cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን እና ሌሎች ገጣሚያን ⚖️⚖️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

#ገጣሚ_ኤልያስ_ሽታሁን ከሁሉም በላይ በዚህ ቻናል ይነግሳል ! ሌሎችም ድንቅ እና እውቅ ገጣምያን ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ፣ ኤፍሬም ስዩም ፣ ገብረክርስቶስ ደስታ ፣ መስፍን ወንድወሰን አስታወሰኝ ረጋሳ እና ሌሎች ገጣሚያን ስራቸው በዚህ ቻናል ይለቀቃል ! እናንተ ቻናሉን ተቀላቀሉ #Share በማድረግ ቤተሰባዊ ሀላፊነታችሁን ተወጡ🙏 እኔ @Henilogy ነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰 ኢትዮጵያዊ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
9 836
مشترکین
+1524 ساعت
+627 روز
+39130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
✍️ ኪያ
نمایش همه...
❤‍🔥 17👍 7😢 1
4 ሸራፋ ልብ. አምነው የወደዱ ወደው ያላገኙ፤ ለጥያቄያቸው መልስ ሳያገኙ  ፤ በራሳቸው ሲያብሰለስሉ ያደሩ ከዚ አለም ወተው ሌላ አለም ያለሙ ፍርሀት አንሸራቶ ቁልቁል የጣላቸው ፤ የተሰበሩ ልቦች የት ነው ማረፊያቸው ፤ ከልብ የማይጠፋ ከቶ የማይረሳ ፤ ህመሙ የማይድን የማይሽር ጠባሳ ፤ ቁስሉ የሚቆጠቁጥ የህሊና እዳ፤ ተሸክሞ መኖር ሆኗል ፍዳ፤ ልቤ ፍቅርን ብሎ ለፍቅር ባደረ፤ ሀዘን ቤቴን ወርሶት ልቤ ተሸበረ፤ እናማ ሆድዬ ልብህ ፍቅር ፍቅር ብሎ፤ ግን ፍቅር ያካፋለት ይሄዳል ተጠልሎ።
نمایش همه...
👍 20❤‍🔥 10😢 9
​​የውበት ጀርባው        (በእውቀቱ ስዩም) ላንተ የሚታይህ፤ የሚያምር ፈገግታ ያበባ ጉትቻ   ላንተ እሚታይህ ውብ ገፅታ ብቻ   ጥርሷን ጉራማይሌ፤ የተነቀሰች ቀን   ያየቺው መከራ፤ ያየቺው ሰቀቀን   የጆሮዋን ጫፉን ፤ በሾህ ስትበሳ   የበላችው ፍዳ ፤ ያየቺው አበሳ   የዋጠችው ህመም፤ ከሬት የመረረ የቀመሰው ማነው፤ከሷ በስተቀረ? ከያንዳንዱ ታላቅ ፤ ውበት በስተጀርባ ሲንዠቀዠቅ ኑሯል ፤ ብዙ ደምና እንባ   ይሄም ታላቅ ዜማ   ይሄም ታላቅ ስእል   ይሄም ታላቅ ተረት   ይሄም ታላቅ ድርሰት   ከፊትህ አልቆመም፤ እንደመና ወርዶ   ስቃይ ያቃልላል፤ ከስቃይ ተወልዶ። @eliyasshitahun
نمایش همه...
👍 26❤‍🔥 10 4👏 2😁 2
#የገጣሚው_ስዕል #ገጣሚ_አቅራቢ_ኤፍሬም_ስዩም ልብን የሚያሰክን በቅኔ የታጀበ መሳጭ ግጥም ❤❤❤ ለወዳጆ የጋሩ #ሼር @eliyasshitahun @eliyasshitahun
نمایش همه...
👍 14🔥 1😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሎሌ ና ንጉስ ሰማዩን እያዩ ንጉሱ አኑረኝ፣ ሎሌዉም አንግሰኝ    እያሉ ፀለዩ፣ ፀሎታቸዉ ሲያበቃ ሁለቱም ተያይተዉ ተሳሳቁ በዉስጣቸዉ ጥርሳቸዉን ነክሰዉ ፈጣሪም ከሁለቱ የአንደኛዉን ሰምቶ የንጉሱን ነፍስ ወሰደዉና መጥቶ ሎሌዉ ግን አሁንም ቢሻ እንኳን ለመንገስ ልዑል ነበረዉ ልጅ ያ የሞተዉም ንጉስ አሁን ግን አለና ፀልዬ ካልሆነ መንገሴ የራሴን እርምጃ ልዉሰዳ በራሴ ብሎ መንገዱን ጀመረ እድል ይሁን እጣ... ልዑሉ ነግሶ እሱን አባረረ። ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ✍️ገጣሚ ዳዊት @betagitim @betagitim @betagitim
نمایش همه...
👍 14
Photo unavailableShow in Telegram
በነበረ ቀረ😳🥺
نمایش همه...
👍 8