝዋ ነው ለ ኢትዮጵያ ለሀገሬ በፈረስህ ጊዮርጊስ ደርሰህ ቁም ከበ
ፈረሰኛው ሰባት አክሊል ተጎናፅፎ አተረፈኝ ከ ዓለም ዘንዶ እኔን አቅፎ የተፈጨው በ ጣኦታት መንኮራኩር ደረሰልኝ በቀማኛ ስመዘበር ገበዝዋ ነው ለ ኢትዮጵያ ለሀገሬ በፈረስህ ጊዮርጊስ ደርሰህ ቁም ከበሬ 23 🔥 ሰማዕቱ አባቴ🙏🏻! እንደ ተፃፈ... ✍ @Seb_at7@truthwater

.... እንደ ሬትም 'ቢመር' ጣፍጦ እንኳን 'ቢያቅር' ለኔ... አይጎዳም አይጠቅምም ትምህርት ነው 'ፍቅር'! @Weyblann
.... እንደ ሬትም 'ቢመር' ጣፍጦ እንኳን 'ቢያቅር' ለኔ... አይጎዳም አይጠቅምም ትምህርት ነው 'ፍቅር'! @Weyblann

ሊጤን.... ባልተቤትሽ ገባ ቤቱን አሟሟቅሽው ቡናውን አቡነሽ ወጡን ወጠወጥሽው ራትም ተበላ ሳቅ ደስታው ፈሰሰ እጣን ጭሳጭሱም ከቤቴ ደረሰ እቃው ተነሳስቶም አልጋው ተሰናዳ የውል ደንብ ሊደርስ ተገባ ወደ ሜዳ .... (ጩኸት ይሰማል! ) እኔ ላጤው እኔ ጅሉ ቀስሬ አለው!..ከደውሉ 'ወጡን ስትወጠውጥ' የጀመረ ጆሮ አቦል ቶና እስኪሉ አለ ተገትሮ ጩኸቱ በርትቶም አቀስሬ ሳለ የታጠፈ አንጀቴ አላስጨርስ አለ፤ (በሉ እንግዲ!) የረሀብ አለንጋ ሆዴን ከሚልጠው፣ እኔም.... እጄን ተጣጥቤ 'ሊጤን ልለጥልጠው'! ያቡ✍️ @Weyblann

.... አልደውልብሽም «እናቴ ትሙት»ብየ፣ ይሄው ደወልኩኝ ዛሬ ቀድሜያት ሞቻለው ብየ፣ ውሸታም እንዳትይኝ!... አልሆንልህ ቢለኝ ትዝታሽ ከምሞት ገድያታለው፣ «ከልዤ በፊት» እያለች ስትፀልይ ሰምቻታለው። 𝑏𝑦 𝑔/𝑚𝑒𝑑ℎ𝑖𝑛 𝑎 @gtmnbegtm

....               አልደውልብሽም       «እናቴ ትሙት»ብየ፣        ይሄው ደወልኩኝ ዛሬ      ቀድሜያት ሞቻለው ብየ፣      
ውሸታም እንዳትይኝ!...

  አልሆንልህ ቢለኝ ትዝታሽ
   ከምሞት ገድያታለው፣
  «ከልዤ በፊት» እያለች 
   ስትፀልይ ሰምቻታለው።
                𝑏𝑦  𝑔/𝑚𝑒𝑑ℎ𝑖𝑛 𝑎

በዕለተ እሁድ....በሰንበቱ ላነግስ ሄድኩኝ... ከታቦቱ ሰግጄ ልነግረው...... ዓለም የሚባለው ምን እንዳደረገኝ ገና ደጁ ስደርስ ሆድ የባሰው ልቤ በእምባ ቀደመኝ 👼🏻 ስዕሉ ፊት ቆሜ ብነግረው
በዕለተ እሁድ....በሰንበቱ ላነግስ ሄድኩኝ... ከታቦቱ ሰግጄ ልነግረው...... ዓለም የሚባለው ምን እንዳደረገኝ ገና ደጁ ስደርስ ሆድ የባሰው ልቤ በእምባ ቀደመኝ 👼🏻 ስዕሉ ፊት ቆሜ ብነግረው ችግሬን መልአኩ ገብርኤል ባረከው ዘመኔን 👼🏻 እንደ ተፃፈ... ✍ @Seb_at7@truthwater

በዕለተ እሁድ....በሰንበቱ ላነግስ ሄድኩኝ... ከታቦቱ ሰግጄ ልነግረው......       ዓለም የሚባለው                  ምን እንዳደረገኝ ገና ደጁ ስደርስ        ሆድ የባሰው ልቤ                   በእምባ ቀደመኝ 👼🏻     ስዕሉ ፊት ቆሜ                     ብነግረው ችግሬን     መልአኩ ገብርኤል                      ባረከው ዘመኔን                                        👼🏻        እንደ ተፃፈ...                      ✍ @Seb_at7                      ✍ @truthwater

‎ብታጭ ለምስራች ታበስረኝ ብትመጣ ‎ስለ አለማመኔ ‎እንደ ዘካርያስ ዲዳነት ነው የኔ ዕጣ ‎ይኩነኒ አላልኩም እንደ እመአምላክ ‎ከአምላክ ፊት የሚቆም ቢላክልኝ መልዓክ ‎ታንኳ ተሰዶልኝ ማህበሉን ማለ
ብታጭ ለምስራች ታበስረኝ ብትመጣ ‎ስለ አለማመኔ ‎እንደ ዘካርያስ ዲዳነት ነው የኔ ዕጣ ‎ይኩነኒ አላልኩም እንደ እመአምላክ ‎ከአምላክ ፊት የሚቆም ቢላክልኝ መልዓክ ‎ታንኳ ተሰዶልኝ ማህበሉን ማለፊያ ‎እኔን ሚያሳስበኝ ወጀቡን መቅዘፊያ ‎ገብርኤል ገብርኤል መልዓከ ራማ ‎ለደረቀ ልቤ ቃሉን ለተጠማ ‎ላላመነ ነፍሴ ገድሉን እየሰማ ‎ድረስለት ፈጥነህ! እርዳው አለማመኔን ‎ለውጥልኝ ስሜን ! ‎ [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel

...... በ'ገብር' ጀምሬ በ'ኤል' የጨረስኩት ብዙ ነው በስሙ መከራን ያለፍኩት!🙏 19❤️‍🔥❤️‍🔥 ያቡ✍️@weyblann
...... በ'ገብር' ጀምሬ በ'ኤል' የጨረስኩት ብዙ ነው በስሙ መከራን ያለፍኩት!🙏 19❤️‍🔥❤️‍🔥 ያቡ✍️@weyblann

የማር ሰፈፍ ለመለኮት ሰባት አክናፍ ደግፎ አቅፎት ስጋ በላን ካንቺ መቅደስ ተቀደደ የመርገም ጨርቅ ላይታደስ እመ አምላክ ስምሽ ግሩም የጭንቅ ቀን ሲያጉረመርም አለቀስኩኝ ከደጃፍሽ ልቤን ከፍቶት በሰ
የማር ሰፈፍ ለመለኮት ሰባት አክናፍ ደግፎ አቅፎት ስጋ በላን ካንቺ መቅደስ ተቀደደ የመርገም ጨርቅ ላይታደስ እመ አምላክ ስምሽ ግሩም የጭንቅ ቀን ሲያጉረመርም አለቀስኩኝ ከደጃፍሽ ልቤን ከፍቶት በሰቀቀን አልረሳውም....🥹 አልፍያለው የጭንቁን ቀን እመ አምላክ ኪዳነምህረት 16🔥 እንደ ተፃፈ... ✍@Seb_at7@truthwater

..... መና ነሽ ከመናም መና መባ ነሽ ከመባም መባ ውዳሴ ጠረንሽ ለአለም የሚጋባ፤ ገና ያኔ ነበር ያኔ ከመሰረት አፌ ከስምሽ ጋር አፉ ሲፈታለት፤ ገና ያኔ ነበር ገና ያኔ ከበፊቱ በቤተመቅደስሽ ያ
..... መና ነሽ ከመናም መና መባ ነሽ ከመባም መባ ውዳሴ ጠረንሽ ለአለም የሚጋባ፤ ገና ያኔ ነበር ያኔ ከመሰረት አፌ ከስምሽ ጋር አፉ ሲፈታለት፤ ገና ያኔ ነበር ገና ያኔ ከበፊቱ በቤተመቅደስሽ ያወደኝ ማእጠንቱ፤ መች ከሰው ለየሽኝ ከፍጥረታት መዝገብ ደብቀሽ ሸፈንሽኝ ስራዬ እንዳይነበብ፣ የምህረትሽ ኪዳን ይኸው ዛሬም አለ ለነፍስም ስጋዬ አለሁኝ እያለ! 16 ኪዳነምህረት❤️‍🔥 @Weyblann

ተከታይ የሌለው አንድ (ሳሙኤል አለሙ) መውደድ.... ባርባ...ባርባው፤ ማፍቀር..... ባርባ...ባርባው፤ ለታዛዡ ልቤ ዋሽታ ለማትገባው። መውደድ.... ባርባ...ባርባው፤ ማፍቀር..... ባርባ...ባርባው፤ ለተገዢው ልቤ ክዳው ለማትገባው። ለታዛዡ ልቤ ዋሽታ ለማትገባው። ቀርበው ሲጠይቁኝ... አንዱን ልቤን እያስለካው፤ አንዴ ልየው ሲሉኝ... አንዱን ልቤን እያስጠጋው፤ ስኖር...አንዴ...አንዴ...አንዴ...አንዴ ላንዴ...ስኖር...ስኖር...ስኖር...ስኖር ስኖር..አንዴ...አንዴ...አንዴ...አንዴ በስንቱ አንዴ-ዎች አንዱን ልቤን፥ ላንዴ ሳስሞክረው፤ አለሁኝ በተስፋ ገዢ እንደቸገረው።           ሳሙኤል አለሙ      @topazionnn

ደህና...... እንዴት አደርክ? (ደህና!) እንዴት ዋልክ? (ደህና!) እንዴት አመሸክ? ( ደህና!)፤ ደህና ሚለው ቃሌን ከጅምሩ አውቀው በሁሌ ሰላምታ ጠየቁኝ አጥብቀው፤ ህ! ሰላምታው ቢበዛ አንድም ላይሰጥ ተስፋ (አሁን ግን ደህና ነህ?) የሚል እንዴት ይጥፋ!??? @Weyblann ያቡ✍

መልከ_ሰይጣን . . እንደዉ በሰዉኛ ሰይጣን የምንለው፤ አስቀያሚ ገፁን በግልጥ ያላወቅነው፣ የከሰለ ምስሉን በምናብ ያየነው፤ በፍጹም መላምት አጽልመን የሳልነዉ። በማይነጥፍ ንቀት ግብሩ ቢጠለሽም፤ ዳሩ ግን እዉነቱ.....ሰይጣን መልክ የለውም። መልኩ ምን አይነት ይመስላችኋል ? ✍️ዔደን ታደሰ @Ediwub @topazionnn

ሳጥናኤል ቀለለ ያንተ ስም ሲጠራ በአይናችንም አየን ፅልመቱ ሲበራ ይቀናል ጠማማ ይሰፋል ጠባቡ በምልጃ ረድኤትህ የት አሉ የተራቡ? ............. ድግፍግፍ እንደ አባት እቅፍቅፍ እንደ እናት
ሳጥናኤል ቀለለ ያንተ ስም ሲጠራ በአይናችንም አየን ፅልመቱ ሲበራ ይቀናል ጠማማ ይሰፋል ጠባቡ በምልጃ ረድኤትህ የት አሉ የተራቡ? ............. ድግፍግፍ እንደ አባት እቅፍቅፍ እንደ እናት እኔም 'ት....ቅፍ ፣ ድ...ግፍ' ነፍሴን እስኪቀናት! @Weyblann ያቡ✍

በዳንኪራዉ ተመስጭ ጮቤ      እርግጭ እንዳልደንስ ከቅፅበቶች ደርሶ ያጥራል ስቅታ ነዉ የአለም ድግስ ! (ካሊድ አቅሉ ) @topazionnn @topazionnn

ዛሬ ነው ፕሮግራሙ 6ኪሎ አካባቢ ለበለጠ መረጃ 0953032215 ደውሉ! #Yeab gold
ዛሬ ነው ፕሮግራሙ 6ኪሎ አካባቢ ለበለጠ መረጃ 0953032215 ደውሉ! #Yeab gold

" ሰዎች የሚወዱን "ለራሳቸው" ብለው ነው ~ እግዚአብሔር የሚወደን ግን "ለራሳችን" ብሎ ነው" (elias shitahun) @topazionnn @topazionnn

ፈገግታየዬ ነው የቀረው እሱን አልነጠቁኝም፤ ላንቺ ደግሞ የእለት ሳቅ አልመኝም ፤ መኖር አባ አለቃ ፤ ከስንቄ ቆንጥሮ መጉረሱን ሲያበቃ ፤ ያልወሰደብኝን ፈገግታዬን እንቺ ፤ ለልብሽም ቢሆን መጨከን አንግቺ ፤ እንጂ እድል አትሰጥም ዓለም ፊቱን ላጨፈገገ፤ ቅድሚያ ይሰጣሉ……… የሰማዩም ለአመስጋኝ የምድሩም ፊት ለፈገገ ፤ አደራሽን እቱ …. https://t.me/meron_Mera #ሜሮን ዮሐንስ #ሜራ

Check Out! 👇👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSXDGbJQk/