fa
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
9 025
مشترکین
-724 ساعت
-367 روز
-14030 روز
آرشیو پست ها
🔖ቁርአንን የማንበብ ዋጋ ~ የኢምራን ኢብኑ ሙስሊም ሴት ልጅ አባቷን ከሞቱ ብኋላ በህልሟ ተመለከተችው… እንዲህ ብላም ጠየቀችው "አባቴ ሆይ እኛን ትተኸን ከሄድክ ብኋላ እንዴት ነህ?" እሱም፦ "ልጄ ሆይ በመልካም ሁኔታ ላይ… በጀነት ሲሳዮች ላይ ሆነን እያመሸን እያነጋን ነው" አላት "ይሄን ደረጃ በምን አገኛችሁት?" ብላ ጠየቀችው እሱም፦"መልካም እና ንጽሁ በሆነ ህሊና እና የአላህን ቃል ቁርአንን ደጋግሞ በማንበብ" ብሎ መለሰላት
📚حلية الأولياء

👉ለዚህ ቀን ምን ያህል እየተዘጋጀን ነው ?! ~
👉ለዚህ ቀን ምን ያህል እየተዘጋጀን ነው ?! ~

➡️ ምግብ በመቀነስ የአካል እረፍት ይገኛል ➡️ ወንጀል በመቀነስ የቀልብ እረፍት ይገኛል ➡️ ንግግርን በመቀነስ የምላስ እረፍት ይገኛል
➡️ ምግብ በመቀነስ የአካል እረፍት ይገኛል ➡️ ወንጀል በመቀነስ የቀልብ እረፍት ይገኛል ➡️ ንግግርን በመቀነስ የምላስ እረፍት ይገኛል

🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!      ➖➖➖➖➖➖ 👉የኪታቡ ርዕስ   ➫➫➫➫➫➫ 🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀ ።» ➡️ (ክፍል አምስት) t.me/SleSlkachin t.me/SleSlkachin 🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚንየኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️ https://t.me/SleSlkachin/73

👉ያልፋል ! እኛ ደራርበን ተኝተናል 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/MerkezulimamiAhmed

ኢማም ኢብኑ ረጀብ(ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:- · 🔖 ነገ ነፍስ የሰራችውን ስራ (ምንዳ) ትሞላለች የዘሩ ሰዎች የዘሩትን ያጭዳሉ።  መልካም ከሰሩ ለነፍሳቸው ነው መልካም የሰሩት። መጥፎም ከሰሩ የሰሩት ስራ ምንኛ የከፋ ሆነ" · 【ለጧኢፉል መአሪፍ 232】 t.me/SleSlkachin t.me/SleSlkachin

﴿ وَ مَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ ﴾ قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمة الله عليه- : "فَأَخْبَرَ سُبحانه أنه لا يُعذّب مُستغفراً لأن الإستغفار يمحو الذَّنب الذي هو سبب العذاب فَيندفع العذاب". ["الفتاوى" (225/8)]..

🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!      ➖➖➖➖➖➖ 👉የኪታቡ ርዕስ   ➫➫➫➫➫➫ 🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀ ።» ➡️ (ክፍል አራት) t.me/SleSlkachin t.me/SleSlkachin 🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚንየኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️ https://t.me/SleSlkachin/73

🎙ኢኸላስና ሙተበአ የአንድ ሳንቲም ገፅታ ናቸዉ ። ~

📍ኢንተብ አንተ ሙራቀብ ! 🎙በወንድማችን አቡ ኡሰይሚን ተ ጀ      መ             ረ = https://t.me/SleSlkachin?livestream=dbf974d9b4cdd9db25

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ማስታወስ ዛሬ 3:00 ላይ ደርስ ይኖረናል ። ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ t.me/SleSlkachin t.me/SleSlkachin

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተ ውድ እና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች አንድ ወንድማችን ይህን ከላይ የምታዩትን መስጅድ ከሰራ በሆዋላ መጨረስ ስላቃታው የኛን እገዛ እየጠየቀ ነው እና ለመጠናቀ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተ ውድ እና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች  አንድ ወንድማችን ይህን ከላይ የምታዩትን መስጅድ ከሰራ በሆዋላ መጨረስ ስላቃታው  የኛን እገዛ እየጠየቀ ነው እና   ለመጠናቀቅ የቀረው 150.000 ብር ገደማ  ነው ያ አህለል ኸይር   እርዳታችሁን  እያለን ነው   ቦታው እነሞር ይባላል ስልጤ  ውስጥ ይመስለኛል የደቡብ ልጆች ታውቁታላችሁ    የሱና ሰው ነው አብሽሩ የበለጠ መረጃ የፈለጋችሀ በግል አናግሩኝ አገናኛችሁዋለሁ አካውንቱ  ይህ ነው 1000069980167 ጀማል ነጋሽ አቢሲኒያ ባንክ   36128313 ‎አዋሽ ባንክ   013200184583900 ‎ አቢሲኒያ ባንክ   36128313 ‎አዋሽ ባንክ   013200184583900 ‎

ኢብኑል ጀውዝይ "አላህ ይዘንለትና" እንዲህ ብሏል።ከሞተ በኋላ መልካም ስራው እንዳይቋረጥ የፈለገ ሰው እውቀትን ያሰራጭ።】 (التذكرة 55) ~

እኔ በሃያዎቹ እድሜ ውስጥ ያለሁ ወጣት ነኝ። የዒልም መጃሊሶችን እወዳለሁ። ወደነዚህ የዒልም መጃሊሶችም እመላለሳለሁ - አልሐምዱሊላህ። • ነገር ግን፣ የድብቅ ወንጀሎች ትከሻየን አክብዶኛል፣ ልቤም ጠቧል፣ መተውም አልቻልኩም፣ መፍትሄው ምንድን ነው!? ~ ሰሊም ብኑ ዐብዲላህ አልኸውኺ t.me/SleSlkachin t.me/SleSlkachin

الأخت " هي قلب العائلة النابض، وقطعة من روح الأم، وصديقة الأيام التي لا تخون. هي السند في وقت الشدة، والابتسامة في وجه الحزن، وملاذ الأسرار الدافئ. نعمة عظيمة لا يدرك قيمتها إلا من حظي بها. حفظ الله أخواتنا وأدام عليهن السعادة والصحة. فلا تهملها وتفقد أحوالها وكن معها الحصن والسند، تواصل معها وراسلها وأكرمها فهي تستاهل الدنيا ومافيها وما عليها." مما عجبني حين قرأته في وصف الأخت - نائبة الأم እህት ማለት፡- የቤተሰብ ሕያው ልብ፣ የእናት ነፍስ ቁራጭ፣ የማይከዳ የዘላለም ወዳጅ ናት። በችግር ጊዜ ደጋፊ፣ በሀዘን ወቅት ፈገግታ፣ የምስጢር ሁሉ አስተማማኝ መጠጊያ ናት። የእህትን ዋጋ የሚያውቀው እሷን የታደለ ብቻ ነው። አሏህ እህቶቻችንን ይጠብቅልን፣ ደስታንና ጤናን ይለግሳቸው። ​ስለዚህ፡- (እህትህን) አትዘንጋት፣ ሁልጊዜም ደህንነቷን ጠይቅ፣ ለእሷ ጠንካራ ምሽግ እና ደጋፊ ሁን። (ሁሌም) አግኛት፣ መልእክት ላክላት፣ አክብራትም፤ እሷ የዚህን ዓለም ክብር ሁሉ ትገባታለችና።