💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше9 025
Підписники
-724 години
-367 днів
-14030 день
Архів дописів
🔖ቁርአንን የማንበብ ዋጋ
~
የኢምራን ኢብኑ ሙስሊም ሴት ልጅ አባቷን ከሞቱ ብኋላ በህልሟ ተመለከተችው…
እንዲህ ብላም ጠየቀችው "አባቴ ሆይ እኛን ትተኸን ከሄድክ ብኋላ እንዴት ነህ?"
እሱም፦ "ልጄ ሆይ በመልካም ሁኔታ ላይ… በጀነት ሲሳዮች ላይ ሆነን እያመሸን እያነጋን ነው" አላት "ይሄን ደረጃ በምን አገኛችሁት?" ብላ ጠየቀችው
እሱም፦"መልካም እና ንጽሁ በሆነ ህሊና እና የአላህን ቃል ቁርአንን ደጋግሞ በማንበብ" ብሎ መለሰላት
📚حلية الأولياء
➡️ ምግብ በመቀነስ የአካል እረፍት ይገኛል
➡️ ወንጀል በመቀነስ የቀልብ እረፍት ይገኛል
➡️ ንግግርን በመቀነስ የምላስ እረፍት ይገኛል
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀብ ።»
➡️ (ክፍል አምስት)
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚን
➷የኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️
https://t.me/SleSlkachin/73
👉ያልፋል !
እኛ ደራርበን ተኝተናል
🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
Repost from ስለ ስልካችን
ኢማም ኢብኑ ረጀብ(ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
·
🔖 ነገ ነፍስ የሰራችውን ስራ (ምንዳ) ትሞላለች የዘሩ ሰዎች የዘሩትን ያጭዳሉ።
መልካም ከሰሩ ለነፍሳቸው ነው መልካም የሰሩት። መጥፎም ከሰሩ የሰሩት ስራ ምንኛ የከፋ ሆነ"
·
【ለጧኢፉል መአሪፍ 232】
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
﴿ وَ مَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ ﴾
قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمة الله عليه- :
"فَأَخْبَرَ سُبحانه أنه لا يُعذّب مُستغفراً لأن الإستغفار يمحو الذَّنب الذي هو سبب العذاب فَيندفع العذاب".
["الفتاوى" (225/8)]..
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀብ ።»
➡️ (ክፍል አራት)
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚን
➷የኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️
https://t.me/SleSlkachin/73
Repost from ስለ ስልካችን
📍ኢንተብ አንተ ሙራቀብ !
🎙በወንድማችን አቡ ኡሰይሚን
ተ
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/SleSlkachin?livestream=dbf974d9b4cdd9db25
Repost from ስለ ስልካችን
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ማስታወስ
ዛሬ 3:00 ላይ ደርስ ይኖረናል ።
ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተ
ውድ እና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች
አንድ ወንድማችን ይህን ከላይ የምታዩትን መስጅድ ከሰራ በሆዋላ መጨረስ ስላቃታው የኛን እገዛ እየጠየቀ ነው እና ለመጠናቀቅ የቀረው 150.000 ብር ገደማ ነው ያ አህለል ኸይር እርዳታችሁን እያለን ነው ቦታው እነሞር ይባላል ስልጤ ውስጥ ይመስለኛል የደቡብ ልጆች ታውቁታላችሁ
የሱና ሰው ነው አብሽሩ
የበለጠ መረጃ የፈለጋችሀ በግል አናግሩኝ አገናኛችሁዋለሁ
አካውንቱ ይህ ነው
1000069980167
ጀማል ነጋሽ
አቢሲኒያ ባንክ 36128313
አዋሽ ባንክ 013200184583900
አቢሲኒያ ባንክ 36128313
አዋሽ ባንክ 013200184583900
✅ ኢብኑል ጀውዝይ "አላህ ይዘንለትና" እንዲህ ብሏል። 【ከሞተ በኋላ መልካም ስራው እንዳይቋረጥ የፈለገ ሰው እውቀትን ያሰራጭ።】
(التذكرة 55)
~
እኔ በሃያዎቹ እድሜ ውስጥ ያለሁ ወጣት ነኝ። የዒልም መጃሊሶችን እወዳለሁ። ወደነዚህ የዒልም መጃሊሶችም እመላለሳለሁ - አልሐምዱሊላህ።
•
ነገር ግን፣ የድብቅ ወንጀሎች ትከሻየን አክብዶኛል፣ ልቤም ጠቧል፣ መተውም አልቻልኩም፣ መፍትሄው ምንድን ነው!?
~
ሰሊም ብኑ ዐብዲላህ አልኸውኺ
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
🔖በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ እዉቀት መፈለግ ግደታ ነዉ ።
👉https://t.me/sheikhmohamedhussen?livestream
👉https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=a710ce2a6176726706
👉https://t.me/durusuabihizam?livestream
👉https://t.me/IbnuMunewor?livestream
👉https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
አንዱን መርጣችሁ ተከታተሉ።
Repost from دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد
الأخت
" هي قلب العائلة النابض، وقطعة من روح الأم، وصديقة الأيام التي لا تخون. هي السند في وقت الشدة، والابتسامة في وجه الحزن، وملاذ الأسرار الدافئ. نعمة عظيمة لا يدرك قيمتها إلا من حظي بها. حفظ الله أخواتنا وأدام عليهن السعادة والصحة.
فلا تهملها وتفقد أحوالها وكن معها الحصن والسند، تواصل معها وراسلها وأكرمها
فهي تستاهل الدنيا ومافيها وما عليها."
مما عجبني حين قرأته في وصف الأخت - نائبة الأم
እህት ማለት፡-
የቤተሰብ ሕያው ልብ፣ የእናት ነፍስ ቁራጭ፣ የማይከዳ የዘላለም ወዳጅ ናት። በችግር ጊዜ ደጋፊ፣ በሀዘን ወቅት ፈገግታ፣ የምስጢር ሁሉ አስተማማኝ መጠጊያ ናት።
የእህትን ዋጋ የሚያውቀው እሷን የታደለ ብቻ ነው። አሏህ እህቶቻችንን ይጠብቅልን፣ ደስታንና ጤናን ይለግሳቸው።
ስለዚህ፡-
(እህትህን) አትዘንጋት፣ ሁልጊዜም ደህንነቷን ጠይቅ፣ ለእሷ ጠንካራ ምሽግ እና ደጋፊ ሁን። (ሁሌም) አግኛት፣ መልእክት ላክላት፣ አክብራትም፤ እሷ የዚህን ዓለም ክብር ሁሉ ትገባታለችና።
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
