💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر8 836
مشترکین
+2824 ساعت
+187 روز
-4330 روز
آرشیو پست ها
فَبِظُلْمٍ مِّنَ الَّذِينَ هَادُوا حَرَّمْنَا عَلَيْهِمْ طَيِّبَاتٍ أُحِلَّتْ لَهُمْ)(በአይሁዶችም በደል በእነርሱ ላይ የተፈቀደላቸውን ከመልካም ነገር እርም አደረግንባቸው)። 👉አለመታዘዝ የእጦት ምክንያት ነው።
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
🚨አዲስ ቻሌንጅ ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨
🛜 ቻናላቺሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ ማሳደግ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ 🔽
👉 1k+ subscribers 🟢
👉 2k+ subscribers 🟢
👉 4k+ subscribers 🟢
👉 6k+ subscribers 🟢
👉 10k+ subscribers 🟢
⚠️ ከ1000 ጀምሮ እንቀበላለን ℹ️
💎ቻናል በነፃ ለመሳደግ ያናግሩን ፍጠኑ🔽
🍂 حبيب الاثري 🍂:
ያ 'አል- ጀባር :-የተሰበሩ ልቦችን አንተው ጠግናቸው ከአንተ በስተቀር እውነተኛ ጠጋኝ የለምና!
አይኖቻቸው ያነቡን ሁሉ የደስታን እንባ ቀይርላቸው
በወንጀል የጠቆሩ ልቦችን በተውበት ውሃ አፅዳቸው
ተስፋ ለራቃቸው ሁሉ ብርታትን ስጣቸው
የዱንያም የአኼራንም ሀጃዎቻቸውን ሙላላቸው
ያ ረብ
t.me/habib_al_aseriy
• የኒቃብን ዋጋ የሚያውቁት ሁለት ዓይነት ሰዎች ብቻ ናቸው፤ እነሱም ቀናተኛ ወንድ እና የተከበረች ሴት ናቸው። ©
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
↪️ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنیا
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
.📣🎤 🚨አስደሳች ዜና 🚨
💘 የእስላማዊ ትላልቅየቴሌግራም ቻናል መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵
እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ ፍጠኑ
👉 5k Subscribers
👉 8k subscribers
👉12k subscribers
🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ጥያቄ
በቀን ዉስጥ ስንት ዋጅብ ሶላት አለ ❓
ውቢቷ ሴት!
""""""""""
«አንዲት ሴት ለሰውነትሽ ምን ዓይነት ውበት ነው የሚትጠቀሚው ተብላ ስትጠየቅ ጊዜ እንዲህ ብላ መለሰች ፦
① ለምላሴ ሐቅን መናገርን
② ለዓይኔ ከሀራም መሸፈንን
③ ለድምፄ አላህን መዘከርን
④ ለእጄ ሰደቃና በጎ ማድረግን
⑤ ለቁመናዬ ሐቅ ላይ መፅናትን
⑥ ለልቤ የአላህን ፍቅር
⑦ ለዓቅሌ ጥበብን
⑧ ለነፍሴ አላህን መታዘዝን
⑨ ለስሜቴ ኢማንን ።
ከዚህ በላይ ውበት አይታቹሃል እንዴ ?!! ©
ቁርአንን ማኩረፍ አሊያም ችላ ማለት ማንበቡን መተው ብቻ አይደለም
ቁርአንን ማስተንተን መተው፣በሱ መመራት መተው እና ቁርአንን ለበሽታዎች መድሃኒት አድርጎ አለመያዝም ቁርአንን ከማኩረፍ እና ችላ ከማለት ውስጥ ይካተታል
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
.📣🎤 🚨አስደሳች ዜና 🚨
💘 የእስላማዊ ትላልቅየቴሌግራም ቻናል መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵
እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ ፍጠኑ
👉 5k Subscribers
👉 8k subscribers
👉12k subscribers
🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽
