uz
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 844
Obunachilar
+2824 soatlar
+187 kun
-4330 kun
Postlar arxiv
🍂ምክንያቱ የማይታወቅ ጭንቀት 👇 ሱፍያን ኢብኑ ኡየይነህ رحمه اللهምክንያቱ ስለማይታወቅ ጭንቀት ተጠየቁ "እሱ በውስጥህ አስበኸው ግን ያልሰራሀው ወንጀል ነው ቅጣቱ በጭንቀት ተከፍሎህ ነው" ብለው መለሱ ሸይኽ አል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያምرحمه الله "ወንጀሎች ቅጣት አላቸው የድብቅ ወንጀሎች ቅጣት በድብቅ የግልጹ በግልጽ ነዉ" ይላሉ

ራሳችንን እንፈትሽ አሏህን ፍሩ እያልን ወንጀሎችን አናተራምስ ! ከዘረኝነት እያስጠናቀቅን ዘረኛ መሆን .... https://t.me/MerkezulimamiAhmed

✔ አንድ የዱንያ ጉዳይ ሲገጥምህ፡ እጆችህን ወደ አላህ አንስተህ እንዲፈጽምልህ ትለምነዋለህ። .... ነገር ግን ሪዝቅህን እንዲያሰፋልህ እንደለመንከው ሁሉ፡ የልብህን ሕይወት አላህን ጠይቀሃልን? ✔ እንዲሁም ከዱንያ ጭንቀቶች እንዲገላግልህ እንደለመንከው ሁሉ፡  ከብዥታ እና ከስሜት ( ሹብሀ እና ሸህዋ ) በሽታዎች እንዲፈውስልህ ጠርተኸዋልን? ​ኢብኑል ቀይም እንዲህ ብለዋል፦ ... የሚገርመው ፡ ጉዳይ ሲገጥመው እንዲፈጽምለት ምኞቱንና ትኩረቱን ወደ አላህ ያዞራል፤ ነገር ግን ልቡ ከድንቁርናና  ከመዘናጋት ሞት ሕያው እንዲሆን፣ እንዲሁም ከብዥታ እና ከስሜት ( ሹብሀ እና ሸህዋ ) በሽታዎች እንዲፈወስ ለመጠየቅ አይጋፈጥም። ነገር ግን ልብ አንዴ ከሞተ፡ ወንጀሉ (ማመፁ) አይሰማውም።..
አል-ፈዋኢድ 111

አላህ ሆይ፣ በዚህ የጁምዓ ቀን የልብ እረፍት፣ መልካም ሁኔታ እና የሥራችንን ተቀባይነት ስጠን። ሰውነታችንን በጤና አቆይልን፣ ከሰዎችና ከጂኖች ክፉ ነገር ጠብቀን። *አላህ ሆይ፣ ለተጨነቀ ሁሉ መፍትሔን፣ ለተነፈገ ሁሉ ስጦታን፣ ለታመመ ሁሉ ፈውስን፣ ለሞተ ሁሉ ምሕረትን፣ ለተቸገረ ሁሉ ሪዝቅን ፣ ለእያንዳንዱም ዱዓ መልስን ለግስልን። © አሚን 🤲

🔖እህቴ ሆይ !       ~ ~የለሊቱ መጨረሻ ጊዜ ፦ሶላት በመስገድ ፦ዚክር በማድረግ ፦ዱዓ በማድረግ ፦ቁርአን በመቅራት፦ ተጠቀሚበት ።ጌታችን አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ዱኒያ በመዉረድ፦ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው? ~ማነው የሚጠይቀኝ እሺ የምለው? ~ማነው መሀርታ የሚጠይቀኝ የምምረው ይላል።የዚህንጊዜከሚለምኑትሁኚ ! 📍አላህ ሆይ !  አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን። ~ t.me/https_Asselfya

📍الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ ~ክፍል .⓵ t.me/https_Asselfya/11735 ~ክፍል .➁ t.me/https_Asselfya/11739 ~ክፍል .➂ t.me/https_Asselfya/11746 ~ክፍል .⓸ t.me/https_Asselfya/11751 ~ክፍል .⓹ t.me/https_Asselfya/11756 ~ ክፍል .⓺ t.me/https_Asselfya/11767 ~ክፍል .⓻ t.me/https_Asselfya/11775 ~ክፍል .➇ t.me/https_Asselfya/11784 ~ክፍል .⓽ t.me/https_Asselfya/11802 ~ክፍል.➉ t.me/https_Asselfya/11814 ~ክፍል.⓵⓵ t.me/https_Asselfya/11830 ክፍል .⓵➁ t.me/https_Asselfya/11837 🔍የኪታቡ pdf ~t.me/https_Asselfya/11734 📍በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል ...!

07 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና.mp39.31 MB

~"ታማኝነትን ከአሲያ ፣ትእግስትን ከኸዲጃ፣ ንጽህናን ከመርየም፣ከልብ መስራትን ከአኢሻ ፣ፅናትን ከፋጢማ እንማር💥" 👉Allah መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው🫶 ~

🌸وسلاما على انثى غارت على جسدها من نظرات الرجال كغيرة الرجل على عرضه ልክ ወንድ ልጅ ክብሩ ሲነካ እንደማይወደው ሁሉ ክብር ሰውነቷን የወንዶች አይን አንዳይነ
🌸وسلاما على انثى غارت على جسدها من نظرات الرجال كغيرة الرجل على عرضه
ልክ ወንድ ልጅ ክብሩ ሲነካ እንደማይወደው ሁሉ ክብር ሰውነቷን የወንዶች አይን አንዳይነካው ለተሸፈነች ኒቃቢስት ሰላም ለሷ ይሁን። 👑 t.me/https_Asselfya

⏰ የምታጠፋው እያንዳንዱ ደቂቃ መልሰህ ልታገኘው የማትችለው ሀብት ነው!

! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ጥያቄ በቀን ዉስጥ ስንት ዋጅብ ሶላት አለ ❓ .

🎉የሆነ የምትጠብቁት ቀን አለ አይደል ? ከደስታዉ ብዛት የማትተኙበት ቀን,,,,,,,አላህ ያንን ቀን ቅርብ ያድርግላቸሁ ያረብ🌺🤏
🎉የሆነ የምትጠብቁት ቀን አለ አይደል ? ከደስታዉ ብዛት የማትተኙበት  ቀን,,,,,,,አላህ ያንን ቀን ቅርብ ያድርግላቸሁ ያረብ🌺🤏

06 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና.mp310.95 MB